Kolfe W 06 Weyra Cluster center
کانال بسته
نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
237
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-430 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '260
در 2 کانالها
ژوئن '260
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+17
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+15
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+231
در 2 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 30 ژوئیه | 0 | |||
| 29 ژوئیه | 0 | |||
| 28 ژوئیه | 0 | |||
| 27 ژوئیه | 0 | |||
| 26 ژوئیه | 0 | |||
| 25 ژوئیه | 0 | |||
| 24 ژوئیه | 0 | |||
| 23 ژوئیه | 0 | |||
| 22 ژوئیه | 0 | |||
| 21 ژوئیه | 0 | |||
| 20 ژوئیه | 0 | |||
| 19 ژوئیه | 0 | |||
| 18 ژوئیه | 0 | |||
| 17 ژوئیه | 0 | |||
| 16 ژوئیه | 0 | |||
| 15 ژوئیه | 0 | |||
| 14 ژوئیه | 0 | |||
| 13 ژوئیه | 0 | |||
| 12 ژوئیه | 0 | |||
| 11 ژوئیه | 0 | |||
| 10 ژوئیه | 0 | |||
| 09 ژوئیه | 0 | |||
| 08 ژوئیه | 0 | |||
| 07 ژوئیه | 0 | |||
| 06 ژوئیه | 0 | |||
| 05 ژوئیه | 0 | |||
| 04 ژوئیه | 0 | |||
| 03 ژوئیه | 0 | |||
| 02 ژوئیه | 0 | |||
| 01 ژوئیه | 0 |
پستهای کانال
Repost from Kolfe education official channel🇪🇹
ማስታወቂያ
ትምህርት ሚኒስቴር በነባርና አዲስ ትምህርት በሚጀመርባቸው የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራንና ርዕሳነ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። በመሆኑም መፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በበየነ መረብ ባልችሁበት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገልጽን
በመምህርነት መመዝገብ ለምትፈልጉ በ https://sbs.moe.gov.et/career/teacher
በርዕሰ መመህርነት ለመመዝገብ የምትፈልጉ https://sbs.moe.gov.et/directors መጠቀም የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን።
| 2 | #NGAT
የድህረ ምረቃ ፈተና ምዝገባ ከ ሐምሌ 15-25 መሆኑን የትምህርት ሚንስትር ቢገልፅም የ መመዝገቢያ ዌብሳይቱ እየሰራ እንዳልሆነ ተገልጿል ። ተማሪዎችም server እስኪሰተካከል ድረስ እንዲታገሱ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አንድ ባለሙያ ጠቁመዋል። | 96 |
| 3 | ✅በህይወታችን ልንማርባቸው የሚገቡ ጠቃሚ #️⃣አባባሎች
1️⃣. ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ!
2️⃣. ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ!
3️⃣. ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ!
4️⃣. ይቅርታ አድርግ ማለት አልተጎዳህም ማለት አይደለም በሆድ ቂም መያዝ ሌላ ጉዳት ስለሆነ እንጂ!
5️⃣ .ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ!
6️⃣. ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ
7️⃣. ስራህን ወደድ ማለት የምትሰራው ስራ ጥሩ ነው ማለት አይደለም ነገ ጥሩ ስራ እንዲኖርህ ዛሬ የምትሰራውን ወደድ ማለት እንጂ!
8️⃣. ወሬኛ አትሁን ማለት አታውራ ማለት አይደለም ምንም ስለማታውቀው ነገር አታውራ ማለት እንጂ!
9️⃣ .ትሞታለህ ማለት አትስራ ማለት አይደለም ምንም ቁም ነገር ሰትሳራ አትሙት ማለት እንጂ!
1️⃣0️⃣. ብቸኛ አትሁን ማለት ሮጠህ ትዳር ያዝ ማለት አይደለም ልብህን ጊዜህን ያለህን ሁሉ አሳልፈህ ለመስጠት ዝግጁ ሁን ማለት እንጂ!
1️⃣1️⃣.አዋቂ ሁን ማለት እንደገና ት/ቤት ሂድ ማለት አይደለም ብልህ ሁን ማለት እንጂ!
🔤🔤🔤🅰️
🔤🔤🔤 | 98 |
| 4 | ማሳሰቢያ ;-ከሞግዚት ወደ በቅድመ 1ኛ ደረጃ የትምህርት መስክ የተባለው በቅድመ 1ኛ ደረጃ ወይም ደግሞ በክወና እና እይታ ጥበብ በድፒሎማ መስክ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡Hub. gargaartuu irra gara BSTD kan jedhame BSTD yookinimmoo Og-aartii irratti sadarkaa Dippiloomaan dorgomuu ni danda'u———————————————————————————odeeffanno dabalataaf 0940301502 | 103 |
| 5 | ቀን 15/11/2018 ዓ/ም
አስቸኳይ ማስታወቂያ
ለመንግስት 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች
1. ከዚህ በፊት በሞግዝት የስራ መደብ ስሰሩ የነበሩ እና በቀጣይ 2019 በጀት ዓመት የቅድመ 1ኛ ደረጃ ትምህርት መማር የሚፈልጉትን ለይታችሁ
2. በ2018 ዓ.ም በመንግስት ትምህርት ቤቶች የፒጂዲቲ (የመምህርነት ሙያ) ስልጠና ያልወሰዱ መምህራን መረጃ መላካችሁ ይታወቃል ፡፡ ይሁን እንጂ አንድ አንድ መምህራን ሳንሞላ ስለቀረን በሚል መተው እያመለከቱ በመሆኑ እና ትምህርት ቢሮ ተጨማሪ ሰው እድል ስለሰጠን ያልሞሉ እና በቀጣይ መማር የሚፈልጉ መምህራን መረጃ በቅጹ መሰረት ሞልታሁ
ሁለቱን መረጃ ቢዘገይ እስከ ነገ (16/11/2018 ዓ/ም) 6፡00 ሰዓት እንድትልኩልን እናሳውቃለን፡፡
Guyyaa: 15/11/2018 A.L.I
BEKSISA ARIIFACHIISAA
Mana Barnootaa Mootummaa Sadarkaa 1ffaa hundaaf
Namoota kanaan dura gahee hojii gargaaraa/kunuunisummaa irratti hojjechaa turanii fi bara baajataa itti aanu 2019 A.L.I. keessatti barnoota sadarkaa dura 1ffaa (Pre-Primary) barachuu barbaadan adda baasuun odeeffannoo isaanii akka nuuf ergitani
Akkasumas, bara 2018 A.L.I. keessatti manneen barnootaa mootummaa keessatti leenjii PGDT (ogummaa barsiisummaa) osoo hin fudhatin barsiisota jiran ilaalchisee odeeffannoo nuuf erguun keessan ni beekama.
Haa ta’u malee, barsiisotni tokko tokko “foormii osoo hin guutin hafne ” jedhuun komii kaasaa jiru. Kanaaf, Biiroon Barnootaas carraa dabalataa waan nuuf kenneef, barsiisotni foormii hin guutin hafanii fi gara fuulduraatti leenjii/barnoota kana barachuu barbaadan, odeeffannoo isaanii akkaataa foormii kennameen guuttanii,
odeeffannoo lamaan isaanii guutuun baayyee yoo turullee, hanga boruu (16/11/2018 A.L.I.) sa’aatii 6:00tti nuuf akka ergitan cimsinee isin beeksifna. | 94 |
| 6 | ቀን 15/11/2018 ዓ/ም
አስቸኳይ ማስታወቂያ
ለመንግስት 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች
1. ከዚህ በፊት በሞግዝት የስራ መደብ ስሰሩ የነበሩ እና በቀጣይ 2019 በጀት ዓመት የቅድመ 1ኛ ደረጃ ትምህርት መማር የሚፈልጉትን ለይታችሁ
2. በ2018 ዓ.ም በመንግስት ትምህርት ቤቶች የፒጂዲቲ (የመምህርነት ሙያ) ስልጠና ያልወሰዱ መምህራን መረጃ መላካችሁ ይታወቃል ፡፡ ይሁን እንጂ አንድ አንድ መምህራን ሳንሞላ ስለቀረን በሚል መተው እያመለከቱ በመሆኑ እና ትምህርት ቢሮ ተጨማሪ ሰው እድል ስለሰጠን ያልሞሉ እና በቀጣይ መማር የሚፈልጉ መምህራን መረጃ በቅጹ መሰረት ሞልታሁ
ሁለቱን መረጃ ቢዘገይ እስከ ነገ (16/11/2018 ዓ/ም) 6፡00 ሰዓት እንድትልኩልን እናሳውቃለን፡፡
Guyyaa: 15/11/2018 A.L.I
BEKSISA ARIIFACHIISAA
Mana Barnootaa Mootummaa Sadarkaa 1ffaa hundaaf
Namoota kanaan dura gahee hojii gargaaraa/kunuunisummaa irratti hojjechaa turanii fi bara baajataa itti aanu 2019 A.L.I. keessatti barnoota sadarkaa dura 1ffaa (Pre-Primary) barachuu barbaadan adda baasuun odeeffannoo isaanii akka nuuf ergitani
Akkasumas, bara 2018 A.L.I. keessatti manneen barnootaa mootummaa keessatti leenjii PGDT (ogummaa barsiisummaa) osoo hin fudhatin barsiisota jiran ilaalchisee odeeffannoo nuuf erguun keessan ni beekama.
Haa ta’u malee, barsiisotni tokko tokko “foormii osoo hin guutin hafne ” jedhuun komii kaasaa jiru. Kanaaf, Biiroon Barnootaas carraa dabalataa waan nuuf kenneef, barsiisotni foormii hin guutin hafanii fi gara fuulduraatti leenjii/barnoota kana barachuu barbaadan, odeeffannoo isaanii akkaataa foormii kennameen guuttanii,
odeeffannoo lamaan isaanii guutuun baayyee yoo turullee, hanga boruu (16/11/2018 A.L.I.) sa’aatii 6:00tti nuuf akka ergitan cimsinee isin beeksifna. | 1 |
| 7 | የመምህርነት የስራ ቅጥር ምዝገባ ማስታወቂያ!
ሀምሌ 13/2018 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ10/11/2018 ዓ.ም ያወጣው የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ምዝገባ ከዛሬ ማለትም ከ13/11/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚከናወን ይሆናል፡፡
የመምህርነት የስራ ቅጥር መመዝገቢያ ሊንክ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfszWEujUr29knX3mhUsQJfzvosKBGCg7Jw2WznB0EsBMybGQ/viewform?usp=publish-editor | 141 |
| 8 | በክረምት መርሀግብር የትምህርት ደረጃቸውን ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ ለሚያሻሽሉ መምህራን የመግቢያ ፈተና ተሰጠ።
(ሀምሌ 11/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚገኙ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለሚያስተምሩና የትምህርት ደረጃቸውን በክረምት መርሀግብር ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ ለማሻሻል ለተመዘገቡ መምህራን በበይነ መረብ የመግቢያ ፈተና ተሰጠ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊና የዘርፉ አስተባባሪ አቶ አሊ ከማል ቢሮው የመምህራንን የትምህርት ደረጃ ለማሻሻል የተለያዩ መርሀግብሮችን አዘጋጅቶ ተግባራዊ በማድረግ ላይ መሆኑን አስታውሰው ከነዚህ ፕሮግራሞች መካከል የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር ባመቻቸው መሰረት በክረምት ወቅት የዲፕሎማ መምህራንን በዲግሪ ፕሮግራም የትምህርት ደረጃቸውን የሚያሻሽሉበት መርሀግብር አንዱ መሆኑን አስታውቀዋል።
ምክትል ቢሮ ኃላፊው አያይዘውም በ2018 ዓ.ም የክረምት መርሀግብር 888 የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ መምህራን የዲግሪ ትምህርት ለመማር መመዝገባቸውን ጠቁመው ከነዚህ መካከል ለከተማ አስተዳደሩ በተሰጠው ኮታ መሰረት የመግቢያ ፈተናውን የሚያልፉ መምህራን ትምህርታቸውን የሚከታተሉ መሆኑን በመግለጽ የትምህርት እድሉን ላመቻቸው የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር ምስጋና አቅርበዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመምህራን ልማት ባለሙያ አቶ መሰረት አምሳሉ በበኩላቸው የትምህርት እድሉ አዲሱን ስርአተ ትምህርት መሰረት አድርጎ ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ የትምህርት ደረጃቸውን ለሚያሻሽሉ መምህራን መዘጋጀቱን ገልጸው ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተሰጠው ኮታ መሰረት 162 ለአንደኛ ደረጃ እንዲሁም 401 ለሁለተኛ ደረጃ በድምሩ 563 መምህራን በሚመደቡባቸው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዲግሪ ትምህርታቸውን እንደሚከታተሉ አመላክተዋል | 217 |
| 9 | ማስታወቅያ 1 (በአማርኛ ቋንቋ) 👆👆 | 141 |
| 10 | https://youtu.be/2IKZqmVorcA | 147 |
| 11 | ማስታወቅያ በኦሮምኛ ቋንቋ👆👆 | 133 |
| 12 | https://youtu.be/XwjwdHi4QjM | 129 |
| 13 | ማስታወቅያ በአማርኛ ቋንቋ | 33 |
| 14 | ማስታወቅያ በአማርኛ ቋንቋ | 2 |
| 15 | https://youtu.be/XwjwdHi4QjM | 1 |
| 16 | https://youtu.be/2IKZqmVorcA | 32 |
| 17 | 1️⃣/የኮተቤ ሳይንስ ሸርድ የትምህርት እድል
⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/5877?single
2️⃣/የገላን የወንዶች አዳሪ እና የእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች አዳሪ ት/ቤት የት/ት እድል
⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76/5879?single
https://t.me/dam76/5880
👆👆👆☂☂☂☂☂👆👆👆 | 119 |
| 18 | የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ!
(ሀምሌ 10/2018 ዓ.ም)
@አ.አ ትምህርት ቢሮ | 124 |
| 19 | TDP2018_WITH_USERNAME
ሰላም እንዴት ዋላችሁ?
ይህ የተያያዘው ቅፅ ከድፕሎማ ወደ ድግሪ በክረምት መረሐ ግብር ትምህርት ዕድል ለማግኘት መግብያ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ ትምህርት ሚኒስቴር በላከው የግል User name እና Password መሰረት መረጃ ይዘው አብርሆት ቤተ መጸሐፍት በተገለፀው መረሀ ግብርና ሰዓት እንድገኙ ጥብቅ ማሳሰብያ እንድተላለፍላቸው ይደረግ። | 84 |
| 20 | ይሄንን መስፈርት የሚያሟሉ ተማሪዎችን እንዲመዘገቡ መረጃው እንዲደርሳቸው ይደረግ።
የኮ/ቀ/ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት | 75 |
