fa
Feedback
Bereka cafe official page

Bereka cafe official page

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to Bereka Caffee: Bereka Caffee is more than just a restaurant; it's a vibrant community hub where faith, food, and fellowship come together.

نمایش بیشتر
218
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-230 روز
آرشیو پست ها
✨አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ የተከበራችሁ የበረካ ካፌ ተጠቃሚዎቻችን እንዴት አላችሁ?።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በተለያዩ ምክንያቶች አገልግሎታችን ለተወሰነ ጊዜ በመቋረጡ የደረሰባችሁን ችግር በመገንዘብ ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን።።።።።።።።።።። በዚህም መሰረት በረካ ካፌ ከዛሬ ሰኞ ጀምሮ በራት ሰዓት እንደሚከፈት በደስታ እናበስራችኋለን።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ላሳያችሁን ትዕግስትና ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የበረካ ካፌ ቤተሰቦች

Dear Bereka Caffee Family,✨💫 Eid Al-Adha Mubarak!✨🌙 May this special occasion bring you joy, peace, and blessings. As we ce
Dear Bereka Caffee Family,✨💫 Eid Al-Adha Mubarak!✨🌙 May this special occasion bring you joy, peace, and blessings. As we celebrate the spirit of sacrifice and gratitude, may your hearts be filled with love and your days be bright. Wishing you and your loved ones a wonderful Eid filled with happiness and togetherness.

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህእንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ኣድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ​ውድ የበረካ ካፌያችን ደንበኞች፤ ይህንን ታላቅ በዓል ምክንያት በማድረግ ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ካፌያችን ዝግ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እንገልጻለን። ​በዓሉ የሰላም፣ የደስታና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። ​ዒድ ሙባረክ! تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

‏أفضَلُ أيَّام السَّنة للدُّعاء.. ▪️‏قَالَ الإمَام النَّووي عَن يَوم عَرفة:- ‏« فَهذا اليَوم أفضَل أيَّام السَّنة للدُّعاء، ف
‏أفضَلُ أيَّام السَّنة للدُّعاء.. ▪️‏قَالَ الإمَام النَّووي عَن يَوم عَرفة:- ‏« فَهذا اليَوم أفضَل أيَّام السَّنة للدُّعاء، فَينبغِي أن يَستَفرغ الإنسَان وُسعَه في الذِّكر والدُّعاء وفِي قِراءة القُرآن، وأن يَدعُو بأنواع الأدعِية، ويَأتِي بأنوَاع الأذكَار ... ويدعُو لنَفسِه ‏وَوالدِيه وأقَاربه وَمشَايِخه وأصحَابه وأصدِقائِه وأحبَابِه، وَسائر مَن أحسَن إليه وجَميع المُسلمِين؛ وَليحذَر كُل الحَذر مِن التَّقصِير فِي ذَلك كُلّه، فَإنَّ هَذا اليَوم لا يُمكن تَدَاركه». ‏📚[ کتاب الأذكار (صـ ٣٤٢) ]

السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ውድ ደንበኞቻችን እንዴት ናችሁ 😊 በዚህኛው ወር እንደ በረካ አሁን ላይ ካለው ነባራዊ ሁኔታ አንፃር አዳዲስ ነገራቶች ተጨምሮዋል።።።።።።።።።።።።። ✨ ቅድመ ክፍያ ግዴታ መሆኑ። ✨ ፓኬጅ የ5 ብር ጭማሪ ተደርገዋል። ✨ ብድር ሙሉ በሙሉ እማንሰጥ መሆኑ እናሳውቃለን።።።።።።።።።።።።።።።።።።

السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ውድ ደንበኞቻችን እንዴት ናችሁ 😊 🍲እስከዛሬ ድረስ ኪስን በማይጎዳ እና በተመጣጣኝ ዋጋ ሲመግበን የነበረው በረካችን🍱,አሁን ላይ ባለው ከፍተኛ የየዋጋ ግሽበት ምክንያት ምግቦቻችን ላይ የዋጋ ጭማሪ ለማድረግ ተገደናል ይህም የሚሆነው ከዛሬ ማለትም ከ መጋቢት 28/07/2018 እራት ጀምሮ በእያንዳንዱ ምግብ ላይ 20 ብር ጭማሪ ያደረግን ሲሆን 🍱ኖርማል ምግቦች -=120 ብር 🍝Special እና በ እንቁላል የሚወጡ ምግቦች -=140 ብር 🍹ሁሉም ጁሶች (avocado,papaya and sprise) -=100 ብር 🧋እንዲሁም የጠርሙስ ለስላሳ መጠጦች 50 ብር መሆናቸውን አናሳውቃለን!!

السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ውድ ደንበኞቻችን እንዴት ናችሁ 😊 አሁን ላይ ባለው ከፍተኛ የየዋጋ ግሽበት ምክንያት ምግቦቻችን ላይ የዋጋ ጭማሪ ለማድረግ ተገደናል ይህም የሚሆነው ከዛሬ ማለትም ከ መጋቢት 28/07/2018 እራት ጀምሮ በእያንዳንዱ ምግብ ላይ 20 ብር ጭማሪ ያደረግን ሲሆን 🍱ኖርማል ምግቦች -=120 ብር 🍝Special እና በ እንቁላል የሚወጡ ምግቦች -=140 ብር 🍹ሁሉም ጁሶች (avocado,papaya and sprise) -=100 ብር 🧋እንዲሁም የጠርሙስ ለስላሳ መጠጦች 50 ብር መሆናቸውን አናሳውቃለን!!

ውድ የበረካ ካፌ ተጠቃሚዎቻችን ሰሞኑ በኢዳል ፈጥር ምክኒያት በረካ እንደተዘጋ ይታወቃል።።።።።።።።።።።።።።። በተለያዩ ምክንያቶች ስላዘገየንባችሁ ይቅርታ እየጠየቅን።።።።።።።።።።።። አላህ ካለ
ውድ የበረካ ካፌ ተጠቃሚዎቻችን ሰሞኑ በኢዳል ፈጥር ምክኒያት በረካ እንደተዘጋ ይታወቃል።።።።።።።።።።።።።።። በተለያዩ ምክንያቶች ስላዘገየንባችሁ ይቅርታ እየጠየቅን።።።።።።።።።።።። አላህ ካለ ዛሬ ከኢፍጣር ጀምሮ እምንከፍት መሆኑን በደስታ ልናበስራችሁ እንወዳለን ።

عيدكم مبارك كل عام وأنتم بخير 🌙✨ Eid Mubarek! ዒድ ሙባረክ! تقبل الله منا ومنكم الصيام والقيام، وجعلنا وإياكم من المقبولين. أسأل
عيدكم مبارك كل عام وأنتم بخير 🌙✨ Eid Mubarek! ዒድ ሙባረክ! تقبل الله منا ومنكم الصيام والقيام، وجعلنا وإياكم من المقبولين. أسأل الله أن يعيده علينا وعليكم بالخير واليمن والبركات، وأن يملأ قلوبنا سعادةً وطمأنينة، ويجمعنا بأحبابنا على الخير دائمًا. عيد فطر سعيد 🌸🤍 https://t.me/berekacaffee

🎁السلام عليكم ورحمۃالله وبركاته🎁 ከዛሬ ጀምሮ በ በረካ cafe የ ሱሁር አገልግሎት እንደማይኖር ለማሳሰብ እንወዳለን

BREAKING NEWS | The crescent moon has NOT been sighted in Saudi Arabia. Therefore,  EidAlFitr will be celebrated on Friday, 20th March 2026.

Screenshot ስንልክ የDepartment ስም  ከስር መፃፋችንን አንርሳ...

✨السلام عليكم ورحمة الله وبركاته✨ ውድ የKJUMJ ዕንቁዎች: ከዚህ ቀደም ሸይኻችን ሸይኽ ሙሀመድ ዓረብ ከዒልም ማዕዳችን ርቀው ማዕዳችን ደርቆ ደረሶች(ተማሪዎች) በየግላችን እንዲ
✨السلام عليكم ورحمة الله وبركاته✨ ውድ የKJUMJ ዕንቁዎች: ከዚህ ቀደም ሸይኻችን ሸይኽ ሙሀመድ ዓረብ ከዒልም ማዕዳችን ርቀው ማዕዳችን ደርቆ ደረሶች(ተማሪዎች) በየግላችን እንዲሁም እርስ በርስ ስንቃራ መቆየታችን ይታወቃል:: ኡስታዛችን መምህር ብቻ አልነበሩም ፤ የልባችን ጠጋኝ፣ የመንገዳችን መብራትና በፈተናዎች በበዙበት የዩኒቨርሲቲ ቆይታችን ውስጥ እንደ ጥላ የሆኑልን ታላቅ ሰው ነበሩ። የኡስታዛችን መራቅ የዒልም መድረካችንን አሰንብቶታል። ኪታቦቻችን ተዘግተዋል፣ መንፈሳዊ ጥማታችንም አልረካም። አሁን ግን ይህንን የጠፋ ብርሃን መልሰን የምናበራበት እድል ከፊታችን ተደቅኗል። አዲስ ኡስታዝ ለማምጣትና የነበረውን የቂርአት መድረክ ለማነቃቃት መረባረብ አለብን። ይህ መረባረብ ለኡስታዙ የሚደረግ ውለታ ሳይሆን፣ ለእራሳችን ነፍስና ለወደፊት ህይወታችን የምናደርገው ታላቅ ኢንቨስትመንት ነው። ዛሬ የምናወጣው እያንዳንዷ ሳንቲም ነገ አኺራ ላይ በጥላነቷ የምትጠልለን፣ በዱንያ ደግሞ በኪታብ ገጾች መሃል ተማሪዎች በሚቀሩት እያንዳንዱ ፊደል አጅሯ ወደ እኛ የሚፈስ 'ሰደቃህ ጃሪያ' ናት።..." በመሆኑም ኡስታዛችንን ለማቋቋም (የቤት ክራይ, የቤት እቃ,ወርሓዊ ደመወዝ እንዲሁም የትራንስፖርት ) ወጪ ለመሸፈን በአጠቃላይ 200,000 ብር በላይ ያስፈልገናል:: ስለሆነም አቅሙ ያለን በገንዘባችን፣ የሌለን ደግሞ ሃሳቡን ለሌሎች በማጋራት (Share በማድረግ) ይህንን የኸይር ስራ እንድትደግፉ በአላህ ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን። የባንክ አካውንት፦ 1000301038163 JU KITO FURDISA MUSLIM JEMEA 📱 Screenshot ለመላክ: @KJUMJBot ወይም @Jimma_U_Kito “በጎ ነገርን አመላካች ልክ እንደ ሰሪው ነው "

ስሁር 👇👇👇 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ ዉድ የበረካ ተጠቃሚዎቻችን.... ✨ ከዛሬ ጀምሮ ስሁር ከ2:00AM ጀምሮ እስከ ተሀጁድ ድረስ ትዛዝ እንቀበላለን። ✨በስልክ እምታዙን ወንሞ
ስሁር 👇👇👇 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ ዉድ የበረካ ተጠቃሚዎቻችን.... ✨ ከዛሬ ጀምሮ ስሁር ከ2:00AM ጀምሮ እስከ ተሀጁድ ድረስ ትዛዝ እንቀበላለን። ✨በስልክ እምታዙን ወንሞቻችን ደግሞ ከመደወል ይልቅ  sms የምግቡ አይነት ከነ ስማችሁ መላካችሁ እንዳዘነጉ   ምክንያቱም ትዛዝ እየተቀያየረ ተቸግረናል። ✨ በትእዛዝ ወቅት ካዘዛችሁን በሗላ እዛው አትቁሙ በተቻለ መጠን ተቀምጣችሁ በትእግስት በመጠባበቅ ተባበሩን። ✨ ሌላው ትእዛዝ ሲቆይባችሁ ሆነ ክፍተቶች ሲፈጠሩብን ካለው የስራው ጫና አንፃር ታሳቢ አድርጋችሁ በትእግስት ጠብቁን።

🌱السلام عليكم ورحمۃالله وبركاته🌱 شهركم مبارك 🌙 በረካ ካፌ በዚህ የተቀደሰ ወር ደንበኞቻችንን በልዩ ዝግጅት ፆምዎን በሚያምር እና ጣፋጭ ምግብ ለመፍታት ከፈለጉ በረካ
🌱السلام عليكم ورحمۃالله وبركاته🌱 شهركم مبارك 🌙 በረካ ካፌ በዚህ የተቀደሰ ወር ደንበኞቻችንን በልዩ ዝግጅት ፆምዎን በሚያምር እና ጣፋጭ ምግብ ለመፍታት ከፈለጉ በረካ ካፌ ምርጫችሁ ይሁን ይለናል! 👩‍🍳የረመዳን ልዩ ሜኑ 👨‍🍳 🔸 ሳምቡሳ 🔸 ችብስ 🍟 🔸 ሾርባ 🍜 🔸 ጁስ (Avocado papaya Muz🍹 🔸 ጣፋጭ እና ጤናማ ምግቦች 🍲 🔸ቀዝቃዛ ለስላሳዎች በፈለጉት flavor 🥤 🕚በየቀኑ ከ11ሰዐት ጀምሮ እስከ ማታ 2:30 ድረስ ለኢፍጣር ከ 9፡30 ጀምሮ እስከ 11፡30 ድረስ ለስሁር ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ጓደኛዎን ይዘው ይምጡ። ሞቅ ባለ አቀባበል እንጠብቃለን!😊 📞 ቅድመ ትዕዛዝ ለማስያዝ፡ [0900942768] [0928020666 ] መልካም ረመዳን 💫💫 #በረካ_ካፌ #ረመዳን ሙባረክ #ምርጥ_ምግብ #ሳምቡሳ_ችብስ

🌱السلام عليكم ورحمۃالله وبركاته🌱 شهركم مبارك 🌙 በረካ ካፌ በዚህ የተቀደሰ ወር ደንበኞቻችንን በልዩ ዝግጅት ፆምዎን በሚያምር እና ጣፋጭ ምግብ ለመፍታት ከፈለጉ በረካ
🌱السلام عليكم ورحمۃالله وبركاته🌱
شهركم مبارك 🌙
በረካ ካፌ በዚህ የተቀደሰ ወር ደንበኞቻችንን በልዩ ዝግጅት ፆምዎን በሚያምር እና ጣፋጭ ምግብ ለመፍታት ከፈለጉ በረካ ካፌ ምርጫችሁ ይሁን ይለናል! 👩‍🍳የረመዳን ልዩ ሜኑ 👨‍🍳 🔸 ሳምቡሳ 🔸 ችብስ 🍟 🔸 ሾርባ 🍜 🔸 ጁስ (Avocado papaya Muz🍹 🔸 ጣፋጭ እና ጤናማ ምግቦች 🍲 🔸ቀዝቃዛ ለስላሳዎች በፈለጉት flavor 🥤 🕚በየቀኑ ከ11ሰዐት ጀምሮ እስከ ማታ 2:30 ድረስ ለኢፍጣር ከ 9፡30 ጀምሮ እስከ 11፡30 ድረስ ለስሁር ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ጓደኛዎን ይዘው ይምጡ። ሞቅ ባለ አቀባበል እንጠብቃለን!😊 📞 ቅድመ ትዕዛዝ ለማስያዝ፡ [0900942768] [0928020666 ] መልካም ረመዳን 💫💫 #በረካ_ካፌ #ረመዳን ሙባረክ #ምርጥ_ምግብ #ሳምቡሳ_ችብስ

اسلام عليكم ورحمه الله وبركاته 🌒 እንኳን ለተባረከው የረመዳን ወር አደረሳችሁ! 😊 አላሁ ሱብሀነሁ ወተዐላ وَ کُلُوۡا وَ اشۡرَبُوۡا حَتّٰی یَتَبَیَّنَ لَکُمُ الۡخَیۡطُ الۡاَبۡیَضُ مِنَ الۡخَیۡطِ الۡاَسۡوَدِ مِنَ الۡفَجۡرِ۪ ثُمَّ اَتِمُّوا الصِّیَامَ اِلَی الَّیۡلِ ۚ ብሎ ወዳዘዘን ዉዱ ወር በአላህ ፈቃድ ደርሰናል በዚህ በተባረከ ወር፣ የደንበኞቻችንን ፍላጎት ግምት ውስጥ በማስገባት አገልግሎታችንን ለማሻሻል እና ምግቦቻችንን ይበልጥ አጥጋቢ ለማድረግ ወስነናል🍱። ነገር ግን በአሁኑ ወቅት በምግብ አቅርቦት ላይ እየታየ ባለው የዋጋ ንረት ምክንያት የምግቡን ጥራት ለመጠበቅ ስንል አነስተኛ የዋጋ ማስተካከያ ማድረጋችንን በአክብሮት ልንገራችሁ እንወዳለን። ከዚህ ቀን [11/06/2018] ጀምሮ የሚከተሉት ምግቦች በዚህ መልኩ ይቀርባሉ፦ · ሩዝ በእንቁላል፦ ከ 100 ብር ወደ 120 ብር ተስተካክሏል። · መኮረኒ በእንቁላል፦ ከ 100 ብር ወደ 120 ብር ተስተካክሏል። · ፓስታ በእንቁላል፦ ከ 100 ብር ወደ 120 ብር ተስተካክሏል። ልዩ ዜናችን፦ ከዚህ ቀደም ከላይ የጠቀስናቸው ምግቦች በግማሽ እንጀራ ይቀርብ የነበረው አሁን በሙሉ እንጀራ ይቀርባል! ይህ ማለት ምግባችሁ አሁን ይበልጥ ጠግባችሁ እንድትወጡ በቂ እንጀራ ይኖረዋል ማለት ነው ። ይህ የዋጋ ጭማሪ ቢሆንም፣ አሁንም ምግቦቻችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንደሚቀርቡ እና ጥራታቸው ከመቼውም ጊዜ በላይ እንደሚሻሻል ልንነግራችሁ እንወዳለን። አላማችን በዚህ መልካም ወር ልባችሁን የሚሞላ ምግብ በማቅረብ የፆም ጊዜያችሁን አጋር መሆን ነው። አላህ ፆማችንን ይቀበለን፤ በረከቱን ያብዛላችሁ።🥰 ደስ የሚል ኢፍጣር እንመኛለን! ማሳሰቢያ፡- ይህ የዋጋ ጭማሪም ሆነ የእንጀራ ጭማሪ special ምግቦችን አያካትትም‼️

Assalamu akeykum werahmetullahi weberekatuhu baga sooma baatii ramadaanaa kan bara 1447 nagaan geessan✨🌙 Kanuma sababeeffachuun baraka kaaffeen har'a irraa eegalee suhura waan qopheessuuf akka dhuftanii fayyadamtan isiniin jedha. Remedan mubarek✨🌙 https://t.me/berekacaffee

🚨🌙 በሳዑዲ አረቢያህ ጨረቃ መታየቷን ተከተሎ የታላቁ የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል። ረመዳን ሙባረክ 🌙 #ረመዳን 2018 #RAMADAN 2026 # رمضان 1447
🚨🌙 በሳዑዲ አረቢያህ ጨረቃ መታየቷን ተከተሎ የታላቁ የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል። ረመዳን ሙባረክ 🌙 #ረመዳን 2018 #RAMADAN 2026 # رمضان 1447

#we'reback Alhamdulillah! Bereka Café & Restaurant is reopening tomorrow, starting from lunch. Join us for great food, drink
#we'reback Alhamdulillah! Bereka Café & Restaurant is reopening tomorrow, starting from lunch. Join us for great food, drink and a welcoming atmosphere. BEREKA CAFE! በረካ ተመልሱዋል አልሐምዱሊላህ! በሬካ ካፌ እና ሬስቶራንት ዛሬ ማለትም ረብዕ ከምሳ ሰአት ጀምሮ እንደገና ይከፈታል። በጣም ጥሩ ምግብ፣ መጠጥ እና ተቀባይነት ያለው አየር ለመደሰት ኑ ይቀላቀሉን። በረካ ካፌ!