C.Nurse Arba Minch University
رفتن به کانال در Telegram
📚 C. Nursing Arba Minch University 🏥 Exit Exam | Notes | PPT | PDFs 🎯 Helping Nursing Students Succeed 📩 For ads & collaboration contact: @C_Nursing_AMU Join us and share it with your classmates
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استپزشکی3 319
8 247
مشترکین
-324 ساعت
+717 روز
+38730 روز
آرشیو پست ها
Repost from Ethio & Global CV Maker
+4
የቅጥር ማስታወቂያ | ሐምሌ 22/2018 ዓም
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ለላፍቶ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና ለኮልፌ አጠቃላይ ሆስፒታል በተለያዩ የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን በቋሚነትና በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም
ለኮንትራት ቅጥር ፈላጊዎች Contract Position የሚለውን ሊንክ በመጫን እንዲሁም
ለቋሚ ቅጥር ፈላጊዎች Permanent Position የሚለውን ሊንክ በመጫን በስራቸው የተዘረዘሩ የስራ መደቦች ላይ በመመዝገብ ማመልከት የሚቻል መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
Contract Position (ለጊዜያዊ የስራ መደብ )
Permanent Position (ለቋሚ የስራ መደብ )
ማሳሰቢያ፡-
ለጊዜያዊ የስራ መደብ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከሀምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሶስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ብቻ እንዲሁም
ለቋሚ የስራ መደብ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከሀምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ብቻ ሆኖ ከጠዋቱ 2.30 እስከ ማታ 11.30 ብቻ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
በአንድ ኢሜል አድራሻ አንድ ጊዜ ብቻ ነው መመዝገብ የሚቻለው፡፡
ለመመዝገብ ሊንክ ⤵️
https://forms.gle/eNbU1f5HbPiPsDUQA
Join for more
▫️ Share & Forward For Your Beloved
ሌሎች ስራዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ethiocvglobalhub
https://t.me/ethiocvglobalhub
https://t.me/ethiocvglobalhub
A 23-month-old child was brought by his mother to the under-5 OPD with complaints of loss of appetite and growth problem. A nurse in charge suspects the child's problem is mild acute malnutrition. What is the most appropriate nutritional assessment method used to diagnose this case?
• a. Recent weight loss
• b. MUAC
• c. Weight for age
• d. Height for age
https://t.me/Comprehensivenursfile
https://t.me/Comprehensivenursfile
#እኔ ብቻ ነኝ ግን ኦርቶዶክስ ሆኜ ይሄ መዝሙር ምፅናናበት
ይህ መዝሙር በጣም ነው ምወደው ስሰማው ይነዝረኛል እስኪ በኔ አሳብ ሚስማማ እኔ ብሎ ይፃፍ
ኢሄ መዝሙር ግን የጋራ መዝሙራችን ነው😥
አዲስ ቪዲዮ ተለቋል!
COC Nursing Exam Questions & Answers ከምክንያት ማብራሪያ ጋር አስፈላጊ የፈተና ጥቆማዎች
አሁኑኑ በNurse X Hub ይመልከቱ፣👇👇
https://www.youtube.com/@nursexhub
ለተጨማሪ የNursing ትምህርቶች ደግሞ Subscribe ማድረግን አይርሱ!👇👇
https://www.youtube.com/@nursexhub
Repost from N/a
የተግባር ፈተና ለምትወስዱ የአንስቴዥያ ባለሙያዎች በሙሉ
_
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በAnesthesia ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የጽሁፍ ፈተና አልፋችሁ የተግባር ፈተና (OSCE) ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ፤ ፈተናው በሀምሌ 23/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦
- ሁሉም ተፈታኝ ሀምሌ 22/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል ይኖርባችኋል::
- በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ የብሄራዊ መታወቂያ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡
- ከላይ ከተጠቀሱት ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡
- ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እያሳሰብን:-
- ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን ሰነድ በመመልከት የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያዎች መመልከት ይኖርባችኋል
- ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡
https://t.me/AllHealthMaterials
https://t.me/AllHealthMaterials
https://t.me/AllHealthMaterials
የተግባር ፈተና ለምትወስዱ የአንስቴዥያ ባለሙያዎች በሙሉ
_____
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በAnesthesia ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የጽሁፍ ፈተና አልፋችሁ የተግባር ፈተና (OSCE) ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ፤ ፈተናው በሀምሌ 23/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦
- ሁሉም ተፈታኝ ሀምሌ 22/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል ይኖርባችኋል::
- በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ የብሄራዊ መታወቂያ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡
- ከላይ ከተጠቀሱት ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡
- ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እያሳሰብን:-
- ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን ሰነድ በመመልከት የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያዎች መመልከት ይኖርባችኋል
- ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡
Repost from Ethio & Global CV Maker
Professional CV & Job Application Package በልዩ ዋጋ!
✅ Professional CV Resume
✅ Application Letter
✅ Cover Letter
✅ ለኢትዮጵያ እና ለውጭ ሀገር ስራዎች ተስማሚ
🎓 አዲስ ተመራቂ ከሆኑ 🩺 COC ያለፉ 💼 ስራ መቀየር ከፈለጉ 🌍 ወደ ውጭ ሀገር ለማመልከት ከተዘጋጁ
📥 Order ልማድርግ👇
👉 @CVmaker16
👉 @ProCVMaker21
📞 0708367985
📄 Sample CV & Payment Proof
https://t.me/ethiocvglobalhub
Repost from Ethio & Global CV Maker
⬆ Vacancy Announcements:-
Organization: Care MCH Center
Location: Addis Ababa
Positions:-
1. Position: Midwife
Education: BSc in #Midwifery
Minimum Experience: #0_year – #1_year
Required No: 1
2. Position: Junior Nurse
Education: BSc in #Nursing
Minimum Experience: #0_year – #1_year
Required No: 1
Application Deadline: July 30, 2026
Vacancy Details -> Attached
How to Apply:
* Interested applicants who fulfill the requirements on the PDF above can apply through email or submit their application in person.
E-mail: caremch00@gmail.com
Address: Addis Ababa, around Jemo Mikael, in front of Jemo Mall
Join for more
▫️ Share & Forward For Your Beloved
ሌሎች ስራዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ethiocvglobalhub
https://t.me/ethiocvglobalhub
https://t.me/ethiocvglobalhub
Repost from Ethio & Global CV Maker
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆Application Requirements:
Interested applicants should submit:
• Updated Curriculum Vitae (CV)
• Copies of academic credentials
• Valid professional license
• Copies of relevant work experience certicates (if applicable)How to Apply
Applications may be submitted:
• By email: tsiona@stmaryhospital.org.sz or mesndesalegn371@gmail.com
• In person: Ofce no.16, St. Mary Catholic Primary Hospital, Areka, Wolaita, Ethiopia
Application Deadline
All applications must be received no later than July 31, 2026.
Only shortlisted candidates will be contacted
Join for more
▫️ Share & Forward For Your Beloved
ሌሎች ስራዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ethiocvglobalhub
https://t.me/ethiocvglobalhub
https://t.me/ethiocvglobalhub
Repost from Ethio & Global CV Maker
St. Mary Catholic Primary Hospital
📍Location: Areka, Wolaita, Ethiopia
St. Mary Catholic Primary Hospital invites qualied, competent, and compassionate professionals
to apply for the following positions:
1. Midwife
• BSc Degree in Midwifery from a recognized university
• Valid professional license
• Minimum of one (1) year of relevant work experience
2. Clinical Nurse (Diploma or BSc)
• Diploma or BSc Degree in Nursing from a recognized university
• Valid professional license
• 0 years experience
3. Laboratory Technician / Medical Laboratory Technologist
• Diploma in Medical Laboratory Technology or BSc Degree in Medical Laboratory Science
from a recognized university
• Valid professional license
• 0 years experience
Repost from Ethio & Global CV Maker
#New
#ClinicalNurse
Location Addis Ababa
Experience starting from zero
Apply
👇👇👇
How to Apply: Interested and qualified candidates are invited to submit their CV, cover letter, and copies of relevant credentials via email to betsegahmchc@gmail.com with the subject line: "Application for Clinical Nurse " or in person at our facility registry desk. We are located 300 meters down the road from Megenagna to Gurd Shola on the right-hand side, in a building formerly known as “St Yared Hospital”.
Join for more
▫️ Share & Forward For Your Beloved
ሌሎች ስራዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ethiocvglobalhub
https://t.me/ethiocvglobalhub
https://t.me/ethiocvglobalhub
Repost from Ethio & Global CV Maker
CV ሲጻፍ ወይም ሲሰራ ትክክለኛ እና Professional መሆን አለበት!
ብዙ ሰዎች CV ሲያዘጋጁ የሚያስፈልገውን መረጃ ሁሉ በትክክል ሳያቀርቡ ወይም ያልተገቡ ነገሮችን በመጨመር ይሰራሉ። ነገር ግን CV የእርስዎን ማንነት፣ ችሎታ እና ሙያዊ ብቃት ለቀጣሪው የሚያሳይ የመጀመሪያ መግቢያ ነው።
አንዳንድ ሰዎች CV ለራሳቸው ብቻ በማሰብ ይጽፉታል፤ ነገር ግን CV የሚነበበው በቀጣሪ እና በስራ አሰጣጥ ባለሙያዎች ነው። ስለዚህ ከቀጣሪው አመለካከት በማየት መዘጋጀት አለበት።
እኛ ልዩ የሚያደርገን፦ ስራ ብቻ CV መጻፍ አይደለም፤ እርስዎን በተሻለ መንገድ ለቀጣሪዎች ማቅረብ ነው።
እያንዳንዱ CV በጥንቃቄ ተዘጋጅቶ፣ ችሎታዎን፣ ልምድዎን እና ሙያዊ ጥንካሬዎን በትክክል እንዲያሳይ እናደርጋለን።
📥 Order ለማድረግ
👉 @CVmaker16
👉 @ProCVMaker21
📞 0708367985
📄 Sample CV & Payment Proof
https://t.me/ethiocvglobalhub
#ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች እና ውድ ቤተሰቦቼ፣ እንኳን ለታላቁ መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
የቅዱስ ገብርኤል በረከት፣ ምልጃና ጥበቃ በሁላችን ላይ ይሁን። መልካም በዓል! 🙏
አዲስ ቪዲዮ ተለቋል!
COC Nursing Exam Questions & Answers ከምክንያት ማብራሪያ ጋር አስፈላጊ የፈተና ጥቆማዎች
አሁኑኑ በNurse X Hub ይመልከቱ፣👇👇
https://www.youtube.com/@nursexhub
ለተጨማሪ የNursing ትምህርቶች ደግሞ Subscribe ማድረግን አይርሱ!👇👇
https://www.youtube.com/@nursexhub
#update
የመመዝገቢያ ሊንክ መስራት ጀምሯል ተመዝገቡ
ምዝገባው August 1 ይጠናቀቃል
server update የማድረጉ ስራው ተጠናቆ ስራ መጀመሩ ተገልጿል ። የፈተናው የጊዜ ሰሌዳ ቀድሞ ከነበረው ሐምሌ 29 ሊራዘም እንደሚችል ሲገለጽ። ትክክለኛውን የመፈተኛ የጊዜ ሰሌዳ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ እንደሚያደርግ ገልጿል
https://ngat.ethernet.edu.et/registration
#NGAT
የድህረ ምረቃ ፈተና ምዝገባ ከ ሐምሌ 15-25 መሆኑን የትምህርት ሚንስትር ቢገልፅም የ መመዝገቢያ ዌብሳይቱ እየሰራ እንዳልሆነ ተገልጿል ። ተማሪዎችም server እስኪሰተካከል ድረስ እንዲታገሱ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አንድ ባለሙያ ጠቁመዋል።
Server ስራ ሲጀምር መመዝገቢያ ሊንክ
https://ngat.ethernet.edu.et/registration
አዲስ ቪዲዮ ተለቋል!
COC Nursing Exam Questions & Answers ከምክንያት ማብራሪያ ጋር አስፈላጊ የፈተና ጥቆማዎች
አሁኑኑ በNurse X Hub ይመልከቱ፣👇👇
https://www.youtube.com/@nursexhub
ለተጨማሪ የNursing ትምህርቶች ደግሞ Subscribe ማድረግን አይርሱ!👇👇
https://www.youtube.com/@nursexhub
Repost from Ethio & Global CV Maker
CV ሲጻፍ ወይም ሲሰራ ትክክለኛ እና Professional መሆን አለበት!
ብዙ ሰዎች CV ሲያዘጋጁ የሚያስፈልገውን መረጃ ሁሉ በትክክል ሳያቀርቡ ወይም ያልተገቡ ነገሮችን በመጨመር ይሰራሉ። ነገር ግን CV የእርስዎን ማንነት፣ ችሎታ እና ሙያዊ ብቃት ለቀጣሪው የሚያሳይ የመጀመሪያ መግቢያ ነው።
አንዳንድ ሰዎች CV ለራሳቸው ብቻ በማሰብ ይጽፉታል፤ ነገር ግን CV የሚነበበው በቀጣሪ እና በስራ አሰጣጥ ባለሙያዎች ነው። ስለዚህ ከቀጣሪው አመለካከት በማየት መዘጋጀት አለበት።
እኛ ልዩ የሚያደርገን፦ ስራ ብቻ CV መጻፍ አይደለም፤ እርስዎን በተሻለ መንገድ ለቀጣሪዎች ማቅረብ ነው።
እያንዳንዱ CV በጥንቃቄ ተዘጋጅቶ፣ ችሎታዎን፣ ልምድዎን እና ሙያዊ ጥንካሬዎን በትክክል እንዲያሳይ እናደርጋለን።
📥 Order ለማድረግ
👉 @CVmaker16
👉 @ProCVMaker21
📞 0708367985
📄 Sample CV & Payment Proof
https://t.me/ethiocvglobalhub
