fa
Feedback
𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

رفتن به کانال در Telegram

ʟᴇᴀʀɴ ᴛᴏ ᴇᴀʀɴ💪 Admin: @raphiasupport

نمایش بیشتر
2 420
مشترکین
+624 ساعت
-47 روز
+4230 روز
آرشیو پست ها
Who is often called the 'Father of Graphic Design'?
Anonymous voting

#NEW_WEEK እንዴት አላችሁ 800+ subscribers መድረሳችን በማስመልከት ለናንተ የሚሆን ልዩ ስጦታ ። የተመረጡ እና new transition and overlay pack 🔥 ይሄንን ሊንክ በመጠቀም አውርዱት https://drive.google.com/drive/folders/1778u0puJImO0n64tc_d1DYCpogNsKlaZ For Video Editors 👌 ለማንኛውም ጥያቄ 👉@raphia_21 join now 👉@raphia_creative  every new creative! @raphia_creative for You ! @raphia_creative #RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative

⭕️ተጀምሯል

⭕️ የዛሬ የመወያያ ርዕሳችን from skill to make money roadmap ይሆናል ። ያላችሁን ጥያቄ Comment Box ላይ አስቀምጡልኝ።

9 ሰዓት ላይ ይዘጋል

⭕️የመወያያ ርዕሳችን ምን ይሁን ?
Anonymous voting

Hello #RaphiaCreative fam
ነገ እሁድ ከምሽቱ 3:30 ስዓት ላይ በ@raphia_creative የ ቴሌግራም ቻናል ይጠበቁን። live season ይኖረናል ለማንኛውም ጥያቄ 👉@raphia_21 join now 👉@raphia_creative  every new creative! @raphia_creative for You ! @raphia_creative #RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative

Hello #RaphiaCreative fam DOWNLOAD OVER 100+ SHAPES FOR GRAPHIC DESIGNERS AND 50 GB VIDEO EDITING PACK 🔥 Here Is The Link 👉
Hello #RaphiaCreative fam
DOWNLOAD OVER 100+ SHAPES FOR GRAPHIC DESIGNERS AND 50 GB VIDEO EDITING PACK 🔥 Here Is The Link 👉 https://editingstock.com/50-gb-video-editing-pack-free/ ለማንኛውም ጥያቄ 👉@raphia_21 join now 👉@raphia_creative  every new creative! @raphia_creative for You ! @raphia_creative #RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative

🚀 10 Mind-Blowing Websites You’ll Wish You Knew Sooner! Save this list — it’s pure gold 👇 🎨 StockIMG.ai – Instantly design
🚀 10 Mind-Blowing Websites You’ll Wish You Knew Sooner! Save this list — it’s pure gold 👇 🎨 StockIMG.ai – Instantly design logos with AI 🧠 Typemonk.com – Your personal LinkedIn post assistant 🖌 Photopea.com – A powerful Photoshop alternative (and it’s free!) 🌐 LandingSite.com – Build websites for free, no code needed 📊 Gamma.app – Create stunning presentations in minutes 🎨 Leonardo.ai – The best Midjourney alternative 📝 TLDV.io – Get automatic summaries of your meetings 📧 Reply.io – Write killer sales emails with AI help 👗 Botika.io – AI-powered fashion eCommerce visuals 🎥 Vidyo.ai – Turn long videos into short viral clips in one click 📌 Share with your friends before they miss out! join now 👉@raphia_creative  every new creative! @raphia_creative for You ! @raphia_creative #RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative

👉ስላም ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የ Raphia creative channel ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ? ክረምታችሁን ከኛ ጋር ባማረና ደስ በሚል ሁኔታ እያሳለፋችሁ እንድሆነ ተስፋ እናደርጋለን ። 👉እኛም እናንተን ለማስደሰት ችሎታችሁን ለማሳድግ ደፋ ቀና እያልን እንገኛለን። 👉 ይሄንን ቻናልም ላልደረሳቸው ብታጋሩ ይጠቀሙበታል ። እናመሰግናለን መልካም ቀን ይሁንላችሁ።

Youtube እየሰራችሁ ያላችሁ እና ለመስራት ያሰባችሁ ሙሉ የ Thumbnail material pack በነፃ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ተጠቅማችሁ አውርዱ😊 https://drive.google.com/dr
Youtube እየሰራችሁ ያላችሁ እና ለመስራት ያሰባችሁ ሙሉ የ Thumbnail material pack በነፃ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ተጠቅማችሁ አውርዱ😊 https://drive.google.com/drive/mobile/folders/1A6sS1KACRlyuUm6QGhtSUJfJ3y4fSmQW?usp=sharing&mcp_token=eyJwaWQiOjkyNzcyOSwic2lkIjoxNzA4OTY4ODE1LCJheCI6ImQxN2NjYmMwMTk2NDZlMDIyYTQzNzk5YTBiZDYwZDRiIiwidHMiOjE3MjIyNjUzNTgsImV4cCI6MTcyNDY4NDU1OH0.l-ADTCxxMYVCwH7i-uK0gxlgQezJV9VjDOceh8ujF28 for any question 👉@raphia_21 join now 👉@raphia_creative  every new creative! @raphia_creative for You ! @raphia_creative #RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative

Join Raphia Creative Today Are you seeking a professional graphics designer, video editor, or branding and logo designer for your business, look no further—connect with us at @raphia_21 Are you interested to elevate your creative skill? we’re sharing our resources, thoughts & experience.  FREE courses in graphics, motion graphics, and video editing on our Telegram channel! Don’t miss out on this incredible opportunity to enhance your creativity and professional skills! 👉 Join us now on Telegram: @raphia_creative @raphia_creative @raphia_creative

🌟 Expert Graphics Designer Wanted! Are you a creative powerhouse with a passion for turning ideas into eye-catching visuals? We're on the lookout for an Expert Graphics Designer to join our dynamic team! 📌 What We’re Looking For ✔️ Mastery of Adobe Photoshop, Illustrator and other similar software. ✔️ Strong portfolio of branding, posters, logos & social media content ✔️ Creativity, attention to detail, and ability to meet deadlines ✔️ Ability to follow brand guidelines while adding your unique style 📌 Your Role   -Design impactful marketing visuals   -Bring new design ideas to life   -Create engaging graphics for social media 📍Location: Remote 🕒 Flexible Schedule 🚀 If you're ready to elevate brands through powerful design, send your portfolio and CV now! By using @Official_Online_job

Promeai  ይባላል የሚሰራቸው ስራዎች -Free AI art generator -Architecture Design -Explore Sketch Rendering -Text to Video -Free AI art generator https://www.promeai.pro/ይሄንን ሊንክ ተጠቅማችሁ ግቡ። ለማንኛውም ጥያቄ 👉@raphia_21 join now 👉@raphia_creative  every new creative! @raphia_creative for You ! @raphia_creative #RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative

በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ 750 subscribers በላይ 💪 ይህ ቻናል እናንተን ለማገዝ የተከፈተ ሲሆን share እያደረጋችሁ ላላችሁ በጣም እናመሰግናለን🙏 ይህንን በማስመልከት ከ25 ብር እስከ 10
በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ 750 subscribers በላይ 💪  ይህ ቻናል እናንተን ለማገዝ የተከፈተ ሲሆን share እያደረጋችሁ ላላችሁ በጣም እናመሰግናለን🙏 ይህንን በማስመልከት ከ25  ብር እስከ 100 ብር የ mobole ካርድ giveaway  ለናንተ ተዘጋጅቷል አሸናፊው የሚመረጠው ይሄ ቻናል 777 , 888 እና 999 subscriber ሲደርስ ቀድሞ screenshots የላከ ሰው አሸናፊ ይሆናል 777 subscribers 25 birr 888 subscribers 50 birr 999 subscribers 100 birr
Screenshots የምትልኩት በዚሁ ቻናል የመጨረሻ post ስር ብቻ ነው።
@raphia_creative @raphia_creative

#ከርእስ ውጭ ከ መፅሀፍ የተወሰደ ታሪክ ነው ። ተመሳሳይ ታሪክ ያለው ሰው ከተማረበት በሚል ላጋራችሁ ወደድኩ። አንድ በስቃይ የተሞላ ህይወትን የሚመራ ሰው ነበር። ሰውየው ወደ አምላኩ በሚፀልይበት ወቅት "ሁሉም ሰው ደስተኛ ሆኖ ለምን እኔ ብቻ እሰቃያለሁ? ለምን እኔ ብቻ?" ይል ነበር። አንድ ቀን ጥልቅ በሆነ የተስፋ መቁረጥ ስሜት ውስጥ ሆኖ ለአምላኩ ጸለየ። "አምላኬ የማንኛውም ሰው ስቃይ ብትሰጠኝ ልቀበልህ ዝግጁ ነኝ። እባክህ! እባክህ ጌታዬ የእኔን ግን ውሰድልኝ። ከዚህ በላይ ልሸከመው አልችልም" ሲል ተማጸነ። ጸሎቱን ጨርሶ እንደተኛ ውብ የሆነ ህልም አየ። በህልሙ አምላክ ሰማይ ላይ ተከሰተና እንዲህ ሲል ተናገረ። "ስቃያችሁን ሁሉ ወደ ቤተ መቅደስ አምጡ።" እያንዳንዱ ሰው የየራሱ ስቃይ የታከተው ስለነበር በተለያዩ ወቅቶች "የማንኛውም ሰው ስቃይ ለመቀበል ዝግጁ ነኝ። የእኔን ግን ውሰድልኝ። ከዚህ በላይ መሸከም አልችልም " ብሎ ይጸልይ ነበር። እንደተባለው ሁሉም ሰው ስቃዩን በቦርሳው አጭቆ ወደ ቤተ መቅደሱ አመራ። ባለታሪኩን ጨምሮ ሁሉም ሰው ጸሎቱ አምላኩ ዘንድ ተቀባይነት ስላገኘ በስፍራው ላይ ከፍተኛ የደስታ ስሜት ነገሰ። ሁሉም ሰው ከቤተ መቅደሱ ሲደርስ አምላክ እንዲህ ሲል አወጀ። "ቦርሳችሁን ከግድግዳው ስር አስቀምጡ" ሁሉም ሰው ቦርሳውን አስቀምጦ ከጨረሰ በኋላ አምላክ እንዲህ ሲል በድጋሚ አወጀ። "አሁን መምረጥ ትችላላችሁ ማንም ሰው የፈለገውን ቦርሳ መውሰድ ይችላል።" በጣም አስገራሚው ነገር ቀን ከሌት ሲጸልይ የነበረው ሰውዬ ሌላ ሰው ቦርሳውን እንዳያነሳበት እየተጣደፈ ወደ ቦርሳው ሮጠ ሁሉም ሰው አንደ ሰውየው የነራሱን ስቃይ ያጨቀበትን ቦርሳ ፍለጋ ተራወጠ። እያንዳንዱ ሰው የየራሱን ስቃይ ለመሸከም ዝግጁ ነበር። 🤔 ምንድን ነበር የተከሰተው? በህይወታቸው ለመጀመሪያ ጊዜ አንዳቸው የሌላቸውን ችግር ስቃይና መከራ ተመለከቱ። እንደውም እራሳቸው ከያዙት ቦርሳዎች የሚበላልጡ የሌሎች ሰዎች በስቃይ የታጨቁ ትልልቅ ቦርሳዎች እንዳሉ ተገነዘቡ በተጨማሪ ሁሉም ሰው ከራሱ ስቃይና መከራ ጋር ተላምዷል። የራሱን ስቃይ ማባበል እና መቻል ይችላል። የሌላውን የመከራ ቦርሳ ቢወስድ ግን ከቦርሳው ውስጥ ያለው አዲስ አይነት መከራ ምን አይነት እንደሆነ አያውቅም። ምናልባት የባሰም ሊሆን ይችላል። አላሚው ሰው ከእንቅልፉ ሲነቃ በድጋሚ ጸለየ። "አምላኬ ስላሳየኸኝ ህልም አመሰግናለሁ። ከዚህ በኋላ እንዲህ አይነቱን ጥያቄ ደግሜ አልጠይቅም። የሰጠኸኝን ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ። አለ ይባላል። ━━━━━━✦✗✦━━━━━━ Join & share 👇 @raphia_creative @raphia_creative

Speechma ይባላል ኢትዮጵያን ጨመሮ ከ 580+ characters የያዘ text to speech ለመስራት premium AI voice በነፃ generate የምታደርጉበት AI ነው። Best unlimi
Speechma ይባላል ኢትዮጵያን ጨመሮ ከ 580+ characters የያዘ text to speech ለመስራት  premium AI voice በነፃ generate የምታደርጉበት AI ነው። Best unlimited online text to speech converter with commercial license. https://speechma.com/ ይሄንን ሊንክ ተጠቅማችሁ ግቡ። ለማንኛውም ጥያቄ 👉@raphia_21 join now 👉@raphia_creative  every new creative! @raphia_creative for You ! @raphia_creative #RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative