Ibro markets
Открыть в Telegram
Welcome to Ibro Markets! From Crypto to AI, from Airdrops to Blockchain technology! This is the right place to find new opportunities and information every day. Join our channel and start your Web3 journey. For any questions or feedback @mr_ebro
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
356
Подписчики
Нет данных24 часа
+77 дней
+2730 дней
Архив постов
356
+2
btw i have an older brother who studies in Switzerland🇨🇭
We have the same father but different mothers. He was a really smart student and because he got an excellent result on his Grade 12 exam, he received a scholarship and went to Switzerland. This year marks his 4th year there
i actually remembered him today because he called me earlier 😂
What’s even crazier is that I’ve only met him in person once and even then we were both really young😍
356
My luck honestly amazes me 😭😭
I’ve been online all year and couldn’t find a single job Then something happened I went offline for just 48 hours and somehow missed so many opportunities 😭
356
My luck honestly amazes me 😭😭
I’ve been online all year and couldn’t find a single job Then something happened I went offline for just 48 hours and somehow missed so many opportunities 😭😭
356
Repost from Birhan Nega
ሰዎችየ ይችን ብቻ ልንገራችሁማ፣ ሰዎች ሌትም ቀንም ብለው ለፍተው ወደ ህልማቸው ሲቃረቡ ፈተናው ከፍ ይላል አይደል። ሩጫ ላይ ካያችሁ በጣም ከባዱ ፈተና የመጨረሻው 100 ሜትር ላይ ነው። ትንፋሽ እያለቀ፣ ጉልበት መዛል ጀምሮ ፍጥነት ግን ግደታ ሲሆን አስቡት።
በአንድ ወቅት ኢንተርኔት ፍለጋ ቢሮ ሳድር እንደነበር ነግሬያችሁ ነበር፣ አልሃምዱሊላህ ያን ድካሜን አላህ ቆጥሮልኝ እነዛ ቀናት ታሪክ ሆነዋል። አሁን የማየው እኔ ያኔ ያሳለፍኩትን ትግል የሚታገሉትን ነው። ያለፈበት ያውቀዋል።
ይሄን ያነሳሁት፣ ዛሬ ጠዋት ማይክ የጻፈውን ብሎግ ሳነብ ትዝ ብሎኝ። ማይክ የ19 አመት ልጅ ነው። የራሱን ስታርታፕ ከኮፋውንደሩ ጋር በብዙ እልህ አስጨራሽ ትግል ዳር ደርሶላቸው በአንትለር 1.5 ሚሊዮን ዶላር Valuation ማግኘት ችሏል። አሁን ችግሩ እዛ ሄዶ ለመኖር የሚፈልገው ነገር ቀላል አልሆነለትም። እሱ ማንንም የመጠየቅ ሀሳብ አልነበረውም። ላይፍ አንዳንደ እንድህ ነው ። ነገ በሚሊዮኖች ልታገኙ ነገር ዛሬ 50 ብር ልትቸገሩ ትችላላችሁ።
እንደ አንድ የታናናሾቹ ጉዳይ የሚያሳስበው ባለሙያ ያወራኝን ላጋራችሁና መደገፍ የሚችል በሀሳብም በገንዘብም ልንደግፈው የሚገባ ልጅ ነው ብየ አስባለሁ። የበኩሌን በሁለቱም ለማገዝ ሞክሬያለሁ።
ቀሪውን ግን Over to you ቤተሰብ
356
Repost from Birhan Nega
ቫይታሚን M የሚባልም አለ ለካ
Vitamin money ማለት ነው።
Vitamin A ቢያጥረን ዳፍንት ነው
Vitamin B ከዋሽኮር ነው መሰለኝ
Vitamin M ሲያንስ ግን ያው HIV በሉት።
ለማንኛውም መከላከያው ጊዜንና እውቀትን ጥንቅቅ አድርጎ በመጠቀም ነው።
356
Repost from 4-3-3 Crypto
Binance የWeb3 Wallet ትልቅ ችግር አስወገደ!
Binance "wallet" የgas fee ክፍያን በቀጥታ በUSDT መክፈል የሚያስችል አዲስ አገልግሎት ጀመረ።
ከዚ ቀደም በTRON "network" ለመላክ (TRX) ፣ በBSC ለመላክ (BNB) ወይም በethereum ለመላክ ደግሞ (ETH) መያዝ ግዴታ ነበር። አሁን ግን ይሄን ነገር አስተካክሎ ዋሌታችሁ ላይ ባለዉ USDT በቀጥታ ክፍያውን በUSDT ፈፅማችሁ transaction ማድረግ እንድትችሉ አድርጓል። ወደፊት ደሞ ሌሎች ብሎክቼይኖችንም እንደሚያካተት ገልጿል።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
356
Repost from Blue Researcher
Gm everyone
I know I have not been active on TG channel or X lately i have been really busy with my irl business
Someone has designed a logo for this channel and I will turn the channel pfp into logo soon
One last thing I am planning to buy a PC for my work.
Does anyone have any recommendations within a $400–$500 budget?
Dm: @blue_kingx
356
Repost from Mohammed Seid - Miftah
Al እና የ Deepfake አደጋ!
ቴክኖሎጂ ሁለት ገፅታ አለው ብለናል! አሁን ባለንበት ሁኔታ AI ለ Deepfake (ለሐሰተኛ ምስል፣ ቪዲዮና ድምፅ) ምን ያህል እየዋለ እንደሆነና ምን ያህል ሰው እያታለለ እንደሆነ ሁላችንም የምናውቀው እውነታ ነው።
Deepfake ከ Fakenews በምን ይለያል? Gemini, ChatGPT አለያም deepseek ላይ ብጠይቁ ቆንጆ ምላሽ ታገኛላቸሁ!
ለማንኛውም
ማንኛውንም የምታዩትን እና የምትሰሙትን መረጃ አምኖ ከመቀበልና ለሰው ሼር ከማድረግ በፊት Verification (የመረጃ ትክክለኛነትን ማረጋገጥ)የሚባል ነገር እንልመድ! ያ ካልሆነ ወቅቱ በጣም ከባድ ነው! ቴክኖሎጂን ለመልካም እንጠቀመው!
356
Laziness kills ambition Anger kills wisdom Fear kills dreams Ego kills growth Jealousy kills peace Doubt kills confidence Now read that right to left.👀
