ru
Feedback
Haala Ilaalcha Ortodoksii(ኦርቶዶክሳዊ ማዕቀፈ እሳቤ)

Haala Ilaalcha Ortodoksii(ኦርቶዶክሳዊ ማዕቀፈ እሳቤ)

Открыть в Telegram

Waa'ee Mana Kiristaanaa Fi Biyya Keenyaa Haala Ilaalcha Ortodoksiin Hubachuu የቤተክርስቲያናችንና ሀገራዊ ሁኔታዎችን በኦርቶዶክሳዊ ማዕቀፈ እሳቤ መረዳት

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
273
Подписчики
-124 часа
-57 дней
-1530 день
Количество постов

Загрузка данных...

Реакции
Комментарии
Telegram Stars
ТОП постов по

Загрузка данных...

Анализ публикаций
Посты
Динамика просмотров
ኃላፊው የፕሮቴስታንት እምነት ተከተይ ስለሆኑ ከፍተኛ የኦርቶዶክስ ጥላቻ አለባቸው - የወረዳው ቤተ ክህነት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት የአመካ ወረዳ ቤተ-ክህነት ጽሕፈት ቤት ጉዳዩን አስመልክቶ ይፋዊ አቤቱታውን ባቀረበበት ደብዳቤ ላይ  በቦታው የሚኖሩ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከተዮች ለዘመናት  አስከሬን ተሸክመው ከ20 ኪሎ ሜትር በላይ አቋርጠው በመጓዝ ለብዙ ዓመታት መቆየታቸውን አስታውሷል። አሁን ግን ቁጥራቸው ከ300 በላይ የሆነ ምዕመናን በአካባቢያቸው የቤተክርስቲያን መስሪያና የመቃብር ቦታ ከግለሰብ በስጦታ ማግኘታቸውን ገልጿል። ቦታው  ከሌሎች የእምነት ተቋማት ጋር የድምጽ መረባበሽ እንዳይኖር ህጋዊና  ርቀቱን ጠብቀው በስጦታ ባገኙት ቦታ ላይ የተገነባ መሆኑን ገልፆ ይሁን እንጂ የሌሎች እምነት ተከታዮች ለወረዳው ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ተቃውሟቸውን አቅርበዋል ብሏል። ቤተክህነቱ በአካባቢው የሚኖሩ የልዩ ልዩ ሃይማኖት ተከተዮች እርስ በእርስ በመከባበርና በሰላም አብረው የሚኖሩ ቢሆንም፣ የአመካ ወረዳ የሰላምና ፀጥታ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የፕሮቴስታንት እምነት ተከተይ በመሆናቸው እና ከፍተኛ የሃይማኖት ጥላቻን በሚገልጽ መልኩ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አጥር እንድታፈርስና በአካባቢው ምንም ዓይነት ልማት እንዳይካሄድበት በማድረግ ከፍርድ ቤት አሰራር ውጪ እና ያለ አግባብ ሥልጣናቸውን  በመጠቀም ፍትሕ እንዳናገኝ አድርገዋል ሲል አስታውቋል። ይህንንም ተከትሎ ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ሰዓት ላይ የተደራጁ የፕሮቴስታንት እምነት ተከተዮች ይዞታውንና ንብረቱን ይጠብቁ በነበሩ 6 የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከተዮች ላይ ድገተኛ ጥቃት በመሰንዘር ከፍተኛ አካላዊ ድብደባ’ ፈጽመውባቸዋል ሲል ገልጿል። በተጨማሪም ድምጽ በሌለው መሣሪያ አማካይነት ከፍተኛ ጉዳት  አድርሰዋል ያለ ሲሆን፣ በቦታው ላይ የነበረውን ሕንፃ በማፍረስና ንብረቱንም ሙሉ በሙሉ በማፍረስ ከፍተኛ ውድመት አድርሰዋል ብሏል። በመሆኑም የወረዳው አስተዳደር ጽሕፈት ቤት በድርጊቱ ላይ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ወንጀለኞችን በፍጥነት ለሕግ እንዲያቀርብና ተገቢው አስተማሪ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ይገባል ሲል ጠይቋል። አክሎም ጉዳት የደረሰባቸው ምዕመናን አስፈላጊውን ሕክምና እንዲያገኙና ለወደመው ንብረት ተመጣጣኝ ካሣ በሕግ አግባብ እንዲከፈላቸው እንዲሁም በፈረሰው ቤት ምትክ ሌላ ቤት ተገንብቶ ለአገልግሎት እንዲበቃ ቤተ-ክህነቱ  ጠይቋል። የሃይማኖት እኩልነትና ነፃነት እንዲረጋገጥ፣ የሕግ የበላይነት እንዲከበርና ለቤተ ክርስቲያኗና ለምዕመናን ተገቢው የሕግ ከለላ እንዲሰጥ ጥሪ ያቀረበ ሲሆን ይህ አቤቱታውንም ለማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ፣ ለክልሉ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ፣ ለሀዲያ ዞን ሰላም እና ጸጥታ መመሪያ፣ ለዞኑ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ እንዲሁም ለሀዲያ እና ስልጤ ሀገረስብከት ግልባጭ እንደላከ በደብዳቤው ጠቅሷል። ‌‎   #ቦርከና_ዜና
36000Loading...
+1
Нет текста...
34000Loading...
#ቅዱስ_ቂርቆስና_እናቱ_ቅድስት_ኢየሉጣ (#ሐምሌ_19) ሐምሌ ዐሥራ ዘጠኝ በዚህች ቀን ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣ በሰማዕትነት መከራ ተቀበሉ። ይህም ሕፃን ዕድሜው ሦስት ዓመት ሲሆነው ከሮሜ አገር ወደሌላ ሀገር እናቱ ይዛው ሸሸች በዚያም የሸሸችውን መኰንን አገኘችው።  ሰዎችም ነገር ሠሩባት ወደርሱ አስቀረባትና ስለ አምልኮ ጠየቃት እርሷም መኰንን ሆይ ዕድሜው ሦስት ዓመት የሆነው ሕፃን አለ አማልክቶችህን ማምለክ መልካም እንደሆነ ወይም እንዳልሆነ ያስረዳን ዘንድ እርሱን ጠይቅ አለችው።  ሕፃኑም ወደአለበት ጭፍራውን ልኮ ወደርሱ አስመጣው ሕፃኑንም ፊቱ ብሩህና ደስተኛ እንደሆነ አየውና አንተ ደስተኛ ሕፃን ሆይ እንዴት ነህ አለው። ሕፃኑም መልሶ አዎ ለእኔ ደስታ ተጠብቆልኛል ላንተ ግን ኀዘንና ልቅሶ ጥርስ ማፋጨትም ነው መጽሐፍ ለዝንጉዎች ተድላ ደስታ የላቸውም ብሏልና አለው እግዚአብሔር ኃይልና ንግግርን ሰጥቶታልና ብዙ ተናገረ በዚያም ያሉትን እስከ አስደነገጣቸው ድረስ ንጉሡን መኳንንቱንና ጣዖታቱን ረገማቸው ከብርታቱም የተነሣ አደነቁ።  መኰንኑም በአፈረ ጊዜ በየአይነቱ በሆነ ሥቃይ ታላላቆች የማይችሉትን ታላቅና አስጨናቂ የሆነ ሥቃይን አሠቃየው እናቱንም ከርሱ ጋር እንደ እርሱ አሠቃያት እግዚአብሔርም ያለምንም ጉዳት ያነሣቸው ነበር። ብዙዎች አሕዛብም ይህን አይተው አደነቁ ክብር ይግባውና በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም አምነው በሰማዕትነት ሞቱ የሰማዕትነትንም አክሊል ተቀበሉ።  በሕፃኑ ላይም የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ አደረበት። ታላላቅ ድንቆችና ተአምራቶችንም አደረገ ብዙዎች በሽተኞችንም አዳናቸው። ከዚህም በኋላ መኰንኑ በታላቅ የናስ ጋን ውስጥ ውኃ ጨምረው በእሳት ያፈሉት ዘንድ አዘዘ የፍላቱም ድምጽ እንደ ክረምት ነጐድጓድ ሆነ ያን ጊዜም ፍርሀትና የሃይማኖት ጉድለት በእናቱ ላይ ደረሰባት ሕፃኑም ስለ እናቱ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ።  ያን ጊዜ ጌታችን ልቧን ወደ ሰማይ አሳርጎ ለቅዱሳን ሰማዕታት የተዘጋጁ የብርሃን ማደሪያዎችን አየች ከዚህም በኋላ ጸናች እግዚአብሔርንም አመሰገነችው ልጅዋንም ልጄ ሆይ ከእንግዲህ አንተ አባቴ ነህ እኔም ልጅህ ነኝ አለችው።  ያቺ ከኔ የተወለድክባትም ቀን የተባረከች ናት አለች ወደዚያ ወደ ጋኑ ውስጥ በገቡ ጊዜም የውኃው ፍልሐት እንደ ንጋት ጊዜ ውርጭ ቀዘቀዘ ከእግዚአብሔር የታዘዘ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ከሰማይ ወርዶ የእሳቱን ኃይል አቀዝቅዞታልና።  ከዚህም በኋላ መኰንኑ ሥጋቸው ተቆራርጦ እስከሚወድቅ ድረስ በመቃጥን ውስጥ አድርገው እንዲጐትቷቸው አዘዘ ከእግዚአብሔርም የታዘዘ መልአክ አዳናቸው መኰንኑም በታላቅ ሥቃይ ያሠቃያቸው ዘንድ አስቦ እስኪመክር ድረስ በወህኒ ቤት ዘጋባቸው።  ያን ጊዜም ክብር ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሕፃኑ ቂርቆስ ወርዶ አጽናናው አረጋጋውም። ስሙን ለሚጠራና መታሰቢያውን ለሚያደርግ ቃል ኪዳን ሰጠው። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በከበሩ ሰማዕታት በጸሎታቸው ይማረን በረከታቸውም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን። (#ስንክሳር_ዘወርኀ_ሐምሌ ➛ስንክሳር ዘተዋሕዶ ፌስቡክ ገጽ የተወሰደ)
51000Loading...
Нет текста...
44000Loading...
Нет текста...
45000Loading...
ይድረስ ለቅዱስ ፓትርያርክ አባ ማቲያስ ቅዱስ አባታችን ሆይ፤ በመጀመሪያ በልዑል እግዚአብሔር ስም ሰላምታችንን እያቀረብን፤ ይህን መልእክት ለመላክ የተገደድነው በቤተ ክርስቲያናችን እና በልጆችዋ ላይ እየወረደ ያለው የመከራ ዶፍ ከቀን ወደ ቀን እየተባባሰ በመምጣቱ ምክንያት መሆኑን እንገልጻለን። ለ ስምንት ዓመታት  በየጊዜው የሚወጡ የ"እናዝናለን" መግለጫዎችን መስማትና ማንበብ ሰልችቶናል። እነዚህ መግለጫዎች የሕዝባችንን ሞት፣ ስደት እና የቤተ ክርስቲያናችንን ውድመት ሊያስቆሙልን አልቻሉም። ከቤተ ክህነት እስከ ቤተ መንግሥት ያሉትን ተፅዕኖዎች የምንረዳ ቢሆንም፣ ቅዱስነትዎ እንደ ቅዱሳን ሐዋርያት እውነትን መስክረው ቤተ ክርስቲያንን የማስቀጠል እና ልጆችዎን ከጥፋት የመታደግ መንፈሳዊና አባታዊ ሀላፊነት አለብዎት። ሥርዐቱ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ እያደረሰ ያለው ተፅዕኖ በመግለጫ እና በልምምጫ ሊቆም እንደማይችል ከእኛ ከልጆችዎ በላይ ጠንቅቀው ያውቃሉ ይረዳሉ። ስለሆነም የልጆችዎ የጅምላ ፍጅት እና የቤተ ክርስቲያን ውድመት በእውነት የሚያሳስብዎ ከሆነ፤ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አማራጮች ተግባራዊ እንዲያደርጉልን በትሕትና እንጠይቃለን፦ 1. ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ጉዳዩን ማሳወቅ፦    ሥርዐቱ በቤተ ክርስቲያናችን እና በልጆችዋ ላይ እያደረሰ ያለውን ፍጅት እና በደል በይፋ ለሚከተሉት አካላት በደብዳቤ እንዲያሳውቁልን፦    👉ለአኃት አቢያተ ክርስቲያናት    ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (UN) እና ለሰብአዊ መብት ምክር ቤት    👉ለዓለም አቀፍ ሃይማኖቶች ፓርላማ እና ለምክር ቤቶች     👉ለዓለም ሃይማኖትና እምነት ነጻነት ሲቪል ማኅበራት ኮሚቴ     👉ለዩኔስኮ (UNESCO)     👉ለዓለም አቀፍ ፍትሕ ፍርድ ቤት (ICJ) 👉ለአፍሪካ ኅብረት    👉ለዓለም ሀገራት መሪዎች እና ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ 2. መንፈሳዊ ውሳኔ መስጠት፦    ይህን ማድረግ የማይቻል ከሆነ፤ "ልጆቼን መጠበቅም ሆነ መታደግ አልቻልሁም" በማለት መንፈሳዊ ኃላፊነትዎን በመወጣት ወደ ገዳም (ለምሳሌ አቅራቢያ ወደሚገኘው ደብረ ሊባኖስ ገዳም) በመግባት በጸሎት እንዲወሰኑ። እነዚህን እርምጃዎች መውሰድ ከኅሊና፣ ከታሪክ እና ከእግዚአብሔር ፍርድ ነጻ የሚያወጣ እርምጃ ነው ብለን እናምናለን። ቅዱስ አባታችን ሆይ፥አሁን ባለው ሁኔታ  የ"እናዝናለን" መግለጫ ብቻ እያወጣን እንቀጥላለን ብለው የሚያስቡ ከሆነ ግን እርስዎም  ኦርቶዶክሳውያንን የማጥፋት መንግሥታዊ ፕሮጄክቱን ይደግፋሉ ወደ ሚለው ድምዳሜ ለመድረስ እንገደዳለን። አዎ  የ"እናዝናለን"መግለጫ መስማት ሰልችቶናል፣ አጥፊን የማይከስስ እና ተጎጂዎችን የማያስክስ የማጭበርበርና ከገዳዮች ጋር የመተባበር ተምሳሌት የሆነ ልፍስፍስ መግለጫ መስማት ሰልችቶናል፣፣ ገዳዩን ሥርዐት የማይከስና ፍትሕን የማያሰፍን  መግለጫ መስማት ሰልችቶናል፣እልቂታችንን የማያቆም መግለጫ መስማት ሰልችቶናል። ለሁለም ይደርስ ዘንድ ሼር በማድረግ እንተባበር https://t.me/Eyo21e
35000Loading...
Нет текста...
33000Loading...
"ትውልዱ ኦርቶዶክስና አማራን እየተበቀለው ነው"~አስቴር በዳኔ በኢትዮጵያ ምድር ኦርቶዶክስና አማራ ጠልነት የተራ ግለሰቦች ሳይሆን ፦ 👉ህገ መንግሥታዊ ነው 👉 እንደ አንድ ወሳኝ ማኅበረሰባዊ ሕይ+1
"ትውልዱ ኦርቶዶክስና አማራን እየተበቀለው ነው"~አስቴር በዳኔ በኢትዮጵያ ምድር ኦርቶዶክስና አማራ ጠልነት የተራ ግለሰቦች ሳይሆን ፦ 👉ህገ መንግሥታዊ ነው 👉 እንደ አንድ ወሳኝ ማኅበረሰባዊ ሕይወት መስተጋብር ይቆጠራል 👉 እምነታዊ ነው 👉 ሕዝባዊ ነው ይኽች በኦርቶዶክስ ጠልነት ያበደች ሴት ስልክ ቁጥሯ +251947428444 ነው መደወል የሚፈልግ ካለ
49000Loading...