Human Psychology | Mind & Love Insights
رفتن به کانال در Telegram
🧠 Relationship Psychology & Emotional Clarity Practical advice on love, communication & boundaries
نمایش بیشتر287
مشترکین
-224 ساعت
-37 روز
-930 روز
آرشیو پست ها
3# Signs Someone Truly Respects You
“Psychology Says: Silence Is Power”
“Why Kind People Get Hurt the Most”
“The Pain You Feel Today Is Building Your Strength”
“One Habit That Destroys Your Confidence”
5 Uncomfortable Truths We all Need to Accept:
1. Things never end up as good as you hope, but they never turn out as bad as you feared, either.
2. It's better to fail at something than to regret never trying.
3. No one is responsible for your happiness but you.
4. If all of your relationships have the same problems...you're the problem.
5. Life is short: death is inevitable - make it count.
Self-love is the frequency that changes everything. Tune in.
📢 Advertising in this channel
You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes.
Formats and current rates: View details
📢 Advertising in this channel
You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes.
Formats and current rates: View details
➠ርዕስ :- ተአምረ ስኬት The magic of thinking big
➽ደራሲ:- ዴቪድ ጄ ሽዋርትዝ
➥ትርጉም:-ተስፋየ ብርሃኑ
➨ዘውግ:- Psychological
➪የመጀመሪያ ዕትም:-1995
➲የገፅ ብዛት:- 300
ማጋራት አይዘንጋ!!
ርእስ በትልቁ ማሰብ(ተአምረ ስኬት) The magic of thinking Big
በዴቪድ ጄ ስዋርትዝ
ከመፅሐፉ የተወሰደ
ምናልባት ባላነበው ኖሮስ ብላችሁ ልትቆጩበት የምትችሉበት መጽሐፍ ይኖር ይሆን?
እያንዳንዱን ገጽ ባነበብክ ቁጥር ለበለጠ ስኬትመነሳሳትህ አይቀርም። ምኞትህን ዳር ላመውረስ ታልማለህ።
ከፍተኛውን የኑሮ ደረጃ ለመቆናጠጥ ተባለህ። ህይወት ሳታቄምብህ. ጀርባዋን ሳታዞርብህ. ሳታቀጭምብህ ሰጥ ለጥ ብላ እንድትገባልህ ትፈልጋለህ፡፡ ምድራዊው ተድላና ደስታ እንዳይጓደልብህ ትመኛለህ። እና ስኬት መውደድ አስደናቂ ጠባይ ነው የሚሆነው
ይህን መጽሐፍ እንዲኖርህ ማድረግህ በህይወት ጎዳና በምታደርገው ጉዞ አቅጣጫህንና መድረሻሀን ለማወቅ የሚያስችል ጠቃሚ መሣሪያ በመምረጥህ አስተዋይ ያሰኝሃል፡፡
ማንኛውንም ሥራ ለማከናወን መሣሪያ ያስፈልገናል አውቶሞቢል ለመገጣጠም፤ ቤት ለማዋቀር፤ ድልድይ ለመሥራት፤ ሚሳይል ለማጠናቀቅ መሣሪያ የግድ አስፈላጊ ነው፡ ብዙ ሰዎች ኑሮ የተሳካ እንዲሆንላቸው እየፈለጉ፤ የሚረዳቸው መሣሪያ መኖሩን ይዘነጋሉ፡፡
አንተ ግን አልዘነጋህም፡፡ ይኸውና የሚጠቅምህን መሣሪያ መርጠሃል፡፡ ከተአምረ ስኬት የሚገኘውን ትርፍ ለመገብየት የመጀመሪያውን
ገጽ ገልጠሃል። ለታላቅ ስኬት ያለህን ምኞት እውን የሚያደረግልህን ፍቱን መሣሪያ በእጅህ አድርገሃል።
ዋናው ነገር አሳብህ ትልቅ ይሁን። ኑሮህ ትልቅ እንደሆነ ይዘልቃል ደስታ ሳይሸ ይቆያል። ኑሮህ አልጋ ባልጋ ወደ ድል ይሸጋገራል። አዱኛህ ትልቅ፣ ጓደኞችህ ትልቅ፤ ከበሬታህ ትልቅ ይሆናል። ይህ እንዲሆን የተአምረ ስኬት ቃል ነው:: ቃሉን የእውነት ቃል አድርገህ ተቀበል፨ በመሣሪያነቱ ተጠቀምበት
ሰዎች ደስተኛ ባልሆኑ ትዳሮች ውስጥ ለምን እንደሚቆዩ
ብዙ ሰዎች ደስተኛ ባልሆኑ ግንኙነቶች ውስጥ የሚቆዩት በሚከተሉት ምክንያቶች ነው፦ • የብቸኝነት ፍርሃት
• የገንዘብ ጥገኝነት
• ማህበራዊ ጫና
የስነልቦና ግንዛቤ ጤናማ ውሳኔዎችን እንድናደርግ ይረዳናል።
📌 ጥልቅ የስነ-ልቦና ርዕሶችን ለማግኘት @HumanPsy27ን ይከተሉ።
🔁 ከጓደኞችዎ ጋር ያጋሩ።
Why People Stay in Unhappy Marriages
Many people stay in unhappy relationships because of: • Fear of loneliness
• Financial dependency
• Social pressure
Understanding psychology helps us make healthier decisions.
📌 Follow @HumanPsy27 for deeper psychology topics.
🔁 Share with friends.
የአድናቆት ኃይል
አንድ ዓረፍተ ነገር ግንኙነትን ሊለውጥ ይችላል፡-
"የምታደርገውን አደንቃለሁ።"
ዋጋ ያለው ሰው መሆን ስሜታዊ ትስስርንና እምነትን ይጨምራል።
📌 ተጨማሪ የሰው ልጅ የስነ-ልቦና እውቀት ለማግኘት @HumanPsy27ን ይቀላቀሉ።
🔁 ይህንን ልጥፍ ያጋሩ።
The Power of Appreciation
One sentence can change a relationship:
“I appreciate what you do.”
Feeling valued increases emotional connection and trust.
📌 Join @HumanPsy27 for more human psychology knowledge.
🔁 Share this post.
500 Psychology Questions @Ethiopian_Digital_Library.pdf7.76 KB
Getting_More_of_What_You_Want_How_the_Secrets_of_Economics_and_Psychology.pdf1.75 MB
ስለ ፍቅር ያለ ሀሳብ
ጤናማ ፍቅር አንድን ሰው መቆጣጠር አይደለም።
እድገታቸውን አብረው እያደጉ መደገፍ ነው።
📌 ለተጨማሪ የስነ-ልቦና ይዘት @HumanPsy27ን ይከተሉ።
🔁 ቻናሉን ይቀላቀሉ እና ያጋሩ።
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
