ህይወትን በጥበብ
رفتن به کانال در Telegram
እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት ይለቀቃሉ. እንዲኹም የስኬታማ እና የትልልቅ ሰዎች አባባል. እንደፈለጉ ያገኛሉ ይቀላቀሉን @tibeb145 እኛን ለማግኘት ከፈለጉ እና ለክሮስ እዚ ላይ ያናግሩን. @drm0203
نمایش بیشترأثيوبيا8 757دسته بندی مشخص نشده است
2 261
مشترکین
-124 ساعت
+527 روز
+33130 روز
آرشیو پست ها
2 260
Repost from BIOGRAPHY
በ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ፣ የሩሲያ ንጉሠ ነገሥት (Tsar) ኒኮላስ ሁለተኛ እና ባለቤታቸው እጅግ አሳዛኝ ሚስጥር ደብቀው ነበር። ብቸኛ ወንድ ልጃቸውና አልጋ ወራሹ በወቅቱ መድኃኒት ባልተገኘለት የደም መፍሰስ በሽታ (Hemophilia) ይማቅቅ ነበር። ጥቂት ደም በፈሰሰው ቁጥር ህይወቱ በሞት አፋፍ ላይ ትቆም ነበር
በዚህ መሃል አንድ አስገራሚ ሰው ከሳይቤሪያ ገጠራማ ክፍል ወደ ቤተ-መንግሥቱ ብቅ አለ—ግሪጎሪ ራስፑቲን (Grigori Rasputin)
ራስፑቲን የተማረ ሰው አልነበረም፤ ነገር ግን የሰዎችን ስነ-ልቦና በጥልቀት የማንበብ እና የማታለል (Dark Psychology) ወደር የለሽ ተሰጥኦ ነበረው። በሚያስፈሩትና ማራኪ በሆኑት ዓይኖቹ ሰዎችን የማደንዘዝ (Hypnotize) ችሎታ እንዳለው ይነገራል።
በአስገራሚ ሁኔታ፣ ራስፑቲን ወደ አልጋ ወራሹ ክፍል ቀርቦ ጸሎት ባደረገ ቁጥር የልጁ ደም መፍሰስ ይቆም ነበር። (የአሁኑ ዘመን የታሪክ ተመራማሪዎች እንደሚሉት ራስፑቲን በወቅቱ የነበሩትን ዶክተሮች አስወጥቶ ልጁን የስነ-ልቦና እረፍት እንዲያገኝ በማድረጉ እና ደም የሚያቀጥነውን አስፕሪን እንዳይወስድ በመከልከሉ ሊሆን ይችላል ይላሉ)
ይህ ግን ለንግሥቲቱ ተአምር ነበር! ራስፑቲን የንግሥቲቱን ፍጹም እምነት አገኘ። ይህንን ተጠቅሞም በቤተ-መንግሥቱ ውስጥ ትልቅ ስልጣን ጨበጠ። ንጉሡንና ንግሥቲቱን በማማከር የሩሲያን ፖለቲካ ሙሉ በሙሉ መዘወር ጀመረ። ሚኒስትሮችን ይሾማል፣ ይሽራል። ጠላቶቹን በብልሃት ያጠፋል፤ የሰዎችን ድክመት እያጠና በራሱ ቁጥጥር ስር ያደርጋል
ነገር ግን የራስፑቲን ተፅዕኖ የሀገሪቱን መኳንንት አስቆጣ። የሩሲያ ህዝብም "ቤተ-መንግሥቱን አንድ መተተኛ እየመራው ነው" ብሎ አመጸ። በመጨረሻም፣ በታሪክ እጅግ አስገራሚ የሚባለው ግድያ ተፈጸመ።
መኳንንቱ ራስፑቲንን በምግብ ውስጥ ገዳይ ሳይናይድ (Cyanide) መርዝ አብልተውት አልሞት አለ። በጥይት ደጋግመው ቢመቱትም አሁንም መነሳቱን አላቆመም! በመጨረሻም አስረው በበረዶ በተሸፈነው ወንዝ ውስጥ ጣሉት። ራስፑቲን ከመሞቱ በፊት ለንግሥቲቱ በጻፈው የመጨረሻ ደብዳቤ ላይ እንዲህ የሚል አስፈሪ ትንቢት አስቀምጦ ነበር፦ "እኔ በመኳንንት እጅ ከተገደልኩ፣ ከሁለት ዓመት በኋላ የአንቺም ሆነ የቤተሰብሽ ህይወት አይተርፍም፤ የሩሲያም ንግሥና ይወድማል።"
ልክ እንዳለውም ራስፑቲን ከተገደለ ከሁለት ዓመት በኋላ የሩሲያ አብዮት ፈንድቶ መላው የሮማኖቭ ንጉሣዊ ቤተሰብ ተረሸነ፤ የ300 ዓመታት ስርወ-መንግሥትም አበቃ
እንዲህ አይነት ሰዎችን የማታለል ጥበብ (Dark Psychology)፣ ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የህይወት ታሪኮችን እና ከአለም መጽሐፍት የተቀነጩ ሚስጥራትን ለማግኘት አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
👇👇👇
🔗https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH
🔗https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH
2 260
ልብን የሚነኩ የህይወት እውነታዎች እና ልብ ወለዶች✨
በየቀኑ የምናያቸው የምንሰማቸው እና የምንኖርባቸው የህይወት ገጠመኞች በታሪክ ሲቃኙ ምን እንደሚመስሉ ያውቃሉ?
የሰው ልጅ ስሜት፣ ውጣ ውረድ እና ያልተነገሩ ሚስጥሮች የሚጋሩበት ቻናል ተከፍቷል። እዚህ ጋር፡
✅ ልብ የሚነኩ አጫጭር ልብ ወለዶች
✅ የህይወት ተሞክሮዎች
✅ የአእምሮ እረፍት የሚሰጡ ፅሁፎች ይጠብቁታል።
የምናነበው ታሪክ የራሳችንን ህይወት የሚመስልበት አጋጣሚ ፈጠረ!
አሁኑኑ ይቀላቀሉን: 👇
https://t.me/Fiction_123
2 260
ልብን የሚነኩ የህይወት እውነታዎች እና ልብ ወለዶች! ✨
በየቀኑ የምናያቸው፣ የምንሰማቸው እና የምንኖርባቸው የህይወት ገጠመኞች በታሪክ ሲቃኙ ምን እንደሚመስሉ ያውቃሉ?
የሰው ልጅ ስሜት፣ ውጣ ውረድ እና ያልተነገሩ ሚስጥሮች የሚጋሩበት ቻናል ተከፍቷል። እዚህ ጋር፡
✅ ልብ የሚነኩ አጫጭር ልብ ወለዶች
✅ የህይወት ተሞክሮዎች
✅ የአእምሮ እረፍት የሚሰጡ ፅሁፎች ይጠብቁታል።
የምናነበው ታሪክ የራሳችንን ህይወት የሚመስልበት አጋጣሚ ፈጠረ!
አሁኑኑ ይቀላቀሉን: 👇
https://t.me/Fiction_123
2 260
የ IQ እና የማስተዋል ጥያቄ
ሁለት አባቶች እና ሁለት ወንዶች ልጆች ወደ አሳ ማጥመጃ ቦታ ሄዱ። እያንዳንዳቸው አንድ አንድ አሳ አጠመዱ።
ነገር ግን በድምሩ የተያዘው አሳ 3 ብቻ ነበር። አሳዎቹ አልጠፉም ወይም አልተበሉም።
❓ እያንዳንዳቸው አንድ አንድ አሳ ካጠመዱ እንዴት በድምሩ 3 አሳ ሊሆንቻለ? (ወደ አሳ ማጥመጃው የሄዱት ሰዎች እነማን ናቸው?)
2 260
በቀን ውስጥ ለምናባክነው ጊዜ ትርጉም የሚሰጥ፣ አእምሮን የሚያድስ እና የነገ ማንነታችንን የሚቀርጽ አንድ ምርጥ ቻናል ልጋብዛቹ
አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇
🔗 https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH
🔗 https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH
2 260
በቀን ውስጥ ለምናባክነው ጊዜ ትርጉም የሚሰጥ፣ አእምሮን የሚያድስ እና የነገ ማንነታችንን የሚቀርጽ አንድ ምርጥ ቻናል ልጋብዛቹ
አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇
🔗 https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH
🔗 https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH
2 260
ማንበብ ይወዳሉ?
ታዲያ እውነተኛ የህይወት አጋጣሚዎችን የያዙ አጫጭር ታሪኮችን እና ልብ ወለዶችን ለመከታተል ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ።
የአእምሮን በር የሚከፍቱ፣ ስሜትን የሚያነቃቁ እና የሚማርኩ ታሪኮች በየቀኑ ይቀርቡልዎታል።
ይቀላቀሉን: 👇👇👇👇👇
https://t.me/Fiction_123
2 260
አሪፍ የሆነ ቻናል ልጠቁማቹ 𝙸𝚗𝚜𝚒𝚐𝚑𝚝 𝚀𝚞𝚘𝚝𝚎𝚜 📖 ይሰኛል አሪፍ የሆኑ የፍልስፍና ሀሳቦች ወጎች አስተማሪ ፁፎች ከመፀሀፍ ውስጥ የወጡ አጫጭር ፁፎች የሚለቀቅበት አሪፍ ቻናል ነው ለመቀላቀል
ከፈለጋቹ አሁኑኑ join በሉ👇
https://t.me/InsightQuotes
https://t.me/InsightQuotes
https://t.me/InsightQuotes
2 260
💋ልስምሽ አስቤ!💋
😋😋
ከንፈሬም ዕየራደ
ልቤ እያበደ፣
ልጠጋት ልራቃት
ልሽሻት ልቀፋት፣
ብዬ ተማታሁኝ
ልስምሽ አሠብኩኝ
ግን ግን ፈራሁኝ፣
አውቃለሁኝና ፅጌረዳ አበባ
ቅጠፋኝ እያለች ሆድ ምታባባ፤
ወጥመድ ናት ገዳይ ናት
እሾህ ያስቀመጣት ውቢት አፍቃሪው ናት፤
እናም ልስምሽ አስቤ
ወጥመድ ብትሆንስ የመጣች ለልቤ፤
እንደው የሣምኳት ለት
ብቀየር ወደ አለት፤
የማን ያለህ ሊባል ማን ተብሎ ሊጮህ ነው?
ስስማት ብጠፋ ምንድነው የምለዉ?
ብዬ አሠብኩና ልቤን ተቆጣሁት
ሀሣቤን ገዘትኩት!
ያማረንን ሁሉ አንበላም እያልኩት
ያቺን ዕፀ በለስ አስታውሣት እያልኩት......
ልቤን አበረድኩት።
✍️
2 260
ብዙዎች ስኬታማ ሰዎችን ሲያዩ "እንዴት ሊሳካላቸው ቻለ?" ብለው ይጠይቃሉ። ምስጢሩ ግን ያለው እዚህ ጋ ነው፦ እነርሱ የተለየ ጉልበት ስላላቸው ሳይሆን፣ ዓለምን የሚመሩበት የረቀቁ የሕይወት ሕጎችና ብልሃቶች ስላሏቸው ነው!
BIOGRAPHY_Teach የተሰኘው ልዩ ቻናላችን፣ የታላላቅ ሰዎችን የሕይወት ታሪክ ተራ በሆነ መንገድ አይተርክም፤ ይልቁንም፦
🏷 የ 48ቱን የስልጣን ሕጎች (The 48 Laws of Power)፦ ጠላቶችህን እንዴት እንደምታሸንፍ፣ በሰዎች ላይ እንዴት ተፅዕኖ እንደምትፈጥርና ራስህን እንዴት እንደምትጠብቅ በታሪክ ማሳያ ያስተምርሃል።
🏷 ድብቅ የስነ-ልቦና ስልቶች
(Psychology Tips)፦ የሰዎችን የሰውነት ቋንቋ (Body Language) እንዴት እንደምታነብ፣ ውሸትን እንዴት እንደምትለይና አእምሮን የመምራት ጥበብን ያጋራሃል።
🏷 እውነተኛና ልብ የሚነኩ ታሪኮች፦ ተስፋ በቆረጥክበት ሰዓት ጽናትንና ብርታትን የሚሰጡህ፣ ከአስደናቂ የዓለማችን ታሪኮች የተቆነጠሩ ምርጥ ትምህርቶች ይደርሱሃል።
"ትልቁ ስህተት ሁሉንም ነገር ራስህ ሞክረህ ለመማር መፈለግህ ነው። ብልህ ሰው ግን የሌሎችን ታሪክ አይቶ ካለፉበት ስህተት ይማራል!" 💡ከንቱ ወሬዎችን ሰልችቶሃል? አእምሮህን በጥበብና በንቃት ለመገንባት አሁኑኑ ተቀላቀለን! 👇 የቻናላችን ሊንክ፦ 🔗 https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH 🔗 https://t.me/BIOGRAPHY_TEACH
2 260
አንድ ጥሩ ታሪክ የአንድ ሰው ህይወት ሊቀይር ይችላል! ✍️
ከዕለት ተዕለት ውጣ ውረድ በመላቀቅ ወደ ጥበብ እና ልብ ወለድ አለም ለትንሽ ጊዜ መጓዝ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ወደዚህ የጥበብ ዓለም እንኳን በደህና መጡ።
አዳዲስ እና ትኩስ ታሪኮች፣ እንዲሁም ስሜትዎን የሚነኩ ፅሁፎች በየቀኑ የሚለቀቁበት ቻናላችንን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ!
አሁኑኑ ይከተሉን: 🔗
https://t.me/Fiction_123
2 260
በዳርክ ሳይኮሎጂ ሳይጫወቱብህ ቀድመህ ዘዴያቸውን እወቅ ! ሁሉንም እኛ እንነግርሃለን 💪
አሁኑኑ ተቀላቀል 👇
✅@Darkpsycology
✅@Darkpsycology
2 260
አብረን ቁጭ ብለን ለካ በጣም ተቀራርበን ነበረ አይን ለአይን መተያየት ጀመርን ከዛ ቀስ በቀስ መቀራረብ ቀጠልን ትንፋሿ ተሰማኝ በጣም ተጠጋቺኝ ... እሱን ተዉትና ምርጫዉን ማን እንዳሸነፈ ሰማችሁ 😜😜😜
2 260
በዚህ ዓለም ላይ በየዋህነት ካባ የተሸፈኑ ነገር ግን ተንኮላቸውና በቀላቸው ወሰን የሌለው ብዙ ዓይነት ሰዎች አሉ። ከሰዎች ጋር ስትደራደርም ሆነ ስትወዳደር የምታነጋግረውን ሰው ማንነት አስቀድመህ በደንብ እወቅ። በአንዳንድ ሰዎች ላይ የምትፈጽመው ቀላል ስህተት ወይም ማታለል ዕድሜ ልካቸውን አንተን ለማጥፋት እንዲነሱ ሊያደርጋቸው ይችላል። ሰዎችን ሁሉ በአንድ ዓይን አትመልከት፤ ከተሳሳተው ሰው ጋር መጣላት መጨረሻው ውድቀት ነው።
2 260
ልብን የሚነኩ የህይወት እውነታዎች እና ልብ ወለዶች! ✨
በየቀኑ የምናያቸው፣ የምንሰማቸው እና የምንኖርባቸው የህይወት ገጠመኞች በታሪክ ሲቃኙ ምን እንደሚመስሉ ያውቃሉ?
የሰው ልጅ ስሜት፣ ውጣ ውረድ እና ያልተነገሩ ሚስጥሮች የሚጋሩበት የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል።
እዚህ ጋር፡
✅ ልብ የሚነኩ አጫጭር ልብ ወለዶች
✅ የህይወት ተሞክሮዎች
✅ የአእምሮ እረፍት የሚሰጡ ፅሁፎች ይጠብቁታል።
የምናነበው ታሪክ የራሳችንን ህይወት የሚመስልበት አጋጣሚ ፈጠረ!
አሁኑኑ ይቀላቀሉን: 👇
https://t.me/Fiction_123
2 260
ህይወትን እንድትቆጣጠር የሚረዱህ 3 ነገሮች:
1. የምታስባቸውን ሃሳቦች
2. ጓደኞችህን መምረጥ
3. የምታየውን / የምትሰማውን መምረጥ
የህይወትህ መሪ መሆን የምትችለው አንተን influence ሊያደርጉ የሚችሉትን ነገሮች በመምረጥ ነው።
ከሶስቱ የትኛው በእናንተ ህይወት ውስጥ ከፍተኛ ተጽዕኖ አለው?
2 260
በታሪኩ መጨረሻ ላይ ምን የሚፈጠር ይመስልዎታል? 🤔🔥
አንዳንድ ታሪኮች ከመጀመሪያው ገጻቸው ጀምረው እንደ ሰንሰለት አይገመቴ ናቸዉ።
"ቀጥሎ ምን ሊሆን ይችላል?" የሚለው ጥያቄ እንቅልፍ እስከሚነሳዎት ድረስ የሚገፋፉ፣ መጨረሻቸው ለማወቅ የሚከቡዱ ድንቅ ልብ-ወለዶች በአንድ ቦታ!
👉 ገምተው የማይጨርሱትን ዓለም ይቀላቀሉ፦
🔗 https://t.me/Fiction_123
2 260
ልብዎ ሲከፋ ሀሳብ ሲያደናግርዎት ወይም ብቸኝነት ሲሰማዎት መሸሸጊያ ይፈልጋሉ?
ነፍስን የሚያርሱ ውብ ቃላት፣ ልብን የሚነኩ የህይወት ትረካዎች በቻናላችን ይጠብቁዎታል። ይቀላቀሉን፦
https://t.me/Fiction_123"
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
