ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Ibro markets

Ibro markets

Открыть в Telegram

Welcome to Ibro Markets! ​From Crypto to AI, from Airdrops to Blockchain technology! This is the right place to find new opportunities and information every day. ​Join our channel and start your Web3 journey. For any questions or feedback @mr_ebro

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
358
Подписчики
+124 часа
+17 дней
+2430 дней
Архив постов
Repost from Arbegnoch
ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ ድርጅታችን Master English ተጨማሪ ሠራተኞች ስለሚያስፈልጉን ብቁ ነኝ ብለዉ የሚያስቡ ከሆነ Apply ያድርጉ ደሞዝ በስምምነት ክፍት የስራ ዘርፎች👇 1. እንግሊዘኛ መምህራን እና assistant. ከጠዋቱ 3ሰዓት እስከ 10ሰዓት የAmerican ወይም የBritish Accent ያላት ወይም ያለዉ በብዛት ስለምንፈልግ አሁኑኑ Apply ያድርጉ የማስተማር ፍቅር ላላቸዉ ቅዶሚያ እንሰጣለን ልምድ ባይኖራቸዉም 2. የቴክዋንዶ አሠልጣኝ ብዛት 3 የስራ ሰዓት flexible 3. የስፓርት መምህራን በብዛት እንፈልጋለን 4. ነርስ ፆታ ሴቶች የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3ሰዓት እስከ 10ሰዓት Apply ለማድረግ በዚህ username Telegram ላይ ስለራሳቹ ገለፃ እያደረጋቹ አጠር ያለች ቪድዮ ይላኩ ገለፃ ላይ አድራሻ መጥቀስ አይረሳ የሚያስፈልጉን ሠራተኞች በሙሉ አዲስ አበባ ዉስጥ ነው 👇👇 https://t.me/arbgnoch

ክፉ 😭
ክፉ 😭

ከAirdrop እና ሌሎች app'ኦች ከምታገኙት ገንዘብ በተጨማሪ በእነዚህ 3 website'ቶች እንደየ skill'አችሁ ጥሩ ገቢ መስራት ትችላላችሁ 🍸 1. app.firstdollar.money/bounties ➡️ real engagement (ብዙ ጊዜ quality እና creativity ነው የሚያዩት) + Quality content = $15 — $500+ 2. superteam.fun/earn ➡️ high quality content & creatity is needed + high competition = $50 — $1K+ Coding skill ካላችሁ Hackathon ውድድሮች ላይ እስከ $10K+ ድረስ ማሸነፍ ትችላላችሁ 🤑 በዋናነት Solana እና crypto projects ላይ ያተኮረ ነው 3. scribble.network/creators ➡️ quality + creative content = $25+ ብዙ ጊዜ የሰራችሁት ስራ ጥራቱ ካማረ ብቻ ነው የሚያዩት follower ወይም engagement ሁልጊዜ አያስፈልግም 🛡 ማወቅ ያለባችሁ ትልቁ ነገር, እነዚህ website'ቶች ራሳቸው አይደሉም የሚከፍሉት። Project'ች ጋር collab ወይም affiliate partnership በማድረግ ነው እነዚህን reward'ኦች የሚያቀርቡት 👨‍💻 ከችሎታችሁና ከጊዜያችሁ ውጪ ምንም አይነት ወጪ አያስፈልግም! ለመሳተፍ ከእነዚህ አንዱ skill ሊኖራቹ ይገባል: ✅ Video Editing ✅Graphic Design ✅ Content Creation ✅ Article & Blog Writing ✅ Coding 💬 😊 This is my brotherly recommendation to u guys for this season Good luck! 💰

My uncle CZ's net worth over took Bill net worth😁
+1
My uncle CZ's net worth over took Bill net worth😁

Repost from Tech News Et 📲
🤖 AI እድል ነው ወይስ ስጋት? | Gary Vee የሚሰጠው ወሳኝ መልእክት 🚀 ዓለም በAI ፍጥነት እየተቀየረች ነው። ታዋቂው ስራ ፈጣሪ Gary Vee በቅርብ ቃለ-መጠይቁ ላይ በAI ዘመን ማን
🤖 AI እድል ነው ወይስ ስጋት? | Gary Vee የሚሰጠው ወሳኝ መልእክት 🚀 ዓለም በAI ፍጥነት እየተቀየረች ነው። ታዋቂው ስራ ፈጣሪ Gary Vee በቅርብ ቃለ-መጠይቁ ላይ በAI ዘመን ማን እንደሚያሸንፍ እና እንዴት አዳዲስ እድሎችን መፍጠር እንደሚቻል ጠቃሚ ሀሳቦችን አካፍሏል። ### 🔑 ዋና ቁም ነገሮች ✅ 1. AI + እውነተኛ የሰው ግንኙነት AI ሲያድግ፣ በአካል የሚደረጉ ስብሰባዎች፣ ክስተቶች እና እውነተኛ የሰው ልጅ ግንኙነቶች ይበልጥ ዋጋ ይኖራቸዋል። 💰 2. AI ትንሽ ፕሮጀክቶችን ትልቅ ገቢ ሊያደርግ ይችላል ዛሬ በAI እገዛ ትንሽ መተግበሪያዎች (Mini Apps) በመፍጠር የተከታታይ ገቢ መፍጠር ከመቼውም ጊዜ የቀለለ ሆኗል። 🏗 3. "Architect" ሁን፣ "Mason" አትሁን AI ተደጋጋሚ ስራዎችን ይተካል። የወደፊቱ አሸናፊዎች ግን AIን በመጠቀም ሀሳብን የሚያቀናጁ እና የሚመሩ ሰዎች ናቸው። 🧠 4. የስኬት ምስጢር ራስን ማወቅ + ትህትና + ጉጉት = በAI ዘመን ስኬት 👉 AIን አትፍሩ፤ ይጠቀሙበት! 🎥 ሙሉውን ቃለ-መጠይቅ እዚህ ይመልከቱ፦ https://youtu.be/4vIIeCqHYXA SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

That’s why I said Crypto is my life😁 In this era if you understand it and have the knowledge the jobs that can easily make you a millionaire are crypto, memecoins and forex trading✌️

ይህን አስገራሚ ገጠመኝ ሰማችሁ? አንድ ሰው በስህተት 80 ሺህ ብር ወደ ሌላ ሰው የባንክ አካውንት ይልካል። ከዚያም በስህተት ገንዘብ የገባለት ግለሰብ «ገንዘቡን የምመልስልህ 20 ሺህ ብር ቀንሼ 60 ሺህ ብሩን ብቻ ነው» ይለዋል። መጀመሪያ በስህተት የላከው ሰውም አማራጭ በማጣቱ «እሺ» ይላል። በመቀጠል ያ በስህተት የተላከለት ሰው «60 ሺህ ብሩን እልካለሁ» ሲል፣ እሱ ራሱ መልሶ በስህተት 600 ሺህ ብር ይልካል። ለመሆኑ በዚህ ጊዜ 600 ሺህ ብር የተላከለት ሰውየው ምን ማድረግ ያለበት ይመስላችኋል? ይብላው 👀 ይመልስ ❤ እኔ ምን አገባኝ😁

Meme traderoch ehen coin ayetachu nbr gn ? Many traders made good profit😳
Meme traderoch ehen coin ayetachu nbr gn ? Many traders made good profit😳

Repost from N/a
Now i have changed ma mind...after bezu kemaseb....yawu ጥሩ ጠያቂ ጥሩመልስ ያገኛል endemibalow ፕሮምት ኢንጀነር መሆን ብቻ ነው ሚጠበቅባችሁ to lemezlel endezih☝️ መጠየቅ ያደርጋል ሊቅ ነው ነገሩ😂😂 @jalos_trip

Repost from Birhan Nega
AI is great at getting code to run locally. Getting it to survive production is another challenge entirely. ብድር ጠይቃችሁት ምንም ችግር የለም ቀኑ ሲደርስ ብቻ አሳውቀኝ ብሎ ልክ ቀኑ ሲደርስ ላሽ እንደሚለው ጀለስ በሉት 🤭

Elon Musk was millionaire at 27, billionaire at 41, and trillionaire at 54. But here is what the numbers do not show. At 27,
Elon Musk was millionaire at 27, billionaire at 41, and trillionaire at 54. But here is what the numbers do not show. At 27, he sold his first company Zip2 for $307 million. Most people would have retired. He put almost everything into his next bet. At 31, PayPal was acquired by eBay for $1.5 billion. Musk walked away with $180 million. Then immediately wired $100 million into a rocket company that everyone told him would fail. SpaceX's first three rockets exploded. He was weeks away from bankruptcy. He had enough money for one final launch. It worked. At the same time he was pouring another $70 million into Tesla, a company trying to do something the entire auto industry said was impossible. Both companies nearly killed him financially. Both became the most valuable of their kind in the world. He was divorced twice, estranged from his father, publicly mocked by aerospace engineers, and told repeatedly he was delusional.

ዛሬ ሰርግ ሄጄ አንድ ነገር ታዘብኩ፤ ለመሆኑ ከራሷ ከሙሽሪት ይልቅ ሚዜዎቹ የሚበልጡትና የሚያምሩት ለምንድነው ግን?🤔 @OFF_TG_LINE ባለፈው ያለው ነገር ፍንክች የሌለው እውነት ነው 😂🙌
ዛሬ ሰርግ ሄጄ አንድ ነገር ታዘብኩ፤ ለመሆኑ ከራሷ ከሙሽሪት ይልቅ ሚዜዎቹ የሚበልጡትና የሚያምሩት ለምንድነው ግን?🤔 @OFF_TG_LINE ባለፈው ያለው ነገር ፍንክች የሌለው እውነት ነው 😂🙌

እሁድ እሁድ ሁል-ጊዜ የሰርግ ፎቶ ስታይ ፣ be like ... በዚህ ከቀጠለ የእኔ አይነቱ ሚስኪን ላናገባ ነው ማለት ነው ... 😭😭😭
እሁድ እሁድ ሁል-ጊዜ የሰርግ ፎቶ ስታይ ፣ be like ... በዚህ ከቀጠለ የእኔ አይነቱ ሚስኪን ላናገባ ነው ማለት ነው ... 😭😭😭

This Project is hyping on X by many big accounts and rumors that it backed by Solana anyways just let you get waitlist No ref
This Project is hyping on X by many big accounts and rumors that it backed by Solana anyways just let you get waitlist No referral points https://www.world.xyz/

Where is this nigga now ? Mn lay derese gn 🤔
Where is this nigga now ? Mn lay derese gn 🤔

$Ofc ኮንታ ከገባ ቡኋላ የኛ group ቀዘቀዘ እኮ😭😞😁

POV: Why didn't you answer the phone? Me: When did it fall? 😁

Many people struggle not to improve themselves but to be better than others.🥰 And in the end it becomes an endless competition a life without satisfaction and losing oneself.

When you use your Mind 💯 just like this guy Now his account got monetized just by one post🔥
When you use your Mind 💯 just like this guy Now his account got monetized just by one post🔥

ኮሜንት ላይ free እያላቹ ፃፉልኝ😭😂
ኮሜንት ላይ free እያላቹ ፃፉልኝ😭😂