𝐒𝐀𝐌𝐈 𝐓𝐄𝐂𝐇💻
رفتن به کانال در Telegram
Tech Tip | No investment | Finance | 🔍 Investment Guides. 📩 @mr_fxf
نمایش بیشترأثيوبيا4 052دسته بندی مشخص نشده است
8 087
مشترکین
-624 ساعت
+367 روز
+63230 روز
آرشیو پست ها
8 077
አሪፍ ቀልድ ካላችሁ comment አርጉ ብዙ "😂😁🤣😅" Reaction ያገኘው የ 🤖Gemini ai pro 18 month አሸናፊ ይሆናል ማለት ነው።
🗿አደራ እንጨት እንጨት የሚል የ chatgpt ቀልድ እንዳይሆን🗿
⚠️አንድም Like በ bot ካስደረጋችሁ ሙሉ በሙሉ ይሰረዝና ለቀጣዩ አሸናፊ ይተላለፋል⚠️
በተረፈ እስከ 4:00 ጊዜ አላችሁ🍸
8 077
እኔ ለናንተ የማልሆነው የለ🤔
Give Away🤖Gemini ai pro 18 month Activation link ዝም ብዬ እለቃለው የቀደመ ይወስደዋል✅
150❤️reaction ካለ😶
8 077
🎉ይሄው ቅድም የገዛሁት ነው refferal bonus balance ላይ ከገባላችሁ በዃላ ቀጥታ buy ብላችሁ Gemini ai pro 18 month መርጣችሁ መግዛት ነው✔️ሌሎችንም productoc ጨምራችሁ መግዛት ትችላላችሁ።
😐እኔን ምንም አላስቸገረኝም ቀጥታ ነው የሰጠኝ🙂
8 077
📌በ 10 invite=1$ የሚሰጥ telegram bot ነው እና 1$ ስትሞሉ ከፈለጋችሁ በ binance id ማውጣት ትችላላችሁ ከፈለጋችሁ ደሞ 1.5$ ሲደርስ እዛው ላይ 🤖Gemini ai pro 18 month መግዛት ትችላላችሁ✔️
📎https://t.me/Ggsomabot?start=ref_BN91A1WW
📎https://t.me/Ggsomabot?start=ref_BN91A1WW
🙂ትንሽ የሚያስጠላው ነገር በቀን 10=1$ ብቻ ነው መጋበዝ የምትችሉት።
😐ከዚው bot Give Away እሰጣለው react🗿
8 077
chatgpt እንደዚህ ተማሮብኛል ብዬ አላሰብኩም ነበር ገደላ እኮ ነው 😂ለማንኛውም ይመቻችሁ comment እያያችሁ ፈታ በሉ❤️
ደህና እደሩ የነገ ሰው ይበለን🥰
8 077
😁ለ chatgpt ይሄንን ከታች ያለውን copy አርጋችሁ ጠይቁት እና ፈታ በሉ🗿
🙂try it by chatgbt only👍
Based on everything you know about me, roast me and do not hold back, use Amharic language.በ screenshot or በጥቂቱ copy በ Comment ፃፉልን ትንሽ ፐታ እንበል😁🦦
