fa
Feedback
ELEVATE SKILL

ELEVATE SKILL

رفتن به کانال در Telegram

Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055

نمایش بیشتر
1 074
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+47 روز
+630 روز
آرشیو پست ها

last 30 day enrollment in elevateskill 195 student 😈
last 30 day enrollment in elevateskill 195 student 😈

elevateskill history
elevateskill history

shelmenal
shelmenal

ከየት እንደምትጀምር አታውቅም። ዛሬ "ይህን እጀምራለሁ!" ትላለህ... ነገ ደግሞ... "ቆይ ይሄ ይሻላል..." ከነገ ወዲያ... "ቆይ ትንሽ ላስብ..." ከዚያ... እንደጀመርከው ይቀራል። Business ሀሳብ ይመጣል... Notebook ላይ ትጽፈዋለህ... ከጓደኞችህ ጋር ትወያያለህ... Logo ሳይቀር ታስባለህ... ነገር ግን... Action ሲደርስ... ትቆማለህ። እና ራስህን... "እኔ ምን ሆኜ ነው?" ብለህ ትጠይቃለህ። እውነቱ ግን ይህ ነው... አንተ ሰነፍ አይደለህም። መንገዱን የሚያሳይህ ሰውና የምትጀምርበት አቅጣጫ ነው የጠፋህ።

ይህን ክረምት ለማን ነው የምትሰጠው? ለTikTok? ለSeries? ለመኝታ? ወይስ... ለወደፊት ህይወትህ? ከአራት ወር በኋላ ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመለስ... ሁሉም እንደቀድሞው ይሆናል። ነገር ግን... አንተ እንደቀድሞው መሆን የለብህም። Skill ተምረህ ተመለስ። Portfolio ይዘህ ተመለስ። Client መስራት እየጀመርክ ተመለስ። ከወላጆችህ... "ብር ላኩልኝ..." ከማለት... "አመሰግናለሁ... ይህን ወር እኔ እሸፍናለሁ።" ወደምትለው ደረጃ ተሸጋገር። የቤተሰብህ ተስፋ አንተ ነህ። የህይወትህን ታሪክ የሚቀይረው ሰውም አንተ ነህ። ዛሬ የምትወስነው ውሳኔ... ከ1 ዓመት በኋላ የምትኖረውን ህይወት ይወስናል። ዘመቻውን ተቀላቀል። ዛሬ ጀምር።

2018ሊጠናቀቅ 65ቀናት ቀርተውታል።አሁንም ይህን ክረምት ሳትጠቀምበት መጠናቀቁ ነው።እነዚህን 5 skill በዚህ ክረምት የምትማራቸውን። በmasters መምህራን አዘጋጅተናል full stack Web development ➡️Website development (back end &front end) ➡️digital marketing ➡️video editing ➡️graphics design ➡️virtuall assistance ➡️application development @elevateskillsupport ለተማሪዎች ብቻ ስለሆነ price እንዳያሳስብህ Register https://elevateskill.vercel.app/

​⏳ ሰዓቱ አይቆምም... አንተስ እስከመቼ ነው የምትጠብቀው? ​A new week means a fresh start. Time is moving fast, and the only person who can inve
​⏳ ሰዓቱ አይቆምም... አንተስ እስከመቼ ነው የምትጠብቀው? ​A new week means a fresh start. Time is moving fast, and the only person who can invest in your future is YOU. ​💡 አሁኑኑ እርምጃ ውሰድ! The countdown has begun, and registration for the Elevate Skill Summer Bootcamp is closing soon! 🚨 ​Don't look back at this summer with regrets. 👉 Register now and change your game! 🚀🔥 Registeration link 🔗 https://elevateskill.vercel.app/ #ElevateYourSkill #TakeAction

የክረምት ስልጠና 👀 Elevateskill course 🏹 ➡️Website development (back end &front end) ➡️digital marketing ➡️video editing ➡️graphics design ➡️virtuall assistance ➡️application development 📞 Contact us for more info:  😀Telegram: @elevateskill Telegram support @Elevateskillsupport  Instagram: elevateskill.1 📧 Email: elevateskill369@gmail.com  📞 Phone: +251981807055

"ወደ ቤት ተመልሰሃል... ግን ልብህ አልተመለሰም" ወደ ቤት ተመልሰሃል። ጠዋት ትነሳለህ... ስልክህን ትይዛለህ... TikTok... Facebook... Telegram... ከዚያም ቀኑ ያልፋል። ግን ልብህ ውስጥ አንድ ድምፅ አለ። "ይህ ክረምት እንደ ሌሎቹ እንዳያልፍ..." እየሠራህ መኖር ትፈልጋለህ። ገቢ መፍጠር ትፈልጋለህ። የራስህን Business መጀመር ትፈልጋለህ። ግን... "ከምን ልጀምር?" የሚለው ጥያቄ በየቀኑ ያቆምሃል። Energy አለህ... ሀሳብ አለህ... ህልም አለህ... ግን Action የለም። ማታ ታቅዳለህ... ጠዋት ትተዋለህ... አንተ ብቻ አይደለህም። ዛሬ በኢትዮጵያ ያሉ ሺዎች የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ይህን ተመሳሳይ ህይወት እየኖሩ ነው...

Full Stack Web Development

💻 ይህን ክረምት Full Stack Web Development ኮርስን በተግባር (Practical) እየሰጠ ነው። ይህን ክረምት ተምረህ ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመለስ... ሌሎች ሲተኙ... አንተ በዶርምህ ቁጭ ብለህ የደንበኞች (Client) Project እየሰራህ ገቢ ታገኛለህ። ሌሎች ስራ ሲፈልጉ... አንተ በSkillህ ይፈልጉሃል። ይህን ኮርስ ለምን ትመርጣለህ? ✅ 100% Practical Training ✅ ከመሰረታዊ እስከ Professional Full Stack Development ✅ በፈለከው ሰዓት እና በሚመችህ ጊዜ መከታተል ✅ እውነተኛ Project በመስራት መማር ✅ Portfolio በመገንባት ለClient ስራ ዝግጁ መሆን ማን ያስተምራል? እንደተለመደው ElevateSkill ላይ ስልጠናውን የሚሰጡት በዘርፉ ልምድ ያላቸው፣ በMasters ደረጃ የተማሩ እና በተግባር የሚሰሩ መምህራን ናቸው።
⚠️ በጥራት ስልጠና ለመስጠት...
Full Stack Web Development ኮርስ የምንቀበለው 19 ተማሪዎችን ብቻ ነው። ይህ እድል ለዚህ ክረምት ብቻ ነው። የ19ቱ ቦታዎች ከመሞላታቸው በፊት ተመዝግበህ ቦታህን ያዝ። ዛሬ የምትማረው Skill... ነገ የምትኖርበትን ሕይወት ይወስናል። https://elevateskill.vercel.app/

"ሁሉም ወደ ቤቱ ተመልሷል። አንተ ግን ይህን ክረምት እንዴት እየኖርክ ነው? 3 ወር በፍጥነት ያልፋል። ጥያቄው ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመለስ ከዛሬው የተሻለ ሰው ትሆናለህ? ወይስ እንደተለመደው ትመለሳለህ? ይህ ክረምት ዕረፍት ብቻ አይደለም፤ የራስህን የወደፊት ሕይወት የምትገነባበት እድል ነው።"

photo content

photo content

ዘንድሮ ዩኒቨርሲቲ ስትመለስ... ታሪክህን ትቀይራለህ? ወይስ ትደግመዋለህ? ከጥቂት ወራት በኋላ ወደ ዩኒቨርሲቲህ ትመለሳለህ። እንደተለመደው ከጓደኞችህ ጋር ትገናኛለህ። ነገር ግን ዘንድሮ አንድ ነገር የተለየ ይሆናል... አጠገብህ የተቀመጠው ጓደኛህ በላፕቶፑ ላይ እየሰራ ይሆናል። "Client አለኝ..." "Project አለኝ..." "Deadline አለብኝ..." "Payment ገብቶልኛል..." ይልሃል። አንተስ? እሱ እየሰራ... እሱ ገቢ እያገኘ... እሱ ራሱን እየገነባ... አንተ በዝምታ ትመለከታለህ? ከዚያም "እኔም ብማር ኖሮ..." ብለህ ትቆጫለህ። እውነቱ ግን ይህ አይደለም። ዛሬ የሚለይህ እድል አይደለም። የሚለይህ ውሳኔህ ነው። ሰዓት አለህ። ኢንተርኔት አለህ። ለመማር እድል አለህ። የቀረው አንድ ነገር ብቻ ነው... "ዛሬ መጀመር." ሕይወትህን የሚቀይረው ነገ አይደለም። ዛሬ የምትወስነው ውሳኔ ነው። ከአራት ዓመት በኋላ ዲግሪ የያዙ ብዙ ሰዎች ይኖራሉ። ነገር ግን ዲግሪያቸውን ከገቢ የሚያገናኙ ሰዎች ጥቂቶች ብቻ ይሆናሉ። አንተ ከየትኛው ቡድን ውስጥ መሆን ትፈልጋለህ? የሰው ታሪክ በአንድ ቀን አይቀየርም። ግን ታሪኩን የሚቀይረው ውሳኔ በአንድ ቀን ይወሰናል። ስለዚህ እራስህን አታስቀር። እድሉን አታሳልፍ። ሌሎች ሲያድጉ ተመልካች ብቻ አትሁን። ዛሬ የምትማረው Skill፣ ነገ የምትኮራበት ሕይወት ይፈጥራል። ለውጥ የሚጀምረው "አንድ ቀን" ሳይሆን... "ዛሬ" ነው። here

ዕድል በር ሲያንኳኳ… አንተ ምን ትከፍታለህ? "ድንገት የምታውቀው ካምፓኒ ይህን ስራ መስራት የሚችል ሰው ታውቃለህ?" ብሎ ቢጠይቅህ ምን ትመልሳለህ? "አዎ፣ እኔ እሰራለሁ።" ማለት ትችላለህ? ወይስ "አላውቅም..." ብለህ ዕድሉን በእጅህ ታሳልፈዋለህ? ዛሬ ብዙ ካምፓኒዎች ሰው አይፈልጉም፤ ችግራቸውን የሚፈታ ሰው ነው የሚፈልጉት። የስራ ሂደታቸውን የሚያቀልላቸው System ይፈልጋሉ። Website ይፈልጋሉ። Mobile Application ይፈልጋሉ። Graphics Design ይፈልጋሉ። Video Editing ይፈልጋሉ። AI Automation ይፈልጋሉ። Digital Marketing ይፈልጋሉ። Virtual Assistant ይፈልጋሉ።....... እነዚህን ስራዎች እንዲሰራላቸው በአንድ ፕሮጀክት ብቻ ከአስር ሺህ እስከ መቶ ሺዎች ብር ያወጣሉ። ጥያቄው ግን አንድ ነው... እነዚያ እድሎች ሲመጡ አንተ ምን ይዘሃል? ዲግሪ? እሱ ጥሩ ነው። CGPA? እሱም ጥሩ ነው። ግን ገቢ የሚያመጣ ክህሎት (Skill) ከሌለህ ያ እድል ከፊትህ አልፎ ይሄዳል። ዛሬ በዓለም ላይ እጅግ የሚፈለጉት ሰዎች ዲግሪ ስላላቸው ብቻ አይደለም፤ ችግር ስለሚፈቱ ነው። ስለዚህ እራስህን ጠይቅ... "ነገ አንድ ካምፓኒ 100,000 ብር የሚከፍል ስራ ቢሰጠኝ እሰራዋለሁ? ወይስ ሌላ ሰው እፈልግላቸዋለሁ?" ዕድል ሁሌም አይጠፋም። ግን ያልተዘጋጀ ሰው ዕድሉን ያጣል። ዛሬ የምትማረው Skill... ነገ ሕይወትህን ሊቀይር ይችላል።      telegram 👉 @elevateskill 📞 Contact us for more info:  Telegram: @Elevateskillsupport  Instagram: elevateskill.1 📞 Phone: +251981807055

photo content

ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ ተማሪዎች በሙሉ፣ Section እየተመደበ ስለሆነ ትምህርቱን በቅርቡ ለመጀመር ዝግጅት ላይ ነን። ስለዚህ ከታች ስማችሁ ከተጠቀሰ እባካችሁ በአስቸኳይ @elevateskillsupport ያናግሩ። Ayetu Lemma Naol Ahmed Meron Ashenafi Naol tolesa Tizalu Fenta Rim fantaw Rabira Asefa Beimnet Aregahegn Tegegn Gadisa Bekele destaw Abraraw section is pending ....

started
started