fa
Feedback
DevVoltz Technology company

DevVoltz Technology company

رفتن به کانال در Telegram

DEVVOLTZ TECHNOLOGY PLC is a software and technology company dedicated to building innovative digital solutions, empowering young talents, and transforming ideas into real-world products. www.devvoltz.com

نمایش بیشتر
510
مشترکین
+224 ساعت
+67 روز
+26730 روز
آرشیو پست ها
JOIN DEVVOLTZ SUMMER CODING BOOTCAMP
JOIN DEVVOLTZ SUMMER CODING BOOTCAMP

በቴክኖሎጂው ዘርፍ ጀማሪዎች ለምን ይወድቃሉ? እንዴትስ ማሸነፍ ይቻላል?
ወደ ቴክኖሎጂው ዓለም መቀላቀል ትልቅ ተስፋ ቢኖረውም፣ አብዛኞቹ ጀማሪዎች ገና ጉዟቸውን ሳይጀምሩ ተስፋ ሲቆርጡ ይታያሉ። በቴክኖሎጂው ዘርፍ ስኬታማ ለመሆን ኮድ መፃፍ መቻል ብቻ በቂ አይደለም፤ ትክክለኛውን መንገድ መከተልም ይጠይቃል። በ Devvoltz እይታ፣ ብዙዎች የሚሳሳቱባቸው ነጥቦች እና መፍትሄዎቻቸው፦
ለምን ይወድቃሉ?
✔️ መዝለል (Tutorial Hell): ከአንዱ ትምህርት ወደ ሌላው መዝለል እንጂ ፕሮጀክት ላይ አለመስራት። ✔️ ሁሉንም በአንድ ጊዜ መፈለግ: ጃቫስክሪፕት ሳይጨርሱ ወደ ፓይተን፣ እሱን ሳይጨርሱ ወደ AI መሮጥ። ✔️ መሰረታዊ እውቀትን መናቅ: "Logics" ሳይረዱ የሰው ኮድ ዝም ብሎ መኮረጅ።
እንዴት ማሸነፍ ይቻላል?
✔️ ጥልቅ ትኩረት (Focus): በአንድ ቋንቋ ወይም ቴክኖሎጂ ላይ ጸንታችሁ ቁሙ። ብዙ ከመጀመር ይልቅ አንዱን መጨረስ ትልቅ ድል ነው። ✔️ በመስራት መማር (Build to Learn): ቲዎሪውን ብቻ አታንብቡ፤ ትንሽም ብትሆን የምትሰራ "App" ወይም "Website" ሰርታችሁ ሞክሩ። ✔️ ማህበረሰብን ተቀላቀሉ: በብቸኝነት ከመታገል ይልቅ እንደ እናንተ ያሉ ጀማሪዎችና ባለሙያዎች ያሉበት ግሩፕ ውስጥ ተሳተፉ። ያስታውሱ፣ የቴክኖሎጂ ጉዞ ማራቶን እንጂ የ100 ሜትር ሩጫ አይደለም። ዛሬ የምትዘሩት ጥረት ነገ ትልቅ ባለሙያ ያደርጋችኋል። አጠቃቀምዎን ያዘምኑ፤ የፈጠራ አድማስዎን ያሳድጉ! © Devvoltz Tech Insights #TechCareer #BeginnersGuide #Devvoltz #SoftwareEngineering

ከጥንት አርበኝነት... ወደ ዘመኑ ዲጂታል ጀግንነት! 🇪🇹💻 ​እንኳን ለ85ኛው የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ድል መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ! ​አርበኞቻችን በደምና በአጥንታቸው ሀገርን በክ
ከጥንት አርበኝነት... ወደ ዘመኑ ዲጂታል ጀግንነት! 🇪🇹💻 ​እንኳን ለ85ኛው የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ድል መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ! ​አርበኞቻችን በደምና በአጥንታቸው ሀገርን በክብር እንዳቆዩልን ሁሉ፣ የዛሬው ትውልድ ደግሞ በቴክኖሎጂ እና በፈጠራ ሀገሩን የማልማት ታሪካዊ ኃላፊነት አለበት። ​ዴቮልትዝ (D E V V O L T Z) ይህንን ራዕይ ሰንቆ የዘመኑን አርበኞች (Digital Patriots) ለማፍራት የክረምት የኮዲንግ ስልጠናውን አዘጋጅቷል። ​በስልጠናው ምን ያገኛሉ?     👉​የሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ጥበብ     👉​የዲጂታል መፍትሄዎች ግንባታ 👉​የወደፊቱን የቴክኖሎጂ ዓለም የመምራት ብቃት ​📅 የምዝገባ ማብቂያ፡ ግንቦት  23 🎬 ትምህርት የሚጀምርበት፡ ሰኔ 1 ​የነገዋን ኢትዮጵያ በኮድ እንገንባ! 🔗 አሁኑኑ ይመዝገቡ

Apply now: www.devvoltz.com/bootcamp 0940192676
Apply now: www.devvoltz.com/bootcamp 0940192676

ገበያው የሚፈልገው ዲግሪ ሳይሆን ችሎታ ነው! በአሁኑ ጊዜ ዓለም እየተለወጠች ነው። ትልልቅ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች የሚፈልጉት በወረቀት ላይ የሰፈረ ዲግሪን ሳይሆን፣ በተግባር የታየ የፈጠራ ችሎታን ነ
ገበያው የሚፈልገው ዲግሪ ሳይሆን ችሎታ ነው!
በአሁኑ ጊዜ ዓለም እየተለወጠች ነው። ትልልቅ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች የሚፈልጉት በወረቀት ላይ የሰፈረ ዲግሪን ሳይሆን፣ በተግባር የታየ የፈጠራ ችሎታን ነው። ታዲያ እርስዎ ለዚህ ዝግጁ ነዎት? የዘንድሮውን ክረምት ዝም ብለው አያሳልፉት! የነገውን የቴክኖሎጂ ዓለም በዛሬው ስልጠና ይቆጣጠሩ። የ Devvoltz Summer Bootcamp ተቀላቅለው እውነተኛ የክህሎት ባለቤት ይሁኑ።
በቡትካምፓችን ምን ምን ያገኛሉ?
✔️ Web App Development: ዘመናዊ እና ተፈላጊ ድረ-ገጾችን መገንባት። ✔️ Mobile App Development: ለiOS እና Android የሚሆኑ መተግበሪያዎችን መፍጠር። ✔️ Artificial Intelligence (AI): የወደፊቱን ቴክኖሎጂ ዛሬውኑ መልመድ። ✔️ Machine Learning (ML): ዳታን ወደ እውቀት የሚቀይሩ ሲስተሞችን መተግበር።
ለምን እኛን ይመርጣሉ?
✔️ በተግባር የተደገፈ ትምህርት (Project-based) ✔️ በዘርፉ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚሰጥ ስልጠና ✔️ ከስልጠናው በኋላ የሥራ ዕድልን የሚያመቻች ክህሎት ጊዜው አሁን ነው! ዲግሪዎን በችሎታ አጅበው ለገበያው ብቁ ይሁኑ።
📅 Classes start on Sene 2
🔗 Register now: www.devvoltz.com
📞 Contact: +251940192676

"ነገ" የሰነፎች ቀጠሮ ናት፤ "ዛሬ" ግን የስኬታማዎች መነሻ!
ዓለም በቴክኖሎጂ በሚቆጣጠርበት በዚህ ዘመን፣ "ገና አመቻችቼ እጀምራለሁ" ብሎ መዘግየት የራስን ስኬት እንደማደናቀፍ ይቆጠራል። ነገን መጠበቅ ከስኬት የሚያርቅህ ብቸኛው ሰንሰለት ነው!
"ዛፍ ለመትከል የተሻለው ጊዜ ከ20 ዓመት በፊት ነበር፤ ሁለተኛው የተሻለው ጊዜ ግን 'አሁን' ነው"
- የቻይናውያን ምሳሌያዊ አነጋገር ምርጫው ያንተ ነው፦ ዛሬውኑ ወስነህ ከቴክኖሎጂው ዓለም ጋር አብረህ ትመጥቃለህ ወይስ ባለህበት ቆመህ የሌሎችን ስኬት በሩቅ እያየህ ትኖራለህ? የነገ ማንነትህ የሚወሰነው ዛሬ በምትወስነው ውሳኔ ብቻ ነው!
የDevVoltz የክረምት ኮዲንግ ቡትካምፕ - አሁኑኑ ይቀላቀሉ!
የቴክኖሎጂ ክህሎትዎን ለማሳደግ እነዚህን ተፈላጊ ስልጠናዎች አዘጋጅተናል፦ ✔️ AI-Integrated Full Stack Development ✔️ AI-Powered Mobile App Development ✔️ Python Mastery ✔️ Introduction to AI & AI Agents ✔️ Video Editing & Graphic Design
📅 Classes start on Sene 2
🔗 Register now: www.devvoltz.com
📞 Contact: +251940192676
የወደፊት ስኬትዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ! DevVoltz Summer Coding Bootcamp

🤷‍♂️ አዲሱ የ-AI ግዙፍ "DeepSeek-V4" በይፋ ተለቀቀ! • ​የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ፉክክር አዲስ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። ባለፈው ዓመት ChatGPT-ን በመብለጥ ታሪክ የሰራው የቻ
🤷‍♂️ አዲሱ የ-AI ግዙፍ "DeepSeek-V4" በይፋ ተለቀቀ! • ​የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ፉክክር አዲስ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። ባለፈው ዓመት ChatGPT-ን በመብለጥ ታሪክ የሰራው የቻይናው DeepSeek ኩባንያ፣ አሁን ደግሞ እጅግ ዘመናዊ የሆነውን DeepSeek-V4 የተባለ ሞዴሉን ይፋ አድርጓል። ​✅ አዲሱ ሞዴል ​ሁለት አማራጮች ያሉት ሲሆን "Expert" (ለከባድ ስራዎች) እና "Instant" (ለፈጣን መልሶች) ተብለው በሁለት ተከፍሏል። ✅ ​ክፍት ምንጭ (Open-weights)፦ ይሄ ትልቁ ዜና ሲሆን ማንኛውም ሰው ሶፍትዌሩን አውርዶ በራሱ ኮምፒውተር ላይ ሊጭነውና ሊጠቀምበት ይችላል። •​ለሒሳብና ለኮዲንግ፦ በተለይ በሒሳብ (Math) እና በፕሮግራሚንግ (Coding) ስራዎች ላይ ከሌሎቹ የ AI ሞዴሎች በላቀ ሁኔታ ፈጣንና ብልህ መሆኑ ተመስክሮለታል። ​💡​ይህ ሞዴል ከጎግል (Gemini) እና ከ-OpenAI (ChatGPT) ጋር እኩል የሚወዳደር ቢሆንም፣ ዋጋው እጅግ በጣም ርካሽ በመሆኑ ተማሪዎችና ድርጅቶች ስራቸውን በቀላሉ እንዲያከናውኑ ይረዳቸዋል። ​⚠️ ማስታወሻ፦ ​ሞዴሉን በግል ኮምፒውተር ላይ ለመጫን ከፍተኛ አቅም ያለው (High-end) ኮምፒውተር ቢፈልግም፣ በዌብሳይታቸው (chat.deepseek.com) ላይ ግን ማንኛውም ሰው በነጻ መሞከር ይችላል። ​💡 ለተጨማሪ ፈጣን የቴክኖሎጂ ዜናዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
@devvoltz