ExitPass Ethiopia
رفتن به کانال در Telegram
ExitPass Ethiopia ለ Exit Exam ተፈታኞች የተዘጋጀ ድንቅ የስልክ መተግበሪያ ነው! Download on Google Play: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exitpass.ethiopia Powered by: @keleme_2013
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 253
مشترکین
+524 ساعت
+1687 روز
+1 34030 روز
آرشیو پست ها
7 254
ለቀጣይ ተፈታኞች የተሰጠ ጠቃሚ ምክር!
ፈተናውን የጨረሱ ተማሪዎች እንደገለጹልን፣ ጥያቄዎቹ ቀላል General የሆኑ ዋና ዋና ነጥቦችን መሰረት ያደረጉ ናቸው፣Expect እንዳደረጉ በጥልቀት የወጡ ጥያቄዎች አይደሉም፤ ስለዚህ Overthink ሳታደርጉ በተረጋጋ መንገድ ተዘጋጁ።
📱 ተማሪዎች የእኛን መተግበሪያ ተጠቅመው መለማመዳቸው ፈተናውን እጅግ እንዳቃለላቸውና እንደጠቀማቸውም ገልጸውልናል🔥
ዝግጅታችሁን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ መተግበሪያችንን ተጠቅማችሁ በዋና ዋና ጥያቄዎች ላይ Reverse Learning ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! 👍
-- Good luck --
💬 @ExitPassEthiopia
7 254
የመጀመሪያውን ቀን የ Exit Exam በስኬት ላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! 👏
💬 ፈተናው እንዴት ነበር?
💡 ለቀጣይ ቀናት ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ ምን የምትመክሩት ነገር ወይም መልዕክት አላችሁ?
🌟 ስሜቶቻችሁን Comment ላይ አጋሩን!
7 254
ነገ ፈተና ለምትጀምሩ
"... የዓመታት ድካማችሁን ፍሬ የምታዩበት ቀን ደርሷል። በራስ መተማመን እና በተረጋጋ መንፈስ ወደ መፈተኛ ክፍል ግቡ፤ ከዚህ በፊት የተማራችሁትንና ያወቃችሁትን እንጂ ሌላ ተአምር አትፈተኑም።
መልካም ዕድል ይሁንላችሁ!
ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን!
7 254
🚨 Exit Exam ሊጀምር ነገ የመጨረሻው ቀን ነው!
የ Marketing • Logistics • IT ተማሪዎች ዝግጁ ናችሁ?
✖️ ብዙ ተማሪዎች የሚሰሩት ትልቅ ስህተት ጥያቄዎችን ዝም ብሎ በገረፍታ በማየት ማስታወስ ላይ ብቻ ማተኮር ነው! ፈተናውን በብቃት ለማለፍ ጥያቄዎችን በቃላችሁ መያዝ በቂ አይደለም።
🗝 የማለፊያው ዋና ቁልፍ እያንዳንዱን ጥያቄ ከነማብራሪያው (Concept) ጋር በደንብ መረዳት ነው! ፈተናው ቅርፁን ቀይሮ ቢመጣ እንኳ እንዳያደናግራችሁ የጥያቄውን ዋና ሃሳብ ማወቅ ወሳኝ ነው።
🕓 ጊዜ የላችሁም! በአፕሊኬሽናችን ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ከነ ዝርዝር ማብራሪያዎቻቸው ዛሬውኑ በመስራት የነገ ተመራቂነታችሁን አረጋግጡ! 🎓
👇 ሊንኩን ተጭናችሁ አውርዱ!
🖥 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exitpass.ethiopia
7 254
DAY THREE - ሰኞ - 08/10/2018 ዓ.ም
___
☀️ የጠዋት እና የከሰዓት ፈረቃ (Session 1, 2, 3 | 2:00 - 11:00)
(ይህ የትምህርት ክፍል በፈረቃ ተከፋፍሎ ጠዋትም ከሰዓትም የሚሰጥ ነው)
1. Accounting and Finance🌤 የከሰዓት ፈረቃ (Round 3 | 8:30 - 11:00)
2. Anthropology 3. Benishangul Language and Literature 4. Chemical Laboratory Science and Management 5. Chemical Science Laboratory Technology 6. Chemistry Laboratory Technology 7. Chinese Launguge 8. Curriculum and Instructional Supervision / Teacher education and Curriculum studies 9. General Linguistics 10. Information Technology (Ethiopian Police University) 11. Leather Product Engineering 12. Meteorology and Hydrology/ Climate and Hydrology 13. Mineral Processing and Metallurgical Engineering 14. Occupational Health and Safety 15. Pedagogical Science with Geography and Environmental Studies Composite 16. Physics Laboratory Technology 17. Public Relations and Communication Studies / Public relation and strategic communication 18. School and Counseling Psychology / School Psychology 19. Somali Language and Literature 20. Sport Coaching💬 @ExitPassEthiopia
7 254
DAY TWO - አርብ - 05/10/2018 ዓ.ም
___
☀️ የጠዋት እና የከሰዓት ፈረቃ (Session 1, 2, 3, 4 | 2:30 - 12:45)
(ይህ የትምህርት ክፍል በፈረቃ ተከፋፍሎ ጠዋትም ከሰዓትም የሚሰጥ ነው)
1. Management/ Business administration/Business Management/Business Management and Entrepreneurship🌤 የከሰዓት በኋላ ፈረቃ (Round 3 | 10:15 - 12:45)
2. Aquaculture and Fisheries Technology 3. Archeology and Heritage Management 4. BEd in General Science (Biology) 5. BEd in General Science (Chemistry) 6. BEd in General Science (Physics) 7. Criminology and Criminal Justice 8. Development and Environmental Management Studies 9. Educational Leadership and Management/English (Composite Major) 10. Environmental Technology and Engineering 11. Fisheries and Aquatic Science 12. Forest Management and Utilization 13. Gada and indigenous Knowledge Studies 14. Health Education and Promotion 15. Kaffi Noonoo and Literature 16. Music (Oromifia) 17. Population Studies 18. Range Ecology and Biodiversity 19. Saho Language 20. Sign Language and Deaf Culture 21. Sport Management 22. Textile and Apparel Merchandizing 23. Textile Chemical Process Engineering 24. Urban Forestry and Greening 25. Urban Transport Management💬 @ExitPassEthiopia
7 254
በ 2018 Exit Exam Schedule መሠረት፣ ዕለተ ሐሙስ የሚፈተኑ የትምህርት ክፍሎች ዝርዝር
-----
DAY ONE- ሀሙስ-04/10/2018 ዓ.ም
___
☀️ የጠዋት ፈረቃ (Morning Shift | 5:00 - 7:30)
1. Aviation Management 2. Cooperative Business Management 3. Hotel Management/ Tourism management / Tourism and hotel management / Tourism and Hospitality Management 4. Marketing Management 5. Procurement and Asset Management ( Public Procurement and Asset Management ) 6. Procurement and Property Management /Procurement and Supplies Management 7. Public Administration and Development Management 8. Public Finance Management and Accounting 9. Banking and Finance 10. Business Administration and Information Systems 11. Cooperative Accounting and Auditing 12. Development Management 13. General Business/Business Education 14. International Trade and Investment Management 15. Logistics and Supply Chain Management 16. Management Information System🌤 የከሰዓት ፈረቃ (Afternoon Shift | 8:30 - 11:00)
17. Animal production Technology Reg_Teaching 18. Architectural Design Technology 19. Architectural Design Technology Reg_Teaching 20. Architectural Design Technology Summ_Teaching 21. Automotive Technology 22. Automotive Technology Reg_Teaching 23. Automotive Technology Summ_Teaching 24. Building Construction Technology 25. Building Construction Technology Reg_Teaching 26. Building Construction Technology Summ_Teaching 27. Dairy Processing Technology Reg_Teaching 28. Electrical and Electronics Technology 29. Electrical Automation and control Technology 30. Electrical Automation and control Technology Reg_Teaching 31. Electrical Automation and control Technology Summ_Teaching 32. Electronics Communication Technology 33. Electronics Communication Technology Reg_Teaching 34. Electronics Communication Technology Summ_Teaching 35. Fruit and Veg. Processing Technology Reg_Teaching 36. Garment Technology 37. Garment Technology Reg_Teaching 38. Garment Technology Summ_Teaching 39. Hotel Management Bahirdar Curiculum 40. Hotel Management Mexico Curiculum 41. Hotel Management Mexico Curiculum Reg_Teaching 42. Information Technology 43. Information Technology Reg_Teaching 44. Information Technology Summ_Teaching 45. Leather and Leather Product Technology Reg_Teaching 46. Manufacturing Technology 47. Manufacturing Technology Reg_Teaching 48. Meat Processing Technology Reg_Teaching 49. Plant Production Technology Reg_Teaching 50. Road Construction Technology 51. Road Construction Technology Reg_Teaching 52. Road Construction Technology Summ_Teaching 53. Surveying Technology 54. Surveying Technology Reg_Teaching 55. Surveying Technology Summ_Teaching 56. Textile Technology Summ_Teaching 57. Tourism Management 58. Tourism Management Reg_Teaching 59. Water Supply and Sanitation Technology Reg_Teaching 60. Water Works & Irrigation Technology Summ_Teaching 61. Wood Technology Reg_Teaching 62. Wood Technology Summ_Teaching💬 @ExitPassEthiopia
7 254
የ2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መርሐግብር (Exit Exam Schedule) (Tentative)
የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል።
💬 @ExitPassEthiopia
7 254
ሰላም ሰላም ቤተሰቦች! 👋
ትላንት ባደረግነው poll ላይ ከ700 በላይ ተማሪዎች vote አድርጋችኋል፤ ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን። ግን ያየነው data ትንሽ አሳስቦናል...
ምክንያቱም 22% የሚሆኑት ተማሪዎች ገና አለመጀመራቸውን ነግረውናል! Exit exam ደግሞ በር ላይ ደርሷል። ስለዚህ ተደናግጣችሁ Give up ከመድረጋችሁ በፊት፣ በቀሩት ጥቂት ቀናት ውስጥ ልታደርጉት የሚገባችሁን ወሳኝ tips ላካፍላችሁ፦
🚨 1. ገና ላልጀመራችሁ
Panic መሆን አቁማችሁ አሁኑኑ ተነሱ! ጊዜው በጣም short ስለሆነ አሁን Module ገልብጦ ሁሉንም አንድ በአንድ ለማንበብ መሞከር time wasting ነው የሚሆነው።
📌 The only solution
በአቋራጭ ውጤታማ ለመሆን ያለፉ ዓመታት Exit ፈተናዎችን፣ Model Exams እና በየኮርሱ የተዘጋጁ MCQ ጥያቄዎችን መሥራት ላይ focus አድርጉ።
💡 ጥያቄ ስትሠሩ የምትሳሳቱበትን ነጥብ ብቻ እየሄዳችሁ የዛችን ክፍል ማስታወሻ ወይም module እያነበባችሁ እለፉ። Reverse Learning ይባላል፤ አሁን ካለው ሰዓት ጋር የሚሄደውና ንባቡን ፈጣን የሚያደርገው እሱ ነው።
📌 Don't try to cover everything
ሁሉንም Portion አትጨርሱትም። በብዛት ጥያቄ ሊወጣባቸው የሚችሉትን ዋና ዋና ምዕራፎች ብቻ መርጣችሁ እዩአቸው።
📚 2. እያጠናችሁ ላላችሁት
ደስ ይላል፣ በትክክለኛው track ላይ ናችሁ! አጨራረሳችሁን ለማሳመር እነዚህን አትርሱ፦
📌 Revision ወሳኝ ነው
ያነበባችሁትን እንዳትረሱ በየቀኑ የተወሰኑ ደቂቃዎች ለክለሳ ስጡ።
📌 Time Management
ጥያቄዎችን በሰዓት መሥራት ልመዱ። ፈተና ላይ ሰዓት እንዳያጥርባችሁ አሁኑኑ ራሳችሁን test አድርጉ።
😎 3. ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ለሆናችሁ
ጀግኖች! You guys are amazing. አሁን ምንም የምትፈሩት ነገር የለም።
📌 ሌሎችን አግዙ
ግራ የገባቸውን ወይም ገና ያልጀመሩ ጓደኞቻችሁን ጥያቄዎችን በማስረዳት support አድርጓቸው። ሰውን ስታስረዱ የእናንተ እውቀት ይበልጥ perfect ይሆናል።
📌 Don't get overconfident
ዝግጁ መሆናችሁ በጣም አሪፍ ቢሆንም፣ ከመጠን በላይ ተዘናግታችሁ እስከ ፈተና ቀን ድረስ ዝግጅታችሁን ሙሉ በሙሉ እንዳታቋርጡ። Exam ላይ ትናንሽ ነገሮች ትልቅ ዋጋ ያስከፍላሉ። ስለዚህ ቀለል ያሉ ጥያቄዎችን እንኳ እየደጋገማችሁ በማየት Active ሁኑ።
💬 Our last message
Exit Exam ላይ ብትወድቁ ድጋሚ መፈተን ትችላላችሁ፤ ግን ለምን ያህል ጊዜ እንደምትጠብቁ ታውቁታላቸሁ...🤦♂️
በዚያ ላይ አስቡት... ጓደኞቻችሁ በምረቃ ቀን ደስ ብሏቸው ከልባቸው ሲያሳልፉ፣ እናንተ ግን በውስጣችሁ በፈተናው ነገር ከፍቷችሁ ነው የሚውለው። ያ ቀን እንዳይፈጠር እና ያንን መጥፎ ስሜት እንዳታስተናግዱ፣ አሁኑኑ የምትችሉትን ሁሉ አድርጉ!
ሌሎች ነገሮችን ወደ ጎን አስቀምጣችሁ ወደ ዝግጅት ግቡ።
We wish you all the best🙏🏾
💬 @ExitPassEthiopia
7 254
⏳ Exit Exam ለመፈተን ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀሩታል! 😱
እናንተ ምን ላይ ናችሁ? ዝግጅቱ እንዴት እየሄደ ነው? 👇
7 254
❔ Exit Exam Simulation
ዝግጅታችሁን ይበልጥ ውጤታማ የሚያደርገውን ይሄን ምርጥ አማራጭ እንዳትረሱት!
በመተግበሪያችን ላይ የጥያቄ አይነቶችን፣ የፈተና ዓመታትን እና የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችን እንደ ፍላጎታችሁ በማቀላቀል የራሳችሁን ፈተና ማዘጋጀት ትችላላችሁ።
ዋናው Exit Exam ከመድረሱ በፊት፣ ያልጠበቃችኋቸው ጥያቄዎች እንዲመጡ በማድረግ ልክ እንደ እውነተኛ ፈተና ራሳችሁን Simulate አድርጉና ተፈተኑ!
አጠቃቀሙን ለማወቅ ሁላችሁም ቪዲዮውን ተመልከቱት፤ በጣም ይረዳችኋል።
መልካም ዝግጅት!
ለተጨማሪ እገዛ፦ @ExitPassEthiopia_Support
💬 @ExitPassEthiopia
7 254
#Notice
Exit exam ፈተና ከሰኔ 4/2018 ዓ/ም መሆኑን አውቃችሁ በብሔራዊ መታወቂያ (National ID) በመጠቀም የራሳችሁን መለያ ማረጋገጫ (Self-Identity Verification) ከዛሬ ጀምሮ ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል። ይህ ማረጋገጫ በምዝገባ ጊዜ በሰጣችሁት የFAN ቁጥር እና የግል መረጃ (Biographic Data) መሠረት ይፈጸማል።
ይህን ሂደት ለማጠናቀቅ ከ2–3 ደቂቃ ብቻ ይወስዳል። ለፈተናው መቀመጥ አስፈላጊ የሆነ ግዴታ ስለሆነ፣ የመለያ ማረጋገጫውን በተቻለ ፍጥነት በሚከተለው መግቢያ በመጠቀም ማጠናቀቅ ይጠበቅባችኋል።
https://verify.ethernet.edu.et. On the verification page, candidates will find everything they need to complete the process, including a video guide.
7 254
📣 ለ Exit Exam ተፈታኞች መልዕክት!
🙏Thank you, Bini, for informing the students.
🤩 Follow him for educational news: https://vt.tiktok.com/ZSxcre5kh/
7 254
Continued...
📌 ፈተና ላይ በጋራ መስራትን ተማምናችሁ አለመግባት። ፈተናው በኮምፒውተር የታገዘ ስለሆነም በጣም ብዙ ኮድ ነው ያለው። ይሄ የማይቻል ነው እራሳችሁ መስራት የምትችሉትንም ጊዚያችሁን የሚያባክንባችሁ ነው።
📌 በምትፈተኑበት ጊዜ የኮምፒውተር ክፍሎችን አለመነካካት እና በስህተት ኮምፒውተራችሁን እንዳትዘጉት መጠንቀቅ። ምክንያቱም እስኪ ከፍት ድረስ ጊዚያችሁን ያባክንባችኋል።
📌 የኮምፒውተር እውቀት የለኝም ብላችሁ አትጨነቁ። ፈታኝ መምህራን ያግዟችኋል።
📌 በቂ የሆነ እንቅልፍ መተኛት እና እረፍት ማድረግ አለባችሁ። እስከ መጨረሻው ሰአት/ ወደ ፈተና መግቢያ ሰአት ድረስ አታንብቡ
📌 ቀድመው የተፈተኑ ተማሪዎች በሚያወሩት ወሬ አለመረበሽ። የሌላው ትምህርት ክፍል ፈተና መክበድ ወይም መቅለል የእናንተን ትምህርት ክፍል ፈተና መክበድ ወይም መቅለል ጋር አይገናኝም። የተለያዩ ትምህርት ክፍል ፈተናን የሚያወጡት የተለያዩ ሰዎች ናቸው። ምንም አይነት ግንኙነት የለውም።
📌 ፈተና ወቷል በሚል ወሬ አለመረበሽ። ፈተናው በኮምፒውተር የታገዘ እና በጣም ጥቂት ሰዎች ብቻ የሚያውቁት በመሆኑ የመሰረቅ እድሉ በጣም ጠባብ ነው። ችግሩ ቢከሰት እንኳን ከእናንተ የሚጠበቀው ፈተናችሁን ሳትዘናጉ መስራት ነው። የሚመለከተው አካል መፍትሄ ይሰጥበታል።
📌 ፈተናውን የሚያወጣው ዩኒቨርስቲ ሊያሳስባችሁ አይገባም። ፈተናው የሚወጣው በተማራችሁት መሠረት ስለሆነ ትኩረታችሁ ፈተናው ላይ ብቻ ይሁን።
📌 ፈተና ላይ እንዳትቸገሩ ስትመገቡ ምቾት በማይሰጣችሁ ልክ ጠግባችሁ አትብሉ። ውሃም አብዝታችሁ አትጠጡ።
💡 በመጨረሻም ለድጋሚ ተፈታኞች እራሳችሁን ጭንቀት ውስጥ መክተትና የበፊቱ ውጤታችሁ አሁን ላይ ተጽእኖ ሊያደርግባችሁ አይገባም። ምክንያቱም ከዚህ በፊት መፈተናችሁ የፈተናውን ይዘት የተረዳችሁበት፣ ከስህተታችሁ የተማራችሁበትና አሁን የተሻለ ውጤት የምታስመዘግቡበት ስለሆነ መጨነቅ የለባችሁም።
✨ መልካም ዝግጅ ይሁንላችሁ!
💬 @ExitPassEthiopia
7 254
📢 Electrical Engineering Added⚡️
⚡️ Electrical Engineering Department has now been added, including full diagram-based questions
🌀 Refresh the app to access the exams and start practicing.
🖥መተግበሪያውን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.exitpass.ethiopia
🆘 ለአጠቃቀም እገዛ፦ @ExitPassEthiopia_Support
💬 @ExitPassEthiopia
7 254
📣 Exit Exam Advice
📌 ወደ ፈተና ከመግባታችሁ ቀደም ብላችሁ የሚያስፈልጉትን ነገሮች አዘጋጁ። የፈተና ቦታውን አድራሻ እና ሰዓቱን አስቀድማችሁ እወቁ። የፈተና እቃዎችን (እስክርቢቶ፣ Exit Exam Entry Ticket (የፈተና መግቢያ ወረቀት)፣ መታወቂያ፣ Username እና Password በወረቀት ጽፋችሁ መያዝ ወዘተ) አስቀድማችሁ አዘጋጁ። የፈተና ቦታችሁ እሩቅ የሆነ ቀደም ብላችሁ ተገኙ።
📌 ፈተናው ከሚጀምርበት ሰዓት ከ30 ደቂቃ ቀድማችሁ Exit Exam Entry Ticket ፕሪንት ያደረጋችሁትን (#በድጋሚ_ለምትፈተኑ) እና መታወቂያ ይዛችሁ በተመደባችሁበት መፈተኛ ክፍል መገኘት። ይህ ማድረጋችሁ አርፍዳችሁ መታችሁ ከምትረበሹ ይልቅ እንድትረጋጉና ፈተናው ላይ ትኩረት እንድታደርጉ ይረዳችኋል።
📌 ፈተናውን በምትፈተኑበት ጊዜ አለመጨነቅ ይሄ እንኳን ባይሳካ ቀጣይ መፈተን ስለትምችሉ አብዝታችሁ በመጨነቃችሁ ምክንያት መስራት የምትችሉትንም ጥያቄዎች ሳትሰሩ ትቀራላችሁ። የመውጫ ፈተናን መውደቅ የህይወት መጨረሻ አይደለም። ከእናንተ የሚጠበቀውን ማድረግ እንጂ መጨነቅ አያስፈልግም።
📌 ፈተና ላይ ሆናችሁ ጥያቄ በምትሰሩ ሰዓት የከበዳችሁን ጥያቄ ለመስራት በመታገል ብዙ ጊዜ አትግደሉ፤ እሱን ለመስራት ስትታገሉ ሌሎች ቀላል ጥያቄዎችን ሳትሰሩ ሰዓት ሊያልቅባችሁ ይችላልና። ከባዱን ጥያቄ #Flag_Question በማድረግ ዝለሉትና ቀለል የሚሉትን ሰርታችሁ ስትጨርሱ ሰዓት ስለሚተርፋችሁ ወደ ከበዳችሁ ጥያቄ ትመጡና ትሰሩታላችሁ። ነገር ግን ሰአት እንዳያንሳችሁ የምትዘሉት ጥያቄ ብዙ እንዳይሆን።
📌 ምንም እንኳን ፈተናው ቀድም ብሎ በቂ ዝግጅት ማድረግ የሚፈልግ ቢሆንም እስከዛሬ ያደረጋችሁት ዝግጅት በቂ እንደሆነ በራሳችሁ ሙሉ መተማመን ሊኖራችሁ ይገባል። የተማራችሁትና መስራት የምትችሉት በመሆኑ በፈተና ጊዜ አትጨነቁ።
ይሄንን መረጃው Exit ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ Forward አድርጉላቸው!
መልካም ዝግጅት
💬 @ExitPassEthiopia
7 254
😮10,000+ Downloads 🎉
🖥 ExitPass Ethiopia በጀመረ በጥቂት ወራት ውስጥ 10,000+ Downloads አግኝቷል!
በ2018 Mid-Year ተፈታኞች፣ የጥያቄዎቹን ባህሪ ተረድተው በጥያቄዎቹ ማብራሪያዎች አማካኝነት በሰፊው እንዲያነቡ አድርገናል። ይህም በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ፤ ጥያቄዎችን እየሰሩ Targeted የሆነ ኖት በማንበብ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተዘጋጅተው እጅግ አሪፍ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ረድቷቸዋል።
🤗 አሁንም እናንተን ውድ ቤተሰቦቻችንን ለቀጣዩ ፈተና እያዘጋጀን እንገኛለን። ፈተናውን ማለፍ ብቻ ሳይሆን፣ የሚያኮራ ውጤት እንደምታመጡ ሙሉ እምነት አለን!💪🏽
ስለመረጣችሁን እናመሰግናለን! 🙏
💬 @ExitPassEthiopia
7 254
💡 Exit Exam Tip
✅ ለ Exit Exam ጥያቄ ስትለማመዱ ትክክለኛውን መልስ ብቻ አይታችሁ አትለፉ። ከዛ ይልቅ የቀረቡትን ምርጫዎች እያንዳንዳቸውን በደንብ ለመረዳት ሞክሩ፤ ምክንያቱም ጥያቄዎች የሚሽከረከሩት በእነዚሁ ምርጫዎች ዙሪያ ነው።
✅ ዛሬ ምርጫ ሆኖ ያያችሁት ነገር ነገ ራሱን የቻለ ጥያቄ ሆኖ ሊመጣ ስለሚችል፣ ምርጫዎቹን መረዳት ማለት ሌላ አራትና አምስት ጥያቄዎችን እንደመስራት ይቆጠራል።
💡ያለፉት ዓመታት የፈተና Pattern የሚያሳየውም ይሄንኑ ነው!
💬 @ExitPassEthiopia
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
