The Curious Cosmos
رفتن به کانال در Telegram
Curious Cosmos A daily journey through geography, history, and astronomy. Discover how mountains shape civilizations, stars guided ancient explorers, and our world connects across time and space. ✨ Daily Facts & Maps 🗺️ Geographical Wonders 📜 Historic
نمایش بیشتر1 489
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-267 روز
-9530 روز
آرشیو پست ها
1 489
1. According to the FDRE Constitution, sovereignty resides in:
1 489
4. According to Dalton’s atomic theory, atoms of the same element are:
1 489
📌 ለዛሬ Chemistry and civic ቀለል ያለ Quiz ስለሚኖረን በተለመደው ሰአት ጠብቁን
➡️ share and like ማድረግ አትርሱ
1 489
በዛሬው እለት April 11, 2026 መላው ዓለም በታላቅ ደስታና አድናቆት የናሳን (NASA) ታሪካዊ are Artemis II ተልዕኮ ስኬት እያከበረ ይገኛል።
Artemis II ተልዕኮ አራት ጠፈርተኞችን በሰላም ወደ ምድር በመመለስ የሰው ልጅ የጠፈር ምርምርን ወደ አዲስ ምዕራፍ አሸጋግሯል። ይህ ጉዞ የሰው ልጅ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በኋላ ወደ ጨረቃ ምህዋር የተመለሰበት ሲሆን፣ የኦራይን (Orion) መንኮራኩርና የጠፈርተኞቹ የህይወት ድጋፍ ሰጪ ስርዓቶች በጠፈር ጥልቀት ውስጥ በሚገባ መስራታቸውን በተግባር ያረጋገጠ ኩነት ሆኖ ተመዝግቧል።
ይህ ስኬት ለቀጣዩ ታላቅ ግብ—Artemis III ተልዕኮ—አረንጓዴ መብራት አብርቷል። በሚቀጥሉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ የሚከናወነው ይህ ተልዕኮ፣ የሰው ልጅን (የመጀመሪያዋን ሴት እና ጥቁር ጠፈርተኛን ጨምሮ) በጨረቃ ደቡባዊ ዋልታ ላይ ለማሳረፍ የታቀደ ነው። ለዚህም የናሳ ሳይንቲስቶች ከ SpaceX Starship የጨረቃ ማሳረፊያ መንኮራኩር ጋር ያለውን ቅንጅት የማጠናከር ስራ ላይ ትኩረት አድርገው እየሰሩ ይገኛሉ።
ከ Artemis III ባሻገር፣ የናሳ እና የአጋሮቹ የረጅም ጊዜ እቅድ በጨረቃ ምህዋር ላይ "Gateway" የተሰኘ የጠፈር ጣቢያ መገንባት ነው። ይህ ጣቢያ ለወደፊቱ የጨረቃ ላይ ቋሚ መኖሪያ ቤዝ (Base) ለመገንባት እና የሰው ልጅን ወደ ማርስ (Mars) ለመላክ በሚደረገው ጥረት እንደ ዋና የመሸጋገሪያ ማዕከል ሆኖ ያገለግላል። የዛሬው ስኬት ለነገው የሰው ልጅ የፕላኔቶች ተሻጋሪ ጉዞ መሰረት የጣለ ታላቅ ድል ነው።
#Artemis II #NASA
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
