fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

🥀𐚁ΜαℓιΚα ρσៜτៜ𐚁👑

🥀𐚁ΜαℓιΚα ρσៜτៜ𐚁👑

رفتن به کانال در Telegram

🥀Assalamualekum🥀 🌷Ɯɛℓcσмɛ тσ тнιƨ cнαт🌷 🦋Ɩƨℓαмιc ρσɛм🦋 αи∂ ριc🦋

نمایش بیشتر
241
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
+1330 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+8
در 2 کانال‌ها
سپتامبر '26
+28
در 4 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+61
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+30
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+23
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+14
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+166
در 1 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
09 اکتبر+1
08 اکتبر0
07 اکتبر0
06 اکتبر0
05 اکتبر+2
04 اکتبر+2
03 اکتبر+2
02 اکتبر0
01 اکتبر+1
پست‌های کانال
አልሃምዱሊላህ 🥹

2
فَبِأَيِّ ألَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ❤️ ከጌታቹህ ፀጋዎች በየትኛው ታስተባብላላቹሁ??? በዲያሊሲስ ወቅት ደም በቀይ ቱቦ ከሰውነት ይወጣል ከዚያም በማሽን ውስጥ ካለፈ በ
فَبِأَيِّ ألَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ❤️ ከጌታቹህ ፀጋዎች በየትኛው ታስተባብላላቹሁ??? በዲያሊሲስ ወቅት ደም በቀይ ቱቦ ከሰውነት ይወጣል ከዚያም በማሽን ውስጥ ካለፈ በኋላ እንደገና በሰማያዊ ቱቦ ወደ ሰውነታችን ይገባል. የዲያሊሲስ ሂደት ለ 4 ሰዓታት ያህል የሚቆይ ሲሆን በሽተኛው በሳምንት ከሁለት እስከ ሶስት ጊዜ ሂደቱን መድገም አለበት ከከባድ ህመም ና ድካም ጋር ። በሌላ በኩል ኩላሊታቸው ጤናማ በሆኑ ሰዎች አካል ውስጥ በቀን 36 ጊዜ ተመሳሳይ ሂደት ካለ ምንም አይነት ህመም ና ድካም ይከናወናል። ታዲያ #ሳንከፍል #ሳንደክም ለተሰጠን ሙሉ ጤና #አልሃምዱሊላህ እንበላ! Copy
10
3
በ ህይወትህ ማወቅ ያለብህ 8 ነገሮች: 1- ደስታ? 👉"ሰላትን በጊዜዋ ስገድ" 2 የፊት ብርሃን? 👉''ለይል ስገድ፤ ፈጅርንም አታስመልጥ" 3 ጤና? 👉"ፁም " 4 - እርጋታ እና ሰላም? 👉"ቁርዓን ቅራ" 5 - ፈረጃ? 👉"እስቲግፋር አብዛ" 6 - የጭንቀት መወገድ? 👉"ዱዓ ማድረግ አዘውትር - አብዛ" 7 - በረካ? 👉"ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሰለዋት አውርድ።' 8 - የመከራ መወገድ? 👉"(ላ ሃውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ) ማለት አብዛ።''
9
4
ሸይኽ ዑሰይሚን ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ #ለአላህ_ብለው_የሚዋደዱ_ሰዎች 💚💚ውዴታቸው በዱንያ ጉዳዮች የተነሳ አይቋረጥም፣እነርሱ ለአላህ ብሎ የሚዋደዱ ስለሆነ ከሞት በስተቀር ሌላ የሚለያያቸው ነ
ሸይኽ ዑሰይሚን ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ #ለአላህ_ብለው_የሚዋደዱ_ሰዎች 💚💚ውዴታቸው በዱንያ ጉዳዮች የተነሳ አይቋረጥም፣እነርሱ ለአላህ ብሎ የሚዋደዱ ስለሆነ ከሞት በስተቀር ሌላ የሚለያያቸው ነገር አይኖርም፣አንዱ በሌላው ላይ ስሕተትን ቢፈፅም፣ ሐቁን ቢያጓድልበትም እንኳ እንዲህ ያሉ ነገሮች አያስጨንቃቸውም። 📚📚ሸርሑ ሪያድ ሳሊሒን(3/263
18
5
አሰላሙ  አለይኩም ወራህመቱላሂ  ወበረካትሁ    አህባቢ ነገ ሰኞ  ነው  ፆምን  አትርሱ የሱና  ፆም ላይ  በርቱ
24
6
🐸ምርጥ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪኮች በብዛት የሚቀርብበት ቻናል ተከፈተ ፥ እንድትቀላቀሉም ጋበዝናችሁ🤗
🐸ምርጥ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪኮች በብዛት የሚቀርብበት ቻናል ተከፈተ ፥ እንድትቀላቀሉም ጋበዝናችሁ🤗
16
7
👉ወደ መስጅድ በመሄድ የጀመዓ ሶላት መስገድ ያለው ጠቀሜታ :- አብደላ ኢብን መኽቱም ( ረ. ዐ ) አንድ ጊዜ ነቢዩን ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) እንዲህ በማለት ጠየቃቸው :- " የአላህ መልዕክተኛ ሆይ ! መዲና በመርዘኛ ነፍሳት በጎጂ አውሬዎች የተሞላች ናት :: እነዚህ ነፍሳት የሚናከሱ አውሬዎች ይጎዱኛል ብዬ እፈራለሁ :: ወደ መስጊድ ከመምጣት ይልቅ እቤቴ ሆኜ መስገድ እንድችል አይፈቅዱልኝምን ? " የአላህ መልዕክተኛ ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ :- 👉 " ሃያ አለ ሶላህ (ወደ ሶላት ኑ ) ፣ ሃያ አለል ፈላህ ( ወደ ተሳከ ሕይወት ኑ ) የሚለውን ጥሪ ትሰማለህ ? እንደዚያ ከሆነ ወደ መስጊድ መምጣት አለብህ ። " ( አቡ ዳውድ እንደዘገቡት ) 👉ምንም አይነት አስቸጋሪ ሁኔታ ቢገጥመን የሶላት ጥሪ ( አዛን ) ከሰማን መልስ የመስጠት ግዴታ እንዳለብን ነው :: ነቢዩ ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) በአንፅኦት ያሰገነዘቡን :: ሰዎች ወደ መስጊድ ይመጡ ዘንድ የአላህ መልዕክተኛ ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) የተለያዩ መንገዶችን በመጠቀም ማስጠንቀቂያ ይሰጡ ነበር :: ኡበይ ኢብን ከዓብ ( ረ . ዐ . ) እንዲህ ይላል :- " አንድ እለት የአላህ መልዕክተኛ ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) የፈጅር ሶላት ከሰገዱ በሗላ እንዲህ አሉ " እገሌና እገሌ ለሶላት መጥተዋልን ? " አልመጡም የሚል መልስ ተሰጣቸው :: " አገሌና እገሌስ አልመጡምን ? " አሉ :: " አልመጡም " የሚል መልስ ሰጧቸው :: በዚህ ጊዜ እንደህ አሉ :- " እነዚህ ሁለት ሶላቶች ( የፈጅር እና የኢሻ ሶላት ) ናቸው በመናፍቃን ላይ ከባድ የሚሆኑት :: እነዚህ ሶላቶች የያዙትን ትርፍና ትሩፋት ብታውቁ ኖሮ በእንብርክካቹሁ እየዳሃቹሁ መጥታቹሁ በጀመዓ ትሰግዱ ነበር :: 👉የመጀመሪያው አወል ሶፍ ልክ እንደመላእክት ሶፍ ነው : የሚቆጠረው በእርሱ ውስጥ ያለውን ትሩፋት ብታውቁ ኖሮ ቦታውን ለመያዝ ትሽቀደደሙ ነበር :: አንድ ሰው ከሌላ ሰው ጋር በመሆን የሚሰግደው ሶላት ብቻውን ከሚሰግደው ሶላት ይልቅ ብዙ ትሩፋትና ብዙ ምንዳ ( አጅር ) ያስገኝለታል :: ከሁለት ሰዎች ጋር በመሆን የሚሰገድ ሶላት ከአንድ ሰው ጋር ሆኖ ከሚሰገድ ሶላት ይልቅ በላጭና ብዙ ትርፋማ ነው :: የሰጋጆች ቁጥር በበዛ ቁጥር የልቅናባለቤት የሆነው ጌታችን አላህ ይደሰታል :: ( አቡ ዳውድ ፣ ነሳኢ ) 👉በቅዱስ ቁርኣን ፡ - ጌታችን ፈጣሪያችን እንዲህ ብሏል :- " አላህን ከማውሳትና ሶላት ከመስገድ ዘካንም ከመስጠት ንግድም ሽያጭም የማያታልላቸው ልቦችና አይኖች በእርሱ የሚገለባበጡበትን ቀን የሚፈሩ የሆኑ ሰዎች ( ያጠሩታል ) :: ( አል - ኑር : 37 )
28
8
ነገ ሰኞ ነዉ የቻልን እንፁም 🤝 . . . ያልቻለ 1 ሰውም ቢሆን ያስታውስ 🙌
27
9
🤍React👳+9
🤍React👳
40
10
ኢማም አሽ-ሻፊዒ ረሂመሁሏህ " ስለ ዐደብ ስትሰማ ያለህ ጉጉት እንዴት ነው?” ተብለው ሲጠየቁ... “አንዲት እናት ብቸኛ ልጇ ጠፍቶባት የምትፈልገውን ያህል ጉጉት አለኝ” ብለዋል። ዐደብ አላህ ይስጠ
ኢማም አሽ-ሻፊዒ ረሂመሁሏህ " ስለ ዐደብ ስትሰማ ያለህ ጉጉት እንዴት ነው?” ተብለው ሲጠየቁ... “አንዲት እናት ብቸኛ ልጇ ጠፍቶባት የምትፈልገውን ያህል ጉጉት አለኝ” ብለዋል። ዐደብ አላህ ይስጠን!🤲🥀🤍
35
11
🧕🏻 ለሙስሊም እህቶቼ 🌸 ውዷ የኢስላም እህቴ! ውበትሽ በውጫዊ ገጽታሽ ብቻ አይደለም፤ በመልካም ሥነ ምግባርሽ፣ በሐያእሽ፣ በኢማንሽ እና በአላህ ዘንድ ያለሽ ትጋት ውስጥም ነው። 🤍 አላህ ከሚወዳቸው ባሮቹ ያድርገን። آمين 🤲
33
12
.
1
13
.
1
14
.
1
15
.
1
16
.
1
17
ኢላሂ የኔ ጌታ......>> ደካማ ባሪያህ አይደለዉ ተስፋ መቁረጥ ከጀመርkugn እቅድህ ከእቅዴ ከህልሜ የተሻለ እንደሆነ አስታዉሰኝ 🤲❤️‍🩹
35
18
📖#መጅኑኑ_ለይላ💚 የተሰኘውን እውነተኛ ታሪክ ምንም ሳይቀነስበት ምን ያህሎቻችሁ አንብባችሁታል😊❔ 🤍ወላሂ ማንበብ የምትፈልጉ ተቀላቀሉ🤍 🎙ሙስሊም አይዋሽም😊🎙
📖#መጅኑኑ_ለይላ💚 የተሰኘውን እውነተኛ ታሪክ ምንም ሳይቀነስበት ምን ያህሎቻችሁ አንብባችሁታል😊❔ 🤍ወላሂ ማንበብ የምትፈልጉ ተቀላቀሉ🤍 🎙ሙስሊም አይዋሽም😊🎙
35
19
ከእረኝነት ወደ ጀግንነት የነቢዩ ዳውድ (ዐለይሂ ሰላም) የነብዩላሂ ዳውድ ገድል እጅግ አስደናቂ፣ በጀግንነት፣ በአምልኮ እና በጥበብ የተሞላ ነበር። ዳውድ ገና ወጣት ሳለ የቤተሰቦቹን በጎች እያገደ ያደገ ትሁት እረኛ ነበር። በዚያን ጊዜ የእስራኤል ልጆች በጣሉት (ሳኦል) መሪነት ከኃያሉና አስፈሪው ጃሉት (ጎልያድ) ሰራዊት ጋር ይዋጉ ነበር። ጃሉት በጣም ግዙፍና ማንም የማይደፍረው ተዋጊ ነበር። 👉ታሪኩ ከምንግዜው በላይ ቀልብ ሚያንጠለጥለው እዚህ ጋር ነው።ዳውድ አሰ ምንም ዓይነት ጋሻና ጦር ሳይዝ፣ በአላህ ላይ ባለው ሙሉ እምነት ብቻና ተወኩል ብቻ በወንጭፍና በድንጋይ ጃሉትን ግንባሩ ላይ መትቶ በመጣል ገደለው። ይህ ድል ዳውድ በሕዝቡ ዘንድ ትልቅ ዝና እንዲያገኝና በኋላም ንጉሥ እንዲሆን መንገድ ከፈተለት። አላህ ለዳውድ (ዐ.ሰ) ልዩ የሆነ ስጦታ ሰጠው። እርሱም "ንግስናን እና ነብይነትን" በአንድ ላይ ደረበለት። ይህ ደግሞ በጣም ብርቅ ስጦታ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ዘቡርን በእርሱ ላይ አወረደለት። የዳውድ ዐ.ሰ ቂሷ ሲነሳ እነዚህ ሁለት ነገሮች ሁሌም ይነሳሉ አላህ ሱወ ብረትን በእጁ ላይ እንደ ሊጥ ወይም እንደ ሰም አለሰለሰለት። ያለ እሳትና ያለ መዶሻ ብረቱን በእጁ እየጠመዘዘ ለጦርነት የሚያገለግሉ ጥሩር (Shield/Armor) ይሰፋ ነበር። ይህንንም የሚያደርገው የእጅ ስራውን ሰርቶ ለመብላት እንጂ ከመንግስት በጀት አይጠቀምም ነበር። ዳውድ (ዐ.ሰ) አላህን የሚያወድስበት እጅግ የሚማርክ ድምፅ ነበረው። ዘቡርን ሲቀራ ወፎች በአየር ላይ ይቆሙ ነበር፣ ተራሮችም ከእርሱ ጋር አብረው አላህን ያወድሱ ተስቢሕ ያደርጉ ነበር። ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ስለ ዳውድ ሲናገሩ፡- "ከሶላት ሁሉ አላህ ዘንድ ተወዳጁ የዳውድ ሶላት ነው ከጾምም ሁሉ ተወዳጁ የዳውድ ጾም ነው አንድ ቀን ይጾማል፣ አንድ ቀን ይፈታል።" ብለው መስክረውለታል። 👉 ይህ "የዳውድ ጾም" ተብሎ እስከ ዛሬ ይታወቃል። ሶላት ኢባዳውም ለየት አድርጎታል ከሌሊቱ እኩሌታ ይተኛል፣ አንድ ሦስተኛውን ይሰግዳል፣ ስድስተኛውን ደግሞ ይተኛ ነበር። ዳውድ (ዐ.ሰ) በጣም ፍትሐዊ ዳኛ ነበር። አንድ ጊዜ ሁለት ሰዎች ግንብ አጥረው (በመዝለል) ወደ እርሱ መጥተው "በበጎች ጥፋት" ላይ እንዲፈርዱላቸው ጠይቀውት ነበር። በዚያ ታሪክ ላይ ዳውድ መጀመሪያ የፈረደው ፍርድ ላይ ልጁ ነብዩላሂ ሱለይማን አሰ የተሻለ ሐሳብ በማምጣቱ፣ ዳውድ የልጁን ብልህነት ተቀብሎ ለአላህ አመስግኗል! ዳውድ (ዐ.ሰ) እድሜው መቶ ዓመት ሲሞላው ወደ አኼራ ሄደ። ሲሞትም በጣም የሚያስደንቅ የቀብር ስነስርዓት ነበረው፤ በሺዎች የሚቆጠሩ ወፎች በክንፎቻቸው ጥላ ሰርተውለት እንደነበር ይነገራል። ከእርሱ በኋላም ልጁ ሱለይማን (ዐ.ሰ) ንግሥናውንና ነቢይነቱን ወረሰ። ከምንም በላይ ሀባይቢ የነቢዩ ዳውድ ዐ,ሰ ታሪክ "ጥንካሬ ከትህትና ጋር፣ ንግሥና ከአምልኮ ጋር" እንዴት እንደሚጣመር የሚያሳይ ድንቅ የሕይወት ትምህርት ነው። አክብሯቸው አልኮሩም መርጦ አብልጧቸው አልተመፃደቁም ከፍ ብለው ተናንሰዋል የጌታዬ ነብያት በእርግጥም ከአላህ መሆናቸውን አስመስክረዋል ሱበሀነሏህ✨
38
20
ሙእሚን ዕድሜዉን ልኩን ነፍሲያዉን እንደታገለ ነው። አንዴ ታሸንፈዋለች ሌላ ጊዜ ደግሞ ያሸንፋታል። ትጥለዋለች ይጥላታል። ይሄ የሚገርም አይደለም። ሀሳቡና ዓላማው ሁሉ የአላህን ዉዴታ ማግኘት ነው። ይህም የሚሳካው በሁልጊዜ ትግል መሆኑን ያውቃል። አላህም የሚረዳው የሚታገሉትን ነው። አብሽሩ! እጅ አትስጡ። ስለ ቀልባችን✍
30