fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Testa

Testa

رفتن به کانال در Telegram

Testa — Learn Together, Grow Together 🔥 This channel is for every [Grade 9 - Freshman] student who wants reliable study support, organized materials, exam prep, and a friendly academic community walking the same path. 👇 Contact Admin @Testa_support

نمایش بیشتر
3 032
مشترکین
-624 ساعت
-427 روز
-4530 روز
آرشیو پست ها
Testa
3 032
በ2019 ዓ.ም ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/
በ2019 ዓ.ም ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። https://t.me/Testa_ET

Testa
3 032
በ2019 ዓ.ም ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እና የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከጥቅምት 9-11/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋ
በ2019 ዓ.ም ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እና የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከጥቅምት 9-11/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። https://t.me/Testa_ET

Testa
3 032
በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች (Freshman) እና በ2018 ዓ.ም በመቱ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን የማለፊያ
በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች (Freshman) እና በ2018 ዓ.ም በመቱ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፤ የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚካሔደው ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ https://t.me/Testa_ET

Testa
3 032
በ2019 ዓ.ም ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት
በ2019 ዓ.ም ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ https://t.me/Testa_ET

Testa
3 032
🚨 ከመፅሐፍ ገጾች ብዛት ጋር መታገል ሰልችቶቹሃል? የፈተና ወቅት እስኪደርስ ወይም 12ኛ ክፍል እስክትገባ አትጠብቅ! ውጤታማ ዝግጅት ከዛሬ ይጀምራል። ለ ክፍል 9–12 ተማሪዎች ተብሎ የተዘጋጀው
+6
🚨 ከመፅሐፍ ገጾች ብዛት ጋር መታገል ሰልችቶቹሃል? የፈተና ወቅት እስኪደርስ ወይም 12ኛ ክፍል እስክትገባ አትጠብቅ! ውጤታማ ዝግጅት ከዛሬ ይጀምራል። ለ ክፍል 9–12 ተማሪዎች ተብሎ የተዘጋጀው TESTA አፕሊኬሽን የትምህርት ጉዞህን ቀልጣፋ እና ቀላል ያደርገዋል። TESTA ለምን ያስፈልግሃል? 📖 የተጨመቁ አጫጭር ማስታወሻዎች – ረጅም መጻሕፍትን በማንበብ የሚባክን ጊዜህን ይቆጥባል። 📝 የተለያዩ ጥያቄዎችና ኪውዞች – እውቀትህን በየጊዜው እንድትፈትሽ ይረዳሃል። 🎯 ለብሔራዊ ፈተና አስተማማኝ ዝግጅት – ዋና ዋና ጽንሰ-ሀሳቦችን (concepts) በቀላሉ ለመከለስ በሚመች መልኩ የተደራጁ። 📱 ሁሉም በትምህርትህ ውስጥ የሚያስፈልጉህ ነገሮች – በአንድ ምቹ አፕሊኬሽን በእጅህ ስልክ ላይ ዪገኛሉ። 💡 በዓመት 499 ETB ብቻ በማዉጣት የትምህርት አቀራረብህን አድርግ! 👉 አሁኑኑ TESTAን ዳውንሎድ አድርገቹ ዝግጅትቹን ጀምሩ!                 https://t.me/Testa_ET

Testa
3 032
በ2019 ዓ.ም አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 05
በ2019 ዓ.ም አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 05 እና 06/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ Join Our Channel👇 JOIN:@Testa_ET

Testa
3 032
በ2019 ዓ.ም ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማ
በ2019 ዓ.ም ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ Join Our Channel👇 JOIN:@Testa_ET

Testa
3 032
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በድጋሚ የትምህርት ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል። Join Our Channel👇 JOIN:@Testa_ET
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በድጋሚ የትምህርት ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል። Join Our Channel👇 JOIN:@Testa_ET

Testa
3 032
በ2019 ዓ.ም ቦረና ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ (Freshman) መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በቦረና ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ው
በ2019 ዓ.ም ቦረና ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ (Freshman) መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በቦረና ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 04 እና 05/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ Join Our Channel👇 JOIN:@Testa_ET

Testa
3 032
በ2019 ዓ.ም ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ (Freshman) መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ
በ2019 ዓ.ም ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ (Freshman) መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ Join Our Channel👇 JOIN:@Testa_ET

Testa
3 032
በ2019 ዓ.ም በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባች
በ2019 ዓ.ም በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 05 እና 06/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ Join Our Channel👇 JOIN:@Testa_ET

Testa
3 032
በ2019 ዓ.ም በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ወደ ጀማሪ መርሐግ
በ2019 ዓ.ም በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ወደ ጀማሪ መርሐግብር (Freshman Program) የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ Join Our Channel👇 JOIN:@Testa_ET

Testa
3 032
በ2019 ዓ.ም ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች
በ2019 ዓ.ም ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ Join Our Channel👇 JOIN:@Testa_ET

Testa
3 032
በ2019 ዓ.ም ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ መደበኛ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥቅም
በ2019 ዓ.ም ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ መደበኛ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 04 እና 05/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። Join Our Channel👇 JOIN:@Testa_ET

Testa
3 032
በ2019 ዓ.ም በኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ መደበኛ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም በኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገ
በ2019 ዓ.ም በኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ መደበኛ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም በኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 04 እና 05/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። Join Our Channel👇 JOIN:@Testa_ET

Testa
3 032
በ2019 ዓ.ም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት
በ2019 ዓ.ም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ጥቅምት 04 እና 05/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። Join Our Channel👇 JOIN:@Testa_ET

Testa
3 032
በ2019 ዓ.ም ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ (Freshman) ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በዲላ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች
በ2019 ዓ.ም ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ (Freshman) ተማሪዎች እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በዲላ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 05 እና 06/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። በ2019 ዓ.ም ወደ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 19 እና 20/2019 ዓ.ም መሆኑ ተመላክቷል። Join Our Channel👇 JOIN:@Testa_ET

Testa
3 032
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደቡ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን አራዝሟል። የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 28-29/2019 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ የነ
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደቡ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን አራዝሟል። የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 28-29/2019 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፣ ለሪማዲያል ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡ ተማሪዎች መረጃ ባለመላኩ የምዝገባው ወቅት ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። Join Our Channel👇 JOIN:@Testa_ET

Testa
3 032
እስካሁን ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርስቲዎች እነዚህ ናቸው። 🏢Jimmaa University ➡️ጥቅምት 4 እና 5 🏢Hawassa University ➡️ጥቅምት 3 እና 4 🏢Haramaya University ➡️ጥቅምት 5-8 🏢Kabridahar University ➡️ጥቅምት 2 እና 3 🏢Raya University ➡️ጥቅምት 16-18 🏢Debark University- ➡️መስከረም 28-29 🔔ሌሎች ዩኒቨርስቲወችም ሰሞኑን ይጠራሉ ተብሎ ይጠበቃል ዝግጁ ሆናችሁ ጠብቁ🎒 Join Our Channel👇 JOIN: @Testa_ET

Testa
3 032
Arrived ✅ Winners 🏆 @Aweke275 @Yabuxu
+1
Arrived ✅ Winners 🏆 @Aweke275 @Yabuxu