fa
Feedback
𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

رفتن به کانال در Telegram

ʟᴇᴀʀɴ ᴛᴏ ᴇᴀʀɴ💪 Admin: @raphiasupport

نمایش بیشتر
2 415
مشترکین
-324 ساعت
-87 روز
+4430 روز
آرشیو پست ها
One our youtube automation trainer 🔥 ይሄንን course as a bootcamp ለ 3 ቀን ASTU ውስጥ ላላችሁ ተማሪዎች በነፃ በአካል እያስተማርን እንገኛለን አሁንም Join
One our youtube automation trainer 🔥 ይሄንን course as a bootcamp ለ 3 ቀን ASTU ውስጥ ላላችሁ ተማሪዎች በነፃ በአካል እያስተማርን እንገኛለን አሁንም Join ማድረግ ትችላላችሁ @raphia_creative

⚔️ አድዋ! የአፍሪካውያን ድል፤ የጥቁር ህዝቦች የአይበገሬነት ሚስጥር። የካቲት 23, 1888 ዓ.ም ⚔️ አድዋ! የአፍሪካውያን ድል፤ የጥቁር ህዝቦች የአይበገሬነት ሚስጥር። የካቲት 23, 1888 ዓ
⚔️ አድዋ! የአፍሪካውያን ድል፤ የጥቁር ህዝቦች የአይበገሬነት ሚስጥር። የካቲት 23, 1888 ዓ.ም ⚔️ አድዋ! የአፍሪካውያን ድል፤ የጥቁር ህዝቦች የአይበገሬነት ሚስጥር። የካቲት 23, 1888 ዓ.ም share @raphia_creative #adwa#raphiacreative

🚨 የ100 ብር ፈተና (100 Birr Challenge) 🚨 የወንድማችንን ህይወት በጋራ እንታደግ! የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) ተማሪ የሆነው ዳግም ተሾመ ወንድም ዳዊት ተሾመ
🚨 የ100 ብር ፈተና (100 Birr Challenge) 🚨 የወንድማችንን ህይወት በጋራ እንታደግ! የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) ተማሪ የሆነው ዳግም ተሾመ ወንድም ዳዊት ተሾመ ሁለቱም ኩላሊቶቹ ስራ በማቆማቸው በከባድ ስቃይ ላይ ይገኛል። በአሁኑ ወቅት ብቸኛው አማራጭ አስቸኳይ የኩላሊት ንቅለ-ተከላ ማድረግ ብቻ ነው። ይህ የህክምና ወጪ 5 ሚሊዮን ብር በመሆኑና ከቤተሰብ አቅም በላይ ስለሆነ፣ እኛ የዳግም ጓደኞች ለወንድሙ ዳዊት ይህንን የ100 ብር ቻሌንጅ ጀምረናል። የእርስዎ 100 ብር ለዳዊት ጤናው፣ ለተማሪው ዳግም ደግሞ ሰላም ነው! 📌 የመረጃ ዝርዝር፦ የባንክ አካውንት (CBE): 1000478318778 (ዳዊት ተሾመ) ቴሌ ብር (Telebirr): 0939096472 (ዳዊት ተሾመ) ስልክ ቁጥር: 0939096472 "ቸርነት ለራስ ነው!" እባክዎን ይህንን መልእክት Share በማድረግ ለወንድማችን ደራሽ እንሁን። 🙏

Unlock Your YouTube Growth: Get Monetized Faster! Everyone wants to start earning from YouTube, but as many of us know, the hardest part is hitting those initial monetization milestones. To start making money, you must join the YouTube Partner Program (YPP) by meeting these specific requirements: 1. Full Monetization Requirements To get ads running on your videos and access all revenue features, you need: Subscribers: At least 1,000 subscribers. Watch Time: 4,000 hours of public watch time within the past 12 months. OR (Shorts): 10 million public Shorts views within the last 90 days. The Big Opportunity! 🚀 We know hitting 1,000 subscribers and 4,000 watch hours feels like a mountain, but we are here to help. We are about to release a proven method to help you get monetized in less than a month—for free! This opportunity is open to everyone at no cost. All you need to do is stay active on this channel and wait for our update. We will be sharing the full details very soon. Don't miss out—this is a big opportunity for your creative journey!

The first was so nice Next class will be Monday It's for free for ASTU students

📌The event will start now at arch studio near females library. Join us now!!

Arch studio one Block B503
Arch studio one Block B503

What is the best time for you?
Anonymous voting

Date: THURSDAY PLace: ASTU Architecture Department studio (B503)
Date: THURSDAY PLace: ASTU Architecture Department studio (B503)

Bluecut +sun light protector With Best frame Adama and Addis Ababa @heni_tech lemegzat Discount 5%
+1
Bluecut +sun light protector With Best frame Adama and Addis Ababa @heni_tech lemegzat Discount 5%

Share with your friends

It's big opportunity for ASTU students. Video editor or graphic Designer መሆን ሳይጠበቅባችሁ እንዴት በቀላሉ AI ን ብቻ በመጠቀም Monetized መሆን ት
It's big opportunity for ASTU students. Video editor or graphic Designer መሆን ሳይጠበቅባችሁ እንዴት በቀላሉ AI ን ብቻ በመጠቀም Monetized መሆን ትችላላችሁ ። step by step, from beginner to pro Astu ውስጥ ላልሆናችሁ pdf ይላክላችኋል ለመመዝገብ 👇👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScTvJ8PyYy0uuDxcPcv4xytIqqSEiRmXU05cjkXHE9lS8SeWQ/viewform?usp=publish-editor
share this opportunity with your ASTU friends.
#Department_of_Architecture

Are you ready My fam❗❗ በ የካቲት አዲስ content እናንተን real husler ለማረግ እየሞከርኩ ❗ነዉ So በዚ በ አዱሱ content ከ ASTU archetchural departmen
Are you ready My fam❗❗
በ የካቲት አዲስ content
እናንተን real husler ለማረግ እየሞከርኩ ❗ነዉ So በዚ በ አዱሱ content ከ ASTU archetchural department ጋርላይ በመሆን ለናንተ የ ሁለት ቀን
youtube automation course በ ነፃ
አዎ በነፃ አዘጋጅቼላቹአለው 🎁 ከታች ያለውን google form እየሞላቹ እንዳያመልጣቹ🏃‍♂🏃‍♂ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScTvJ8PyYy0uuDxcPcv4xytIqqSEiRmXU05cjkXHE9lS8SeWQ/viewform?usp=publish-editor https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScTvJ8PyYy0uuDxcPcv4xytIqqSEiRmXU05cjkXHE9lS8SeWQ/viewform?usp=publish-editor በዚ course You will learn: • How YouTube monetization works • How to choose profitable niches • How to create faceless content • How to use AI tools for scripts and voice over • How to design high converting thumbnails • How to scale and grow your channel 📅 Start Date: February 26 🎓 Open for all ASTU students ⏳ Limited seats available Apply now before seats are filled. አትፍራ ፖስተው 🤭 @raphia_creative @raphia_creative

የዩቲዩብ አጠቃላይ የ2026 ስታቲስቲክስ ዩቲዩብ በአሁኑ ሰዓት ከጉግል (Google) በመቀጠል በዓለም ሁለተኛው ከፍተኛ ተከታታይ ያለው ድረ-ገጽ ነው። የተጠቃሚዎች እና የሰብስክራይበር ብዛት (Users & Subscribers) • በየወሩ ከ2.7 ቢሊዮን በላይ ሰዎች ዩቲዩብን ይጠቀማሉ። • በቀን ከ122 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ቪዲዮዎችን ይመለከታሉ። • ከማስታወቂያ ነፃ ለመመልከት በክፍያ የሚጠቀሙ ሰብስክራይበሮች ቁጥር 125 ሚሊዮን ደርሷል። Monetized Channels • በዓለም ዙሪያ ከ115 ሚሊዮን በላይ የዩቲዩብ ቻናሎች አሉ። • ከእነዚህ ውስጥ በዩቲዩብ የክፍያ ፕሮግራም (YouTube Partner Program) ታቅፈው ገቢ የሚያገኙት ቻናሎች ቁጥር ወደ 3 ሚሊዮን ገደማ ይገመታል። • የሰብስክራይበር ስርጭት፡ o ከ1 ሚሊዮን በላይ ሰብስክራይበር ያላቸው፡ 69,000+ ቻናሎች። o ከ100,000 በላይ ሰብስክራይበር ያላቸው፡ 618,000+ ቻናሎች። አማካይ ወርሃዊ ክፍያ (Average Monthly Earnings) የዩቲዩብ ክፍያ እንደ ቻናሉ አይነት እና ተመልካቹ ባለበት ሀገር ይለያያል፦ • አነስተኛ ቻናሎች: በወር ከ$50 - $500 (ዶላር) ሊያገኙ ይችላሉ። • መካከለኛ ቻናሎች: በወር ከ$1,000 - $5,000 (ዶላር) ገቢ ሊኖራቸው ይችላል። • ከፍተኛ ቻናሎች: በወር ከ$10,000 - $100,000+ (ዶላር) በላይ ያገኛሉ። • በእይታ (CPM): በአማካይ ለ1,000 እይታ (Views) ዩቲዩብ ከ$1 - $10 ይከፍላል (እንደ ቪዲዮው ርዕስ ይለያያል - ለምሳሌ ስለ ቢዝነስ የሚያወሩ ቪዲዮዎች ከፍ ያለ ክፍያ አላቸው)። የዩቲዩብ ዓመታዊ ገቢ እና በጀት (YouTube Yearly Revenue) • ዓመታዊ ገቢ (2025): ዩቲዩብ ባለፈው ዓመት ከ$60 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ አስመዝግቧል። ይህ ገቢ የተገኘው ከማስታወቂያ እና ከሰብስክራይብ ክፍያዎች ነው። @raphia_creative #sth is coming soon

𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞 - آمار و تحلیل کانال تلگرام @raphia_creative