HTCS Maths Group for G-12
رفتن به کانال در Telegram
238
مشترکین
-124 ساعت
-47 روز
-1630 روز
آرشیو پست ها
Dear Grade 12 students,
Your Math exam will cover the following topics:
• Grade 9: Units 1, 2, 3
• Grade 10: Units 2 only (polynomial)
• Grade 11: Unit 1,2
• Grade 12: Pages 1 to 110
Repost from Holy Trinity Secondary School,Ethiopia 2012
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ተፈጥሮ ሳይንስ/Natural science ተማሪዎች ዩኒፎርም በመልበስ: መታወቂያ እና Admission Card በመያዝ ዛሬ በቀን 6/10/17ዓ/ም 7:00 ላይ ፒያሳ አድዋ 00 እንድትገኙ እናሳውቃለን።
ማስታወሻ:- መረጃውን ከት/ት ቢሮ የዛማነው ቀዛሬ እለት ይህንን መልክት ከላክንበት 3 ደቂቃ በፊት ነው!!!!
ለ 12 ABC ክፍል ተማሪዎች
Math ፈተና በተለያየ ምክንያት ያመለጣችሁ በ 03/10/2017 ጠዋት 4ሰዓት ላይ ፈተና ስለሚሰጥ በሰዓት ተገኝታችሁ እንድትፈተኑ ፣ class activities ደብተራችሁ ለይ ያላችሁ በሙሉ እንድታስሞሉ እንዲሁም የሞዴል ፈተና ዉጤታችሁን እንድትወስዱ።
ተማሪዎች ልምምድ የሚያደርጉት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ከሆነ ከዚህ ቀደም ዩኒቨርሲቲዎች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) በሚያስፈትኑበት አድራሻ በመግባት መለማመድ ይችላሉ። ነገር ግን ከዩኒቨርሲቲ ውጭ ባሉ የፈተና ጣቢያዎች ልምምድ ለማድረግ https://exam8.ethernet.edu.et ይህንን አድራሻ ተጠቀሙ። ከዩኒቨርሲቲ ውጭ ባሉ የፈተና ጣቢያዎች https://exam8.ethernet.edu.et በመጠቀም በሚለማመዱበት ጊዜ በማንኛውም የበይነ መረብ አሳሽ መተግበሪያ (any browser) በመጠቀም SEB ሳያስፈልገው መለማመድ ይችላሉ።
Dear Grade 12 students,
Your Math model exam will cover the following topics:
• Grade 9: All topics
• Grade 10: Units 1, 2, 4, 5, (Sections 6.3 and 6.4), and Unit 7
• Grade 11: All topics except Vectors and Transformations
• Grade 12: Pages 1 to 370
