fa
Feedback
ICE | Inner Circle Ethiopia

ICE | Inner Circle Ethiopia

رفتن به کانال در Telegram

🛑 Stop Gambling. Start Executing. 🧠 Ethiopia’s First Trading Psychology Bootcamp. 📉 We don't sell signals. We fix your mind. 🇪🇹 Amharic & English Content. Register before the 40% Discount Ends: 👇 https://t.me/ICE_Ethiopia_Bot/start?startapp

نمایش بیشتر
أثيوبيا8 648دسته بندی مشخص نشده است
2 315
مشترکین
+124 ساعت
+217 روز
+26830 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+38
در 2 کانال‌ها
ژوئن '26
+355
در 8 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+267
در 7 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+232
در 7 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+260
در 9 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+1 332
در 9 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '260
در 9 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+5
در 9 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
11 ژوئیه+1
10 ژوئیه+2
09 ژوئیه+4
08 ژوئیه+10
07 ژوئیه+1
06 ژوئیه+3
05 ژوئیه+3
04 ژوئیه+7
03 ژوئیه+2
02 ژوئیه+3
01 ژوئیه+2
پست‌های کانال
ሰርክ ዓርብ ዓርብ ምሽት የምናካሄደው የ"ሸንጎ" የፋይናንሺያል ማርኬት ፖስድካስታችን ስለብሮከሮች እና ስለአለምአቀፉ የፋይናንስ ተቋማት እና አደረጃጀቶቻቸው በጥልቀት በተዘጋጀ መልኩ በሌክቸር መልክ
ሰርክ ዓርብ ዓርብ ምሽት የምናካሄደው የ"ሸንጎ" የፋይናንሺያል ማርኬት ፖስድካስታችን ስለብሮከሮች እና ስለአለምአቀፉ የፋይናንስ ተቋማት እና አደረጃጀቶቻቸው በጥልቀት በተዘጋጀ መልኩ በሌክቸር መልክ የሚቀርብበት ይሆናል። ሊያመልጣችሁ የማይገባ ላይቭ ነውና ትቀላቀሉን ዘንድ ለመጋበዝ ወደድን። https://vt.tiktok.com/ZS9MapyRqwFLx-HWrFB/

2
#The_Interview #S02E09 #With_Dr_Eyosiyas #BirrForex The Interview የተሰኘችው ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከሶስት ሰዓት ጀምሮ የምናዘጋጃት የኢትዮጵያውያን ትሬደሮች የቃለ
#The_Interview #S02E09 #With_Dr_Eyosiyas #BirrForex The Interview የተሰኘችው ሰርክ ቅዳሜ ምሽት ከሶስት ሰዓት ጀምሮ የምናዘጋጃት የኢትዮጵያውያን ትሬደሮች የቃለመጠይቅ መድረክ በዚህ ሳምንት በኢትዮጵያ ውስጥ ፎሬክስን መስራት እና ማስተማር ከጀመሩት ግምባር ቀደም ትሬደሮች መካከል የሆነውን ዶር እዮስያስ [@BirrForex] እንግዳዋ አድርጋላችሁ ትቀርባለች። በዚህ መድረክ ከ8 አመት ያላነሰ እና በተግባርም ራሱን ያሳየን ትሬደር ልምድ እና እውቀት ለመጋራት ሁላችሁም ተጋባዥ ታዳሚዎቻችን እንድትሆኑ ጥሪያችንን አቅርበናል። በፕሮግራሙ ላይ ልታቀርቧቸው የምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች በኮሜንት በኩል አጋሩን፤ በመድረኩ የናንተም ጥያቄዎች አካተን ለመቅረብ እንሞክራለን። የማቀር ፕሮግራም ነውና ቅዳሜ ምሽትን ከኛ ጋር ለማድረግ ፕሮግራማችሁን ያዙ። መልካም ምሽት።
301
3
ሰላም እንዴት ናችሁ ጋይስ ፡ በዛሬው ምሽት ፕሮግራማችን አንድ ፕሮፌሽናል ትሬደር ሊኖረው የሚገብውን ትክክለኛ ማንነት እና ባህሪያት ነጭ ነጩን ከሙያው አንፃር የምናወራበት መድረክ ይሆናል። ለመሆኑ
ሰላም እንዴት ናችሁ ጋይስ ፡ በዛሬው ምሽት ፕሮግራማችን አንድ ፕሮፌሽናል ትሬደር ሊኖረው የሚገብውን ትክክለኛ ማንነት እና ባህሪያት ነጭ ነጩን ከሙያው አንፃር የምናወራበት መድረክ ይሆናል። ለመሆኑ ትክክለኛ ትሬደሮች ናችሁ? እስቲ ኑና ራሳችሁን ፈትሹ። ላይቩን ተቀላቅላችሁ እንድንማማር ልንጋብዛችሁ ወደድን። https://vt.tiktok.com/ZS9MBnewKn3mY-0rz0z/
439
4
ነጋድራሱ ቅፅ ፪ ነገ ሀምሌ 1 2018 ዓም በጉጉት ሲጠብቋት ለነበሩ አንባቢዎች ለገበያ ትቀርባለች። ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ ፡ ነጋድራሱ ቅፅ ሁለት መፅሀፍ ከነገ ሀምሌ 1, 2018 ዓም ጀምሮ ለ
ነጋድራሱ ቅፅ ፪ ነገ ሀምሌ 1 2018 ዓም በጉጉት ሲጠብቋት ለነበሩ አንባቢዎች ለገበያ ትቀርባለች። ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ ፡ ነጋድራሱ ቅፅ ሁለት መፅሀፍ ከነገ ሀምሌ 1, 2018 ዓም ጀምሮ ለገበያ የምትቀርብ ሲሆን በ24 ሰዓታት ውስጥ ለሚገዙ አንባቢያን የ50% ቅናሽ ስለሚኖራትም ይህቺን ለመጀመሪያ ጊዜ በአማርኛና አገር በቀል በሆነ ሁነት የተዘጋጀች የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ መፅሀፍ ሁላችሁም መግዛት የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እወዳለው። እንደተለመደው ባዘጋጀነው ቦት አማካኝነት ከነገ ጠዋት ጀምሮ ማግኘት የምችትሉ ይሆናል። ቦታችን ፡- https://t.me/thenegedrasbot እውነት ለመናገር በነፃም ብሰጣችሁ ደስ ባለኝ ነበር። ነገር ግን በጊዜ ሂደት የተረዳሁት ነገር ምንም ነገር በነፃ ከቀረበ ዋጋውን ያጣል። በዚህ የመፅሀፍ ስራ ጉዞ በጣም ብዙ ድካምና ጊዜን ወስጄበታለው። እንደተለመዱት ስራዎቼ ወይም ፅሁፎቼ ሁሉም በነፃ ሊያገኛቸው በሚል ሊሰጣቸው የሚገባው ቦታ ሊያንስ አይገባውም የሚል እምነት ያለኝ በመሆኑም፤ በተጨማሪም በጣምምምምም ለረጅም ጊዜ በነፃ ትምህርትን በሰጠሁበት ሁነት ያን ያህል ቦታ እንዳይሰጣቸው ሆኖ አልፏልና ያንን ላለመድገም ስል ይህንን ዋጋ ላወጣበት ተገድጃለው። I hope እንደምትረዱኝ ተስፋ አለኝ። መፅሀፉ ከአንደኛው ቅፅ እጅጉን በበለጠና በተደራጀ መልኩ የተዘጋጀ፤ የበዙ መረጃዎችን አጭቆ የያዘ እና በተለይ ከአዕምሮዋችን ጋር በተያያዘ በጣምምምምም ብዙ ለውጦችን እንድታዩበት ተደረጎ የተዘጋጀ፤ 15 ምዕራፎችን በ5 ክፍሎች በማደራጀት ተግባራዊ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ መፍትሄዎችንም በብዛት በመያዝ በ162 ገፆች ተጠናቅሮ የቀረበ መድብል ነው። መልካም ንባብ።
589
5
ICE ኢንተርቪው ዝግጅታችን እስካሁን አቅርበን በማናውቀው ሁነት የሚካሄድን ከኳንት ትሬደር ጋር የሚደረግ ቆይታ እናረጋለን። ከPips pay my Bills ጋር የምናደርገውን ቆይታ የቀጥታ መድረክ ት
ICE ኢንተርቪው ዝግጅታችን እስካሁን አቅርበን በማናውቀው ሁነት የሚካሄድን ከኳንት ትሬደር ጋር የሚደረግ ቆይታ እናረጋለን። ከPips pay my Bills ጋር የምናደርገውን ቆይታ የቀጥታ መድረክ ትሳተፉበት ዘንድ ጋብዘናቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS9MFE1PVuqLW-LLuWv/
621
6
ሰርክ ቅዳሜ ምሽት የሚደረገው የICE ኢንተርቪው ምሽት ዛሬም በመቀጠል ወጣት ትሬደር የሆነውን DT FX Forex ይዘንላችሁ ቀርበናል። ተቀላቀሉን። https://vt.tiktok.com/ZS9M1dY8Qt4M4-bpbGL/
806
7
ሰርክ አርብ ምሽት የሚዘጋጀው የነጋድራስ ሸንጎ የፈንዳመንታል አናሊስስ መድረካችን በመጀመሩ የቀጥታ መድረኩን ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS96TqaReas8x-
ሰርክ አርብ ምሽት የሚዘጋጀው የነጋድራስ ሸንጎ የፈንዳመንታል አናሊስስ መድረካችን በመጀመሩ የቀጥታ መድረኩን ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS96TqaReas8x-C2dl6/
921
8
የICT ኮንሰፕት ይሰራል ወይስ አይሰራም በሚል ርእስ የምናደርገው የትምህርታዊ ክርክር መድረክ ዛሬም አራት የኮሚዩኒቲ መስራቾችን ይዞ በመገኘት የሚቀጥልበትን መድረክ አመቻችተን ይዘንላችሁ ቀርበናል።
የICT ኮንሰፕት ይሰራል ወይስ አይሰራም በሚል ርእስ የምናደርገው የትምህርታዊ ክርክር መድረክ ዛሬም አራት የኮሚዩኒቲ መስራቾችን ይዞ በመገኘት የሚቀጥልበትን መድረክ አመቻችተን ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሁላችሁም በላይቭ መድረካችን ላይ በመገኘት እውቀትን አብረን እንቋደስ ዘንድ ጋብዘናቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS9672mdD6G6P-vDpJK/
982
9
ገበያው ትክክለኛ አቅጣጫውን ከመያዙ በፊት የ Retail ትሬደሮችን Stop loss ለመሰብሰብ ወደ ላይ እና ወደ ታች ግራ የሚያጋቡ የ Liquidity Sweeps ሊያደርግ ይችላል። ስነ-ልቦና (Trader Brain)፡ በእንደዚህ አይነት የተምታታ እና አደገኛ የዜና ሰዓት፣ ከልክ ያለፈ በራስ መተማመን ወደ ከባድ ኪሳራ ሊመራ ይችላል። የስሜት ህዋሳቶቻችን (Triune Brain) በሚያሳድሩብን ተፅዕኖ በችኮላ ከመግባት መቆጠብ ያስፈልጋል። ትክክለኛው እርምጃ፡ ገበያው የመጀመሪያውን ስሜታዊ መወዛወዝ አጠናቆ ግልፅ አቅጣጫ እስኪይዝ መታገስ ብልህነት ነው። ከዚያም ዋጋው ወደ ትክክለኛው Order Block ሲመለስ ወይም በጥሩ የ Premium/Discount ደረጃ ላይ ሲደርስ ብቻ ስሌት ያለው ሪስክ ወስዶ መግባት ይመከራል።
933
10
የዛሬው ዜና ለገበያው ምን ማለት ነው? 1. Unemployment Rate (የስራ አጥነት ምጣኔ)፡ ውጤቱ (Actual): 4.2% ሆኖ መጥቷል። ትርጉሙ፡ ገበያው 4.3% ይሆናል ብሎ የጠበቀ ቢሆንም፣
የዛሬው ዜና ለገበያው ምን ማለት ነው? 1. Unemployment Rate (የስራ አጥነት ምጣኔ)፡ ውጤቱ (Actual): 4.2% ሆኖ መጥቷል። ትርጉሙ፡ ገበያው 4.3% ይሆናል ብሎ የጠበቀ ቢሆንም፣ የስራ አጥነቱ ቁጥር ወደ 4.2% ዝቅ ብሏል። ይህ ማለት ስራ ያጣው ሰው ቁጥር በትንሹም ቢሆን ቀንሷል ማለት ስለሆነ ለአሜሪካ ዶላር (USD) በአንድ በኩል ጥሩ (Bullish) የሚባል ዜና ነው። 2. Non Farm Payrolls - NFP (ከእርሻ ውጪ የተፈጠሩ አዳዲስ ስራዎች)፡ ውጤቱ (Actual): **57k (57 ሺህ) ብቻ ሆኖ መጥቷል። **ትርጉሙ፡ **ይሄ እጅግ በጣም አስደንጋጭ እና ገበያው ከጠበቀው (110k) በግማሽ ያህል ያነሰ ውጤት ነው። አሜሪካ ባለፈው ወር የፈጠረችው አዲስ የስራ እድል በከፍተኛ ሁኔታ ማሽቆልቆሉን ያሳያል። የ NFP ዜና ከስራ አጥነት ምጣኔው በላይ በገበያው ላይ ከፍተኛ ክብደት ስለሚሰጠው፣ ይህ ውጤት ለዶላር በጣም መጥፎ (Bearish) ዜና ነው። **አጠቃላይ አንደምታው እና በቀጣይ ምን እንጠብቅ? ምንም እንኳን የስራ አጥነት ምጣኔው በትንሹ ቢቀንስም፣ የ NFP መረጃ (57k) እጅግ በጣም ደካማ በመሆኑ አጠቃላይ የኢኮኖሚው የስራ ፈጠራ አቅም በከፍተኛ ፍጥነት እየቀዘቀዘ መምጣቱን ያሳያል። በዚህም ምክንያት ዶላር በሌሎች የገንዘብ ጥንዶች ላይ (እንደ EUR/USD ወይም GBP/USD) የመዳከም (Bearish) አዝማሚያ ሊያሳይ ይችላል። የቴክኒካል እና የስነ-ልቦና ምክር፡ **የገበያ እንቅስቃሴ (Liquidity Sweeps)**፡ ሁለቱ ዜናዎች እርስ በእርስ የሚቃረኑ (አንዱ ጥሩ አንዱ መጥፎ) ስለሆኑ፣ የዋጋ እንቅስቃሴው ወዲያውኑ ቀጥታ ወደ አንድ አቅጣጫ ላይሄድ ይችላል።
848
11
ሰላም ጋይስ ፡ የነጋድራስ የመጀመሪያ ባች ተመራቂ ተማሪዎች ሶስተኛ የቴሲስ ዲፌንስ አቅራቢዎች ዛሬ በኮግኒቲቭ ዲዞናንስ እሳቤ ዙሪያ ሪሰርቻቸውን ያቀርባሉ። ለመማማር የምትፈልጉ ቤተሰቦች መድረካችንን
ሰላም ጋይስ ፡ የነጋድራስ የመጀመሪያ ባች ተመራቂ ተማሪዎች ሶስተኛ የቴሲስ ዲፌንስ አቅራቢዎች ዛሬ በኮግኒቲቭ ዲዞናንስ እሳቤ ዙሪያ ሪሰርቻቸውን ያቀርባሉ። ለመማማር የምትፈልጉ ቤተሰቦች መድረካችንን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS96QTS9SvtsN-Hzvjh/
937
12
ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ ፡ የመጀመሪያው ባችን ያማከለው የነጋድራስ ፎሬክስ አካዳሚ የኮሚዩኒቲ የትሬዲንግ ጆርናል አራተኛውን ሳምንት በዚህ መልኩ አገባዷል። የግብይት ጥሪዎቹን እና ሀሳቦቹን ወዲያው
ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ ፡ የመጀመሪያው ባችን ያማከለው የነጋድራስ ፎሬክስ አካዳሚ የኮሚዩኒቲ የትሬዲንግ ጆርናል አራተኛውን ሳምንት በዚህ መልኩ አገባዷል። የግብይት ጥሪዎቹን እና ሀሳቦቹን ወዲያው ስለምንለቃቸው ከታች በተቀመጠው የጉግል ሊንክ ሊከታተሉት ወይም ወደ ዲስኮርድ VIP ኮሚዩኒቲያችን የሚያስፈጉትን እውቀታዊ ቅድመሁነቶች በማሟላት መቀላቀል ትችላላችሁ። Overall Metrics Total Executed Trades 24 Winning Trades 13 Losing Trades 11 Win Rate 54.17% Gross Profit (Pips) [+3,373.7 Pips] Gross Loss (Pips) [-617.4 Pips] Net Pip Growth [+2,756.3 Pips] Average Win: [+259.52 Pips] Average Loss: [-56.13 Pips] Realized R:R Ratio 4.62:1 Profit Factor: 5.46 Expectancy [+114.85 Pips] Net Profit [+$1,465.54] Ending Balance [$6,465.54] ROI [+29.31%] https://docs.google.com/spreadsheets/d/1ig_vqvTbEl35D-npoURcUjTDBAU1JzR34X7ueRH_uV0/edit?gid=542769468#gid=542769468
1 114
13
ሸንጎ በይፋ ተጀምራለች። ተቀላቀሉን። https://vt.tiktok.com/ZS96A4EXJ77Uw-uNglE/
ሸንጎ በይፋ ተጀምራለች። ተቀላቀሉን። https://vt.tiktok.com/ZS96A4EXJ77Uw-uNglE/
1 104
14
#ሸንጎ #SHENGO እነሆ "#ሸንጎ" የተሰኘው በጠለቀ የትሬዲንግ እሳቤዎች እና ሁነቶች ላይ በፕሮፌሽናል ትሬደሮች እና የትሬዲንግ አስተማሪዎች አማካኝነት ሳምንቱን እየጠበቀ ሰርክ ዓርብ ምሽት ከ3
#ሸንጎ #SHENGO እነሆ "#ሸንጎ" የተሰኘው በጠለቀ የትሬዲንግ እሳቤዎች እና ሁነቶች ላይ በፕሮፌሽናል ትሬደሮች እና የትሬዲንግ አስተማሪዎች አማካኝነት ሳምንቱን እየጠበቀ ሰርክ ዓርብ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ወደናንተ ወደቤተሰቦቻችን የሚቀርብበት ቀን ደረሰ። ፕሮግራሙን በዋነኝነት ከ5 እስከ 10 ዓመት ልምድ ባላቸው ትሬደሮች አማካኝነት የምንመራው እና የተለያዩ በኢትዮጵያ የትሬዲንግ ሴክተር ላይ አሻራቸውን እያሳረፉ የሚገኙ ትልልቅ ትሬደሮች ሀሳብ እና ትምህርቶቻቸውን የሚያካፍሉበት፤ የተለያዩ ፓናል ዲስከሽኖች የሚካሄዱበት እና ገንቢ ምክንያታዊና ትምህርት አቀፍ ሙግቶችን የሚያስተናግድ መድረክ የሚሆን ይሆናል። ዛሬ ጁን 26 2026 ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የመጀመሪያውን የሸንጎ ፖድካስታ የውይይት መድረካችንን "ሀ" ብለን የምንጀምር ይሆናል። በዚህ ሳምንት ፕሮግራማችን የሚካተቱ ዋነኛ ሀሳቦችም ፡ 1 ያሳለፍነውን ሳምንት አጠቃላይ የፈንዳመንታል እይታዎች እና መረጃዎች 2 የቀጣይ ሳምንት የፈንዳመንታል እይታዎች እና መረጃዎች 3 የሰሞኑን የወርቅ ባህሪ እና GEOPOLITICS 4 የሰው ልጅ አዕምሮ እና ትሬዲንግ ምን እንደሚያገናኛቸው የምናወራ ይሆናል። በፕሮግራሞቻችን ናቶሺ፤ ቫይብ ትሬድስ እና ዲ ቫይን የመድረክ መሪዎቻችን እና ዋነኛ ሀሳብ አመንጪዎቻችን የሚሆኑ ሲሆን በየሳምንቱም አንድ ወይም ሁለት የተመረጡ ስም ያላቸው ትሬደሮች በእንግድነት የሚቀርቡልን ይሆናል። የቲክቶክ ገፃችንን አሁኑኑ ቤተሰብ በመሆን ይህb ሳምንታዊ ፕሮግራማችን እንዳያመልጣችሁ ፎሎው በማድረግ እንድትጠባበቁን ጥሪያችንን እናቀርባለን። የቲክቶክ ገፃችን ፡ https://www.tiktok.com/@shengo_et Vibe Trading ETN ECOSYSTEM Negadras Forex and Psychology Acade
1 041
15
#ICE_DEBATE_NIGHT #S01E01 የICE የሙግት መድረኮች እነሆ እውን ሆነው በተለያዩ የትሬዲንግ እሳቤዎች ዙሪያ የተለያዩ ኮሚዩኒቲ ያላቸውን ልጆች እየሰበሰብን የምንሞግትበት እና የምንማማር
#ICE_DEBATE_NIGHT #S01E01 የICE የሙግት መድረኮች እነሆ እውን ሆነው በተለያዩ የትሬዲንግ እሳቤዎች ዙሪያ የተለያዩ ኮሚዩኒቲ ያላቸውን ልጆች እየሰበሰብን የምንሞግትበት እና የምንማማርበት መድረክ እነሆ ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በቲክቶክ ላይቭ የምንጀምረው ይሆናል። ከዚሁ ጋር ተያይዞ አብረን በአይነቱ ለየት ያለውን የSHENGO ፕላትፎርማችንንም የምናስተዋውቅበት መድረካችን ይሆናል። በዛሬው የክርክር መድረካችን፤ ስለ ስትራቴጂዎች መስራት እና አለመስራት የሚነሱ መከራከሪያዎችን መቋጫ ሊሰጥ የሚችል ሀሳብን በማንሳት "እውነት ሁሉም ስትራቴጂዎች ይሰራሉ ወይስ የማይሰሩ ስትራቴጂዎችም አሉ?" በሚለው መከራከሪያ ዙሪያ ሀሳባችንን እናንሸራሽራለን። በመድረኩ ከዚህ በፊት በICTም ሆነ በMSNR ስትራቴጂዎች ዙሪያ ይሰራሉ ያሉትንም አይሰሩም ያሉትንም ኮሚዩኒቲ በስራቸው የሚያስተዳድሩ ወንድሞቻችንን እውቀት ለመካፈል የምንጋብዝላችሁ ሲሆን በመድረኩ BON Trades, DT Forex Focus, FXAG እና Classic FX የሙግቱ ተሳታፊ የሚሆን ሲሆን በታዛቢነት እና ሀሳብ አመንጪነትም የምንጋብዛቸው ቤተሰቦች ይኖሩናል። ዛሬ ሀሙስ ጁን 25 ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በቲክቶክ መድረካችን አይቀርም። እስከዛው መልካም ምሽት በያላችሁበት ተመኘን። ዝግጅቱ የሚደረግበት የቲክቶክ መድረካችን ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia
1 042
16
Coming Soon. SHENGO. 26.06.26
Coming Soon. SHENGO. 26.06.26
909
17
S03E15 : ብሮከራችሁ አካውንታችሁን እንዴት እንደሚዘርፈው ታውቃላችሁ? "B-Book" የተባለው የፋይናንስ ዓለም ጥቁር ሚስጥር! https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7654968944327118101
1 125
18
ኒውሮፕላስቲሲቲ፤ አዕምሮአችን እና ትሬዲንግ የጠለቀ የአእምሮ ስነልቦና እና ትሬዲንግ መዋቅር ሌክቸር። https://vt.tiktok.com/ZS96LfuSH9FDG-dQDO4/
ኒውሮፕላስቲሲቲ፤ አዕምሮአችን እና ትሬዲንግ የጠለቀ የአእምሮ ስነልቦና እና ትሬዲንግ መዋቅር ሌክቸር። https://vt.tiktok.com/ZS96LfuSH9FDG-dQDO4/
1 305
19
DAY 2 የስድስተኛው ዙር የICE ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የአንድ ወር ኮርስ ተሳታፊዎች እያደረጉ የሚገኙትን የሪሰርች ፕረዘንቴሽን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS96
DAY 2 የስድስተኛው ዙር የICE ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የአንድ ወር ኮርስ ተሳታፊዎች እያደረጉ የሚገኙትን የሪሰርች ፕረዘንቴሽን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። https://vt.tiktok.com/ZS96JvrqUgKf1-sOn9L/
1 280
20
#ICE_Short_Lectures S03E11 : "በተኛሁበት አተርፋለሁ (Passive Income)" የሚለው የዩቲዩብ ጉሩዎች ትልቁ የክፍለ ዘመኑ ውሸት! ቤተሰብ የሆናችሁ አካውንቱ እየተመታ ስለሆነ በዛውም ላይክ እና ሼሩን ብታጨናንቁት አሪፍ ነበር ጋይስ። በተረፈ ያሏችሁን ሀሳብ አስተያየት እና ስነልቦናዊ ጥያቄዎች በኮሜንት በኩል ማስቀመጣችሁን አትርሱ። መልሶቹን በሌክቸር ቪዲዮዎች አማካኝነት እያደረኩ የምመልስላችሁ ይሆናል። https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7654240444699856146
1 229