Da'watul Anbiya | ዳዕወቱል አንቢያ
رفتن به کانال در Telegram
4 297
مشترکین
-224 ساعت
+437 روز
+2930 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26سپتامبر '26
سپتامبر '26
+99
در 3 کانالها
اوت '26
+111
در 17 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+30
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+36
در 1 کانالها
Get PRO
مه '26
+59
در 5 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+26
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+61
در 7 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+63
در 4 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+117
در 4 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+159
در 7 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+143
در 7 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+251
در 13 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+443
در 25 کانالها
Get PRO
اوت '25
+1 466
در 54 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+941
در 32 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+2 114
در 20 کانالها
Get PRO
مه '250
در 36 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+8
در 37 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 28 سپتامبر | 0 | |||
| 27 سپتامبر | +1 | |||
| 26 سپتامبر | +4 | |||
| 25 سپتامبر | +3 | |||
| 24 سپتامبر | +5 | |||
| 23 سپتامبر | +9 | |||
| 22 سپتامبر | +8 | |||
| 21 سپتامبر | +30 | |||
| 20 سپتامبر | +2 | |||
| 19 سپتامبر | +1 | |||
| 18 سپتامبر | +1 | |||
| 17 سپتامبر | +2 | |||
| 16 سپتامبر | +1 | |||
| 15 سپتامبر | +1 | |||
| 14 سپتامبر | 0 | |||
| 13 سپتامبر | +2 | |||
| 12 سپتامبر | 0 | |||
| 11 سپتامبر | +3 | |||
| 10 سپتامبر | +3 | |||
| 09 سپتامبر | 0 | |||
| 08 سپتامبر | 0 | |||
| 07 سپتامبر | +4 | |||
| 06 سپتامبر | +8 | |||
| 05 سپتامبر | +2 | |||
| 04 سپتامبر | +1 | |||
| 03 سپتامبر | +3 | |||
| 02 سپتامبر | +3 | |||
| 01 سپتامبر | +2 |
پستهای کانال
የተውሂድ ጉዳይ ለምን አሳሳቢ ሆነ?
🎙 ኡስታዝ አንዋር ሙሀመድኑር
||
ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ይከታተሉን :-
➤ ዩቲዩብ :- http://youtube.com/@daewetul_anbiya
➤ ኢንስታግራም :- instagram.com/daewetul_anbiya
➤ ፌስቡክ :- facebook.com/daewetulanbiya
➤ ቲክቶክ :- tiktok.com/@daewetul_anbiya
➤ ቴሌግራም :- t.me/daewetul_anbiya
ማንኛውም ሐሳብ እና አስተያየትም ካሎዎት በኢሜል አድራሻችን ያግኙን :- dawatulanbiya07@gmail.com
#ዳዕወቱል_አንቢያ
#Dawatul_Anbiya
#የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ
| 2 | አላህ እንዲወድህ አትፈልግም?
🎙 ኡስታዝ ሙሀመድ አብደላህ ባቲ
||
ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ይከታተሉን :-
➤ ዩቲዩብ :- http://youtube.com/@daewetul_anbiya
➤ ኢንስታግራም :- instagram.com/daewetul_anbiya
➤ ፌስቡክ :- facebook.com/daewetulanbiya
➤ ቲክቶክ :- tiktok.com/@daewetul_anbiya
➤ ቴሌግራም :- t.me/daewetul_anbiya
ማንኛውም ሐሳብ እና አስተያየትም ካሎዎት በኢሜል አድራሻችን ያግኙን :- dawatulanbiya07@gmail.com
#ዳዕወቱል_አንቢያ
#Dawatul_Anbiya
#የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ | 614 |
| 3 | አርአያዎቻችን እነማን ናቸው?
🎙 ኡስታዝ አብዱሠመድ ዑመር (መውላና)
ክፍል ❶
ሙሉውን ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://youtu.be/ixlEW7bVRdQ?si=xVIKrmutlWs_9WKt | 712 |
| 4 | ሙታንን ለሚለምኑ አካላት ይህ የኢማሙ ሸውካኒ ግጥም አስተማሪ ነው!!
لَقَد أَسمَعتَ لَو نادَيتَ حَيّاً
وَلَكِن لا حَياةَ لِمَن تُنادي
🎙 ኡስታዝ አብዱልጀሊል ሙሀጂር
||
ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ይከታተሉን :-
➤ ዩቲዩብ :- http://youtube.com/@daewetul_anbiya
➤ ኢንስታግራም :- instagram.com/daewetul_anbiya
➤ ፌስቡክ :- facebook.com/daewetulanbiya
➤ ቲክቶክ :- tiktok.com/@daewetul_anbiya
➤ ቴሌግራም :- t.me/daewetul_anbiya
ማንኛውም ሐሳብ እና አስተያየትም ካሎዎት በኢሜል አድራሻችን ያግኙን :- dawatulanbiya07@gmail.com
#ዳዕወቱል_አንቢያ
#Dawatul_Anbiya
#የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ | 713 |
| 5 | የህይወታችንን መመሰቃቀል እና ጥበት አንዱ ምክኒያት!!
ሰው የሚያስደስተውን ነገር ለማድረግ የተቻለውን እያደረገ #ከጭንቀት_አይወገድም!!
የሚፈልገውን እየበላ እየጠጣ
ትላልቅ መኖሪያ ውስጥ እየኖረ እና እየገነባ
ከወዳጅ እና ቤተሰብ ጋር እየኖረ... ከዚህ ሁሉ ነገር ጋር ግን ጭንቀት ሀዘን ድብርት እና ሌሎችም ነገሮች ያጋጥሙታል!!
ምክኒያቱ ምንድን ነው ብለን ስንመረምር ግን ዋነኛ ከጭንቀት የሚያወጣውን እና ደስታ ውስጥ የሚያንፈላስሰውን ነገር ዘንግቷል!!
እርሱም አላህን ማውሳት፤ ለግሳፄውም ጀርባን አለመስጠት ነው።
||
ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ይከታተሉን :-
➤ ዩቲዩብ :- http://youtube.com/@daewetul_anbiya
➤ ኢንስታግራም :- instagram.com/daewetul_anbiya
➤ ፌስቡክ :- facebook.com/daewetulanbiya
➤ ቲክቶክ :- tiktok.com/@daewetul_anbiya
➤ ቴሌግራም :- t.me/daewetul_anbiya
ማንኛውም ሐሳብ እና አስተያየትም ካሎዎት በኢሜል አድራሻችን ያግኙን :- dawatulanbiya07@gmail.com
#ዳዕወቱል_አንቢያ
#Dawatul_Anbiya
#የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ | 708 |
| 6 | የዳዕወቱል አንቢያ መዐሀድ ተመዝጋቢ ተማሪዎች በመለያ ፈተና ላይ!!
እንደሚታወቀው ዳዕወቱል አንቢያ ኢስላማዊ ድርጅት ከቀናት በፊት "ዳዕወቱል አንቢያ መዐሀድ" በሚል ስያሜ መዐሀድ መክፈቱን እና መስፈርቱን ለሚያሟሉ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን ይፋ አድርጎ ነበር።
እነሆ አሁን መስፈርቱን አሟልተው ለመዐሀዱ በቁ የሆኑ ተማሪዎችን እየፈተነ ይገኛል።
ተማሪዎች ፈተናውን አልፈው መዐሀዱን እንዲቀላቀሉ፤ እንዲሁም ሙስሊሙን ማህበረሰብ የሚጠቅሙ እንዲሆኑ በዱዐችሁ አትርሷቸው።
✨Happening Now✨
||
ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ይከታተሉን :-
➤ ዩቲዩብ :- http://youtube.com/@daewetul_anbiya
➤ ኢንስታግራም :- instagram.com/daewetul_anbiya
➤ ፌስቡክ :- facebook.com/daewetulanbiya
➤ ቲክቶክ :- tiktok.com/@daewetul_anbiya
➤ ቴሌግራም :- t.me/daewetul_anbiya
ማንኛውም ሐሳብ እና አስተያየትም ካሎዎት በኢሜል አድራሻችን ያግኙን :- dawatulanbiya07@gmail.com
#ዳዕወቱል_አንቢያ
#Dawatul_Anbiya
#የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ | 4 699 |
| 7 | بدون متن... | 908 |
| 8 | ቀብር ጋር ስንሄድ ምንድን ነው ማድረግ ያለብን?
🎙 ኡስታዝ አብዱልጀሊል ሙሀጂር
||
ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ይከታተሉን :-
➤ ዩቲዩብ :- http://youtube.com/@daewetul_anbiya
➤ ኢንስታግራም :- instagram.com/daewetul_anbiya
➤ ፌስቡክ :- facebook.com/daewetulanbiya
➤ ቲክቶክ :- tiktok.com/@daewetul_anbiya
➤ ቴሌግራም :- t.me/daewetul_anbiya
ማንኛውም ሐሳብ እና አስተያየትም ካሎዎት በኢሜል አድራሻችን ያግኙን :- dawatulanbiya07@gmail.com
#ዳዕወቱል_አንቢያ
#Dawatul_Anbiya
#የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ | 864 |
| 9 | "ክርስቲያኖች ዒሳን ከሚገባው በላይ ከፍ እንዳደረጉት እናንተም እኔን ከሚገባኝ በላይ ከፍ አታድርጉኝ" የአላህ መልእክተኛ ﷺ
🎙 ኡስታዝ አብዱልጀሊል ሙሀጂር
||
ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ይከታተሉን :-
➤ ዩቲዩብ :- http://youtube.com/@daewetul_anbiya
➤ ኢንስታግራም :- instagram.com/daewetul_anbiya
➤ ፌስቡክ :- facebook.com/daewetulanbiya
➤ ቲክቶክ :- tiktok.com/@daewetul_anbiya
➤ ቴሌግራም :- t.me/daewetul_anbiya
ማንኛውም ሐሳብ እና አስተያየትም ካሎዎት በኢሜል አድራሻችን ያግኙን :- dawatulanbiya07@gmail.com
#ዳዕወቱል_አንቢያ
#Dawatul_Anbiya
#የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ | 1 113 |
| 10 | ✨አላህ በቂህ አይደለምን?✨
ያው ሰው ነህና #ብዙ_ህመም_እና_ሀዘን_ይኖርብሀል። ነገር ግን አላህ ላሉብህ ብዙ ችግሮች እና ጭንቀቶች በቂ መሆኑን እርግጠኛ ሁን!
💫 አላህ በቂው የሆነ አካል ደግሞ ህመም እና ሀዘኖች አይቆዩበትም!
أَلَيْسَ اللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُ
አላህ ባሪያውን በቂ አይደለምን? [ሱረቱ ዙመር: 36]
አላህ ላሉብን ጭንቀት እና ሀዘኖች በቂያችን ነው!!
||
ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ይከታተሉን :-
➤ ዩቲዩብ :- http://youtube.com/@daewetul_anbiya
➤ ኢንስታግራም :- instagram.com/daewetul_anbiya
➤ ፌስቡክ :- facebook.com/daewetulanbiya
➤ ቲክቶክ :- tiktok.com/@daewetul_anbiya
➤ ቴሌግራም :- t.me/daewetul_anbiya
ማንኛውም ሐሳብ እና አስተያየትም ካሎዎት በኢሜል አድራሻችን ያግኙን :- dawatulanbiya07@gmail.com
#ዳዕወቱል_አንቢያ
#Dawatul_Anbiya
#የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ | 1 288 |
| 11 | بدون متن... | 1 |
| 12 | ሱረቱል ፋጢር
🎙ቃሪእ ጅብሪል አደም
ሙሉ ቪድዮውን በዩትዩብ ይከታተሉ
https://youtu.be/oxMIoYAvnEA?si=LYwkt-MedJ4rCfKP | 1 183 |
| 13 | አሏህ ሱ.ወ እንዲህ ይላል
እነዚያንም ከእነሱ በፊት የነበሩትን በእርግጥ ፈትነናል፡፡ እነዚያንም እውነት የተናገሩትን አሏህ በርግጥ ያውቃል፡፡ ውሸታሞቹንም ያውቃል /አል-አንከቡት፡3/
የአሏህ መልክተኛም ሰ.ዐ.ወ እንዲህ ይላሉ
ማንኛውም ከልቡ በእውነተኝነት በአሏህ ብቸኛ አምላክነትና በሙሐመድ ሰ.ዐ.ወ መልክተኝነት የሚመሰክር ሰው አሏህ ከእሳት እርም ይለዋል፡፡ /ቡኻሪ ዘግበውታል
5. መውደድ/ጥላቻን የምታስወግድ/
ይህ ማለት የላኢላሃ ኢለሏህን የምስክርነት ቃል በምትናገር ሰዓት አሏህንና መልክተኛውን፣ ቃሏን እና ይዛ የምትመጣውን ተግባራት እንደዚሁም፣ አሏህን በብቸኝነት የሚያመልኩትን የተውሂድ፣ ሰዎች መውደድ ይኖርብሃል፡፡
ማስረጃውም የሚከተለው የአሏህ ቃል ነው
ከሰዎችም ከአሏህ ሌላ ባላንጣዎችን/ጣዎታትን/ አሏህን እንደሚወዱ የሚወዷቸው ኾነው የሚይዙ አልሉ፡፡ እነዚያ ያመኑትም አሏህን በመውደድ/ከነርሱ/ ይበልጥ የበረቱ ናቸው፡፡ /አል በቀራህ-165/
6. መታዘዝ/ችላ ባይነትን የምታስወግድ/
ይህ ማለት ላ ኢላሃ ኢለሏህ የሚለውን የምስክርነት ቃል ለሚያመለክታቸው ትዕዛዛትና ክልከላዎች ሙሉ ታዛዥ ተከታይና ተናናሽ መሆን ነው፡፡ የሚከተለው የአሏህ ቃል ይሄንን ይገልፅልናል፡፡
እርሱ መልካም ሰሪ ሆኖ ፊቱን/በመታዘዝና በመተናነስ/ ወደ አሏህ የሚሰጥ ሰው ጠንካራ ገመድ በእርግጥ ጨበጠ፡፡ /ሉቅማን-22/
ቅጣቱም ወደ እናንተ ከመምጣቱና ከዚያም የምትረዱ ከመኾናቹ በፊት ወደ ጌታችሁ/በመፀፀት/ ተመለሱ ለእርሱም ታዘዙ/
7. መቀበል /እምቢ ማለትን የምታስወግድ/
ይህችን የምስክርነት የላኢላሃ ኢለሏህ ቃል እንደዚሁም ይዛ የምትመጣውን ትዕዛዛትና ክልከላ እጅ እግር ሰጥቶ ሳያንገራግሩ መቀበል ነው፡፡ ለዚህ ማስረጃ የሚሆነን ቀጣዩ የአሏህ ቃል ነው፡፡
እናንተ አሳማሚውን ቅጣት በእርግጥ ቀማሾች ናችሁ /አል-ሷፋት-38/
8. መካድ/ከላኢሏህ ውጪ አምልኮ የሚሰጠው አካል የለም በሚል መካድ/
ይህ የምስክርነት ቃል ከአሏህ ውጪ የሚመለክ አካል ነፃ መውጣትን ውሸት መሆኑን አጥብቆ ማመንን ያረጋግጣል፡፡
በጣዎትም የሚክድና በአሏህ የሚያምን ሰው ለእርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ፡፡ አሏህ ሰሚ አዋቂ ነው/አል-በቀራ-256/
[ወላሁ አዕለም]
=======
በዳዕወቱል አንቢያ ኢስላማዊ ድርጅት ተማሪዎች ተዘጋጅቶ የቀረበ።
(ነሐሴ 01, 2018)
የቴሌግራም ቻናል:-
http://t.me/daio_TG07
http://t.me/daio_TG07 | 1 372 |
| 14 | ላ ኢላሃ ኢለሏህ - ማስረጃዋ፣ ትርጉምና መሰረቶቿ
💫 ማስረጃ አላህ እንዲህ ብሏል፡፡
شهد الله أنه لآ إله إلا هو والملاءكة وأولوا العلم قآءما بالقسط لآإله إلا هو العزيز الحكيم
አሏህ በማስተካከል የቆመ/አስተናባሪ/ ሲሆን ከእርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የሌለ መሆኑን መሰከረ፣ መላዕክቶችና የእውቀት ባለቤቶችም /እንደዚሁ መሰከሩ/ ከእርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡ /አል-ኢምራን-18/
فاعلم أنه لآ إله إلا الله
እነሆ ከአሏህ ሌላ አምላክ አለመኖሩንም እወቅ /ሙሃመድ-19/
💫 ትርጉም፡- ላ ኢላሃ ኢለሏህ ማለት ከአሏህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም የሚል ትርጉም ይይዛል፡፡
✨ በላኢላሃ ኢለሏህ ትርጓሜ ላይ የተሳሳቱ አባባሎች ሲሰነዘሩ ይሰማል እንደሚከተለው ተዳሰዋል፡፡
1. ከአሏህ በስተቀር አምላክ የለም፡፡ይህ የተሳሳተ አባባል ነው፡፡ ምክንያቱም በየቦታው በውሸት አምላክ ተደርጎ የሚያዝ ይኖራል፡፡ ስለዚህ ከአሏህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም ተብሎ መስተካከል አለበት፡፡
2. ከአሏህ በስተቀር ፈጣሪ የለም፡፡ ይህ አባባል ከላኢላሃ ኢለሏህ አንዱ ክፍል ቢሆን እንኳ የላኢላሃ ኢለሏህ ቀጥተኛ ትርጓሜ ሊሆን አይችልም፡፡ እውነት የላኢላሃ ኢለሏህ ትርጓሜ ከአላህ በስተቀር ፈጣሪ የለም የሚል ቢሆን ኖሮ ነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከህዝቦቻቸው ጋር ሙግት ባልገጠሙ ባልተጋደሉም ነበር፡፡ ምክንያቱም የመካ ሙሽሪኮች የአሏህን ፈጣሪነት በሚገባ ያረጋግጡ ነበር፡፡ ይልቅ “ላ ኢላሃ ኢለሏህ” አሏህን ከፈጣሪነት በተጨማሪ በእውነት ብቻውን የሚመለክ መሆኑን ያስረግጣል፡፡
3. ከአሏህ በስተቀር ሃኪም/ፈራጅ/ የለም፡፡ ይህም አባባል የላኢላሃ ኢለሏህ ቀጥተኛ ትርጉም ሊሆን አይችልም በላኢላሃ ኢለሏህ ውስጥ የሚካተት አንድ ክፍል ቢሆን እንጂ፡፡ በተደጋጋሚ እንደገለፅነው ላ ሊላሃ ኢለሏ ከአሏህ /በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም/ የሚል ትርጉም አለው የተጠቀሱት የተሳሳቱ አባባሎች ሁሉ በላኢላሃ ኢለሏህ ውስጥ የሚገቡ ናቸው፡፡
💫 የላኢላሃ ኢለሏህ መሰረቶች
የላኢላሃ ኢለሏህ መሰረቶች ሁለት ናቸው:
1. ነፍይ/ማስወገድ/ “ላ ኢላህ” የሚለው ሀረግ ውስጥ ይገኛል፡፡ ኢባዳን ከአሏህ ውጪ ካለ አካል ማስወገድ ነው፡፡
2. ኢስባት/ማረጋገጥ/ “ኢለሏህ” የሚለው ሀረግ ውስጥ ይገኛል፡፡ ኢባዳን ለአሏህ ብቻ ማረጋገጥ አሏህ አንድም ተጋሪ የለውም ብሎ ማመን ነው፡፡
💫 የላኢላሃ ኢለሏህ ሁለቱ መሰረቶች/ነፍይና ኢስባት በሚከተሉት የቁርዓን አንቀፆች ተብራርተዋል
በጣዎትም የሚክድና በአሏህ የሚያምን ሰው ለርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ አላህም ሰሚ አዋቂ ነው /አል-በቀራ-256/
#በጣዎትም_የሚክድ የሚለው ሀረግ ነፍይ/ማስወገድን/ ይይዝልናል፡፡ ጣዎት ከአሏህ ውጪ ያለ አምልኮት የሚሰጠው አካል በመሆኑ፡፡ በአሏህም የሚያምን የሚለው ሀረግ ደግሞ ኢስባትን አምልኮን ለአሏህ ሱ.ወ ማረጋገጥን ያሲዝልናል፡
ኢብራሂምም ለአባቱና ለሕዝቦቹ ባለ ጊዜ /አስታውስ/ እኔ ከምትገዙት ሁሉ ንጹህ ነኝ
ከዚያም ከፈጠረኝ በስተቀር/አልገዛም/ እርሱ በእርግጥ ይመራኛልና
• “እኔ ከምትገዙት ሁሉ ንፁህ ነኝ”፡- ይህ ነፍይ/ማስወገድ/ ነው
• ከዚያም “ከፈጠረኝ በስተቀር”፡- ይህ ደግሞ ኢስባት /ማረጋገጥ/ ነው።
አንድ የአሏህ ባሪያ ላ ኢላሀ ኢለሏህ ማለቱ ሊጠቅመው የሚችለው
1. ትርጉሙን ሲያውቅ
2. የገለፅናቸውን 2 መሰረቶቿን ተረድቶ መተግበር ሲችል ነው፡፡
ከአሏህ ውጪ ያለን አካል /ነፍይ/ እና የአምልኮ ተግባራትን በጠቅላላ ለአሏህ ሲያውል /ኢስባት/ ናቸው።
💫የላኢላሃ ኢለሏህ መስፈርቶች/ሸርጦች/
ላ ኢላሃ ኢለሏህ ቅድመ መስፈርቶቹ ተሟልተው ካልተነገረችና ካልተተገበረች ለሚናገረው አካል አትጠቅመውም፡፡
✨የላኢላሃ ኢለሏህ መስፈርቶች 8 ናቸው፡፡ እንደሚከተለው በዝርዝር ቀርበዋል፡፡
1. እውቀት /አለማወቅን የምታስወግድ/:
ይህም ማለት የዚህ ቃል /ላ ኢላሃ ኢለላህ/ መልዕክትና ቃሉ ውድቅ የሚያደርጋቸውንና የሚያፀድቃቸውን ነገሮች ጠንቅቆ ማወቅ ማለት ነው፡፡ /ኢባዳን ሁሉ ለአሏህ መስጠት/ ከአሏህ ውጭ ያለን አካል መካድ/ ለዚህም ማስረጃው ቀጣዩ የአሏህ ቃል ነው፡፡
فاعلم أنه لآ إله إلا الله
እነሆ ከአሏህ ሌላ አምላክ አለመኖሩንም ዕወቅ፣ ስለ ስህተትህም ለምእመናንም ምህረትን ለምን፡፡ አላህም መዘዋወሪያችሁን፣ መርጊያችሁንም ያውቃል፡፡ /ሙሐመድ-19/
2. እርግጠኛነት/ጥርጣሬን የምታስወግድ/
ላ ኢላሃ ኢለሏን የሚናገራት/የሚተገብራት/ አካል አሏህ በሀቅ የሚመለክ አምላክ መሆኑን ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ መሆን አለበት፡፡
አሏህ ሱ.ወ እንዲህ ይላል
إنما المؤمنون الذين ءامنوا بالله ورسوله ثم لم يرتابو وجهدو بأموالهم وأنفسهم فى سبيل الله * أولإك هم الصدقون
/እውነተኞቹ/ ምዕመናን እነዚያ በአሏህና በመልክተኛው ያመኑት ከዚያም ያልተጠራጠሩት በገንዘቦቻቸውና በነፍሶቻቸውም በአሏህ መንገድ የታገሉት ብቻ ናቸው፡፡ እነዚያ እነሱ እውነተኞቹ ናቸው፡፡ /አል ሁጅራት-15/
የአሏህ መልክተኛ ሰ.ዐ.ወ ለአቡ ሑረይራ ረዲየሏሁ አንሁ እንዲህ ብለውታል “ከዚህ አጥር በስተጀርባ የአሏህን ብቸኛ አምላክነት ከልቡ በእርግጠኝነት የሚመሰክር ሰው ብታገኝ በጀነት አበስረው”፡፡ /ሙስሊም ዘግበውታል/
3. ማጥራት/ኢኽላስ/ - /ሽርክን አስወጋጅ የሆነች/
ይህም ማለት የላኢላሃ ኢለላህን የምስክርነት ቃል የሰጠ ሰው ስራውን ከሽርክ ማጥራት አለበት፣ እንዲሁም በዚህ የምስክርነት ቃል/ላ ኢላሃ ኢለሏህ/ የዲንያ ጥቅማ ጥቅሞችን ከመከጀል፣ ከይዩልኝና ስሙልኝ መጥራት ይገባዋል፡፡
አላህ እንዲህ ይላል
አሏህን ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ አጥሪዎች ቀጥተኞች ኾነው ሊገዙት፣ ሶላትንም አስተካክለው ሊሰግዱ፣ ዘካንም ሊሰጡ
እንጂ ያልታዘዙ ሲሆኑ/ተለያዩ/ ይህም የቀጥተኞቹ /ሃይማኖት/ ድንጋጌ ነው፡፡
የአሏህ መልክተኛ ሰ.ዐ.ወ ተከታዩን አክለዋል፡፡
የቂያማ እለት የኔን ምልጃ በማግኘት እድለኛ የሚሆነው ላ ኢላሃ ኢለላን ከልቡ /አጥርቶ/ ያለ ሰው ነው፡፡ /ቡኻሪ ዘግበውታል/
4. እውነተኛነት/ውሸትን የምታስወግድ/
የላኢላሃ ኢለሏህን የምስክርነት ቃል በሚሰጥበት ጊዜ እውተኛ መሆን ማለት ነው /ልብና አንደበትን አንድ በማድረግ / | 993 |
| 15 | بدون متن... | 811 |
| 16 | የትም ብትሆን አላህን ፍራ!
#ክፍል_❶
🎙ኡስታዝ ሙሀመድ አብደላህ ባቲ
ሙሉ ቪድዮውን በዩትዩብ ይከታተሉ
https://youtu.be/xQZ-iA-Ou8w?si=9PifhxhHP1yd2RXD | 938 |
| 17 | ፉሪ የሚገኘው የዳዕወቱል አንቢያ መድረሳ ተማሪዎቹን በድምቀት አስመረቀ!
✨ ዳዕወቱል አንቢያ | ጳጉሜን 1 ቀን 2018 ዓ.ል
በትላንትናው እለት በሸገር ክ/ከተማ ፉሪ አካባቢ የሚገኘው የዳዕወቱል አንቢያ መድረሳ፤ በቁርኣን ነዘር፣ ሂፍዝና ተርቢያ ሲያሰለጥናቸው የቆዩ #256_የሴት እንዲሁም #269_የወንድ የቁርኣን እና የኪታብ ተማሪዎችን በመጀመሪያ ዙር በድምቀት አስመርቋል።
በደማቅ ሁኔታ በተካሄደው በዚህ የምረቃ መርሃ ግብር ላይ ታላላቅ ኡስታዞች፣ የአከባቢው ማህበረሰብ፣ እና የተመራቂ ተማሪ ወላጆች ተገኝተዋል።
በፕሮግራሙ ማጠቃለያ ላይ በፈተና ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ደረጃ በመውጣት የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ፣ ለልጆቻቸው ክትትል ሲያደርጉ ለቆዩ ወላጆች፣ እንዲሁም ለመርከዙ ምስረታና ዕድገት የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት የዕውቅናና የምስጋና ሽልማት ተበርክቷል።
==========
📅 ረቢዑል አወል 24 ቀን 1448 ዓ.ሂ
© ዳዕወቱል አንቢያ
የቴሌግራም ቻናል:-
http://t.me/daio_TG07
http://t.me/daio_TG07 | 1 175 |
| 18 | بدون متن... | 1 401 |
| 19 | አስደሳች ዜና
በአብደሏህ ኢብኑ ሁዛፋ መስጅድ የዳዕቱል አምቢያ መድረሳ በ2018 አ.ል ተቀብሎ ሲያስተምራቸው የቆዩትን ወንድ እና ሴት ተማሪዎችን በልዩ ሁኔታ #ሴቶችን_በሴቶች ነሀሴ 30 ቅዳሜ ከጧቱ 2:30 ጀምሮ እንዲሁም #ወንዶችን_በወንዶች ጳጉሜ አንድ እሁድ ከጧቱ 2:30 ጀምሮ በተማሪዎች ፣ኡስታዞችና በተጋባዥ መሻይኾች ደማቅ ፕሮግራም ስላዘጋጀ መቅረት ቀርቶ ማርፍድ የለበዎትም
በዕለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች
1) በታላላቅ ኡስታዞች ዳዕዋ
2) በመድረሳው ተማሪዎች ኹጥባ
3) የቁርዓን ንባብ
4) የቁርዓን ውድድር
5) የአረበኛና የአማረኛ ግጥም
6) በመድረሳው 30 ጁዠ ለሀፈዙ የሰርተፍኬት እና ሽልማት
7) ከየ ክፍሉ ከ1-3 ለወጡ ተማሪዎች ሽልማት
8) ከተማሪ ወላጆች የተሰማቸውን ሀሳብና አስተያየት መቀበልና ሌሎችም አስገራሚ ፕሮግራሞች የሚቀርቡ ይሆናል!!
ከደዕቱል አምቢያ መድረሳ አስተዳደር
||
ቴሌግራም:
http://t.me/daewetul_anbiya
http://t.me/daewetul_anbiya | 1 074 |
| 20 | ✨آية قرأنية ✨01✨ ቁርአናዊ አንቀፆች✨
💢 መልካምም ሰራህ መጥፎ ውጤቱ ወደራስህ ተመላሽ ነው!!
💢 በተግባርህ ከራስህ በላይ ሚጠቀምም ሆነ ሚጎዳም የለም።
💢 ምርጫው ያንተ ነው!! ወይ መልካም እየሰራህ ራስህን ታድናለህ ወይ በተቃራኒው እየሰራህ ራስህን ታጣለህ። ሚጠቅምህን ምረጥ!
إِنْ أَحْسَنَهُمْ أَحْسَنهُمْ لأَنفُسِكُمْ وَإِنْ أَسَأَتُمْ فَلَهَا
ጥሩ ብትሰሩ ለነፍሶቻችሁ መልካም ሠራችሁ። መጥፎን ብትሰሩ በርሷ (በነፍሶቻችሁ) ላይ ነው።
[ሱረቱል ኢስራእ 7]
||
ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት በሚከተሉት የማኅበራዊ ሚድያ ገጾቻችን ይከታተሉን :-
➤ ዩቲዩብ :- http://youtube.com/@daewetul_anbiya
➤ ኢንስታግራም :- instagram.com/daewetul_anbiya
➤ ፌስቡክ :- facebook.com/daewetulanbiya
➤ ቲክቶክ :- tiktok.com/@daewetul_anbiya
➤ ቴሌግራም :- t.me/daewetul_anbiya
ማንኛውም ሐሳብ እና አስተያየትም ካሎዎት በኢሜል አድራሻችን ያግኙን :- dawatulanbiya07@gmail.com
#ዳዕወቱል_አንቢያ
#Dawatul_Anbiya
#የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ | 1 016 |
