ELEVATE SKILL
رفتن به کانال در Telegram
Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055
نمایش بیشتر1 105
مشترکین
-224 ساعت
+57 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
1 105
Repost from ELEVATE SKILL
ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ላይ ይጠብቁን። ከወጣት entrepreneur //CEO-CO FOUNDER //
በተለይ ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች //ምክር ብቻ ሳይሆን የስራ እድልንም ይዞ መቷል።ምሽት 3:00 እንዳያመልጣቹህ።
1 105
🚀 ይህን ክረምት Full Stack Web Developer ይሁኑ!
🎓 ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ልዩ የFull Stack Web Development ስልጠና
በቴክኖሎጂ ዘርፍ ተፈላጊ ችሎታ ለማግኘት ዝግጁ ነዎት?
የ2026 የክረምት የFull Stack Web Development ስልጠና ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል!
✅ Front-End Development (HTML, CSS, JavaScript, React)
✅ Back-End Development (Node.js, Express)
✅ Database Management (MongoDB)
✅ Real-World Projects
✅ Portfolio Building
✅ Certificate of Completion
✅ Career Guidance & Freelancing Tips
⚡️ የተወሰነ ቦታ!
በዚህ ዙር 1 Section ብቻ ይኖራል። ቦታዎቹ ፈጣን ስለሆኑ ከመሙላታቸው በፊት አሁኑኑ ይመዝገቡ።💡 ከጀማሪ ደረጃ ጀምሮ እስከ ፕሮፌሽናል ድረስ የሚያደርስዎ ተግባራዊ ስልጠና! 🌟 ይህን ክረምት የሚፈለግ Full Stack Web Developer ይሁኑ! አሁኑኑ ይመዝገቡ https://elevateskill.vercel.app
1 105
ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ላይ ይጠብቁን። ከወጣት entrepreneur //CEO-CO FOUNDER //
በተለይ ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች //ምክር ብቻ ሳይሆን የስራ እድልንም ይዞ መቷል።ምሽት 3:00 እንዳያመልጣቹህ።
1 105
ለ Internship ማመልከቻ ያስገባችሁ ተማሪዎች፣
የማመልከቻ ግምገማ ሂደቱ ተጠናቋል። ወደ ቀጣዩ የምርጫ ደረጃ ያለፋችሁ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት በኢሜይል ተላልፎላችኋል።
እባካችሁ ኢሜይላችሁን (Inbox, Spam/Junk Folder ጨምሮ) በመመርመር መልዕክቱን ይመልከቱ።
ለሁሉም አመልካቾች ለነበራችሁ ፍላጎትና ተሳትፎ እናመሰግናለን።
ElevateSkill Team
1 105
Urgent❗️❗️❗️❗️
elevateskill በEBS Tv ላይ በቅርቡ ይጠብቁን።
elevate ላይ ስትማሩ ለነበራቹህ አሁን ላይ አዳማ መምጣት የምትችሉ ውድ ተመራቂዎች // የመሰረታቹህትን startup የምታስተዋውቁበት መድረክ ስለሆነ መምጣት የምትችሉ በ @elevateskillsuport በኩል አሳውቁን።
1 105
Repost from ELEVATE SKILL
Episode 4
Elevateskill Live podcast ...coming soon for detail .
@elevateskill live podcast 📻
1 105
Today !
internship apply ያደረጋቹህ ተማሪዎች ዛሬ በ email ማለፍ እና መውደቃቹህን ያሚያሳይ letter ይላክላቹሀል።
በትዕግሥት ይጠብቁ።
1 105
🔥Breaking News🎉🔥
እጅግ አስደሳች ዜና ይዘንላቹ መተናል ፣ Elevate skill በሃገራችን የ ቢዝነስ ኢንዱስትሪው ውስጥ ታላቅ ሚና ከሚያበረክት ድርጅት ጋር ተፈራር መስራት ጀምሯል🎉 ይህ ትልቅ እርምጃ ነው። የምናከናውነውን እያንዳንዱን እርምጃችንን ከእናንተ ጋር መካፈል ደስታችን ነው. እንኳን ደስ አለን!!!ዝግጁ ይሁኑ — ብዙ አስደናቂ ነገሮች በጀርባ በክንውን ላይ ናቸው 👀🔥
📞 Contact us for more info:
Telegram: @Elevateskillsupport
Instagram: elevateskill.1
📧 Email: elevateskill369@gmail.com
📞 Phone: +251981807055
🎉Stay tuned 🎉
