ru
Feedback
‌‌⛦⃕𝄟•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋🦋⃟⃟⃟≛⃝➳Maya🧚‍♀️•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋𝄟

‌‌⛦⃕𝄟•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋🦋⃟⃟⃟≛⃝➳Maya🧚‍♀️•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋𝄟

Открыть в Telegram

https://t.me/yengstogzat

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
230
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дней
+430 дней
Архив постов
--------------- 😇አየቺኝ ☺አየሗት ደግማ ደጋገመች እኔም ደጋገምኳት 😶መሽኮርመም አረጋት 😊እኔም አፈር አልኩኝ አይኔን ሰበርኩላት ፈልጋለች መቅረብ እኔም ተመኘዋት አየችኝ አየሗት ደገመች ደገምኳት ላናግራት ፈለኩ ግን ደግሞ ፈራዋት አይናፋርነቴ አራቀኝ አራቃት                አይይይይይይይይ!             

Ere benatesh slematakiw neger aleflefi ende kenesuga yalegnen neger be mn awkesh nw endi yemtyiw ee eyenegerkush eko nw mamen alemamen engdi yanchi mrcha nw endewem lngeresh anchi nesh ende bata koyegn eyekotershegn yaleshew enem esun alfelgem

Repost from N/a
ይቅርታ ስህተት ሲፈጠር እንጂ ክህደት ሲፈፀም አይደለም አይ ይቅርታ…… « ይቅርታ የሆደ ሰፊነት እንጂ የሞኝነት መለኪያ አይደለም ስህተት የሰው ልጅ ተፈጥሮ ነው ሊታረም፣ ሊታለፍና ሊገሰፅ ይችላል። ክህደት ግን የታሰበበት ምርጫ ነው ስህተት ለሰራ ይቅርታ ይደረጋል ክህደት ለፈጸመ ግን የሚሰጠው ስንብት እንጂ ዕድል አይደለም ክብራችንን የምንጠብቀው ይቅርታ በምንሰጥበት ሰዓት ብቻ ሳይሆን ይቅርታ የማይገባቸውን ቦታዎች ለይተን ስናውቅ ጭምር ነው። » ወጣትነት Trend አይደለም…… እውነት ነው ስለዚህ እኛም ከዚህ እንማር ቤተሰብ 🤞🫶