fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

አቡ ፈህድ ዘመናዊ ዐረቢያን መጅሊስና ኳሊቲ የቤት እቃዎች

አቡ ፈህድ ዘመናዊ ዐረቢያን መጅሊስና ኳሊቲ የቤት እቃዎች

رفتن به کانال در Telegram

መጅሊስ፣ ምንጣፍ፣ ድጋፍ፣ መጋረጃ፣ ትራስ ልብስ፣ ሁሉንም የሲንጀር ውጤቶችን የተሟሉ ረኮበት ሴቶችንና የተለያዩ ኳሊቲ የቤት እቃዎችን እንዲሁም አስቤዛዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ በታማኝነት ያሉበት ሀገር እንልካለን!

نمایش بیشتر
أثيوبيا2 778دسته بندی مشخص نشده است

📈 تحلیل کانال تلگرام አቡ ፈህድ ዘመናዊ ዐረቢያን መጅሊስና ኳሊቲ የቤት እቃዎች

کانال አቡ ፈህድ ዘመናዊ ዐረቢያን መጅሊስና ኳሊቲ የቤት እቃዎች (@abu_fehd_online_market) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 639 مشترک است و جایگاه را در دسته متفرقه و رتبه 2 778 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 639 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -614 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -15 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 1.91% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 0.92% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 242 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 116 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 1 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“መጅሊስ፣ ምንጣፍ፣ ድጋፍ፣ መጋረጃ፣ ትራስ ልብስ፣ ሁሉንም የሲንጀር ውጤቶችን የተሟሉ ረኮበት ሴቶችንና የተለያዩ ኳሊቲ የቤት እቃዎችን እንዲሁም አስቤዛዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ በታማኝነት ያሉበት ሀገር እንልካለን!”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته متفرقه تبدیل کرده‌اند.

12 639
مشترکین
-1524 ساعت
-1277 روز
-61430 روز
آرشیو پست ها
ኡስታዝ ዐብዱል መሊክ ያሲን ሀፊዘሁሏህ ርዕስ: ኢኽላስ (ስራን ለአሏህ ማጥራት) በቀን 24/12/2018 በአቡ ፈህድ ዘመናዊ ዐረቢያን መጅሊስና ኳሊቲ የቤት እቃዎች ቻናል ላይ የተደረገ ደዕዋ https://t.me/Abu_Fehd_Online_Market

ኡስታዝ ሙሀመድ ሳኒ ሀፊዘሁሏህ ርዕስ: ሰዐደህ (እድለኝነት፣ እፎይታ፣ ደስታ...) በቀን 24/12/2018 በአቡ ፈህድ ዘመናዊ ዐረቢያን መጅሊስና ኳሊቲ የቤት እቃዎች ቻናል ላይ የተደረገ ደዕዋ https://t.me/Abu_Fehd_Online_Market

ኡስታዝ አሚር ሙሀመድ ሀፊዘሁሏህ ርዕስ: ዚክር (አሏህን ማውሳት) በቀን 24/12/2018 በአቡ ፈህድ ዘመናዊ ዐረቢያን መጅሊስና ኳሊቲ የቤት እቃዎች ቻናል ላይ የተደረገ ደዕዋ https://t.me/Abu_Fehd_Online_Market

አራተኛው ፕሮግራም በኡስታዝ አቡ ዑበይዳ ርእስ: ስኬታማነት https://t.me/Abu_Fehd_Online_Market

ሁለተኛው ፕሮግራም በኡስታዝ አቡ ማሂር ሙሀመድ ሳኒ ርዕስ: ሰዐደህ (እድለኝነት) ሚገኝበት መንገድ https://t.me/Abu_Fehd_Online_Market

የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ተጀምሯል በኡስታዝ አቡ ዐማር አሚር ሙሀመድ ርእስ : ዚክር (አሏህን ማስታወስ) https://t.me/Abu_Fehd_Online_Market

ኡስታዞቻችን እስኪገቡ ሊንኩን ሼር እያደረግን ሌሎችን በመጋበዝ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን ባረከሏሁ ፊኩም 👇👇👇 https://t.me/Abu_Fehd_Online_Market

ፕሮግራማችን ሊጀመር ነው ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም https://t.me/Abu_Fehd_Online_Market

ቀጠሯችን ዛሬ ማታ ነው👆ማንም እንዳይቀር! ወዳጅ ዘመዶንም በመጋበዝ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ባረከሏሁ ፊኩም https://t.me/Abu_Fehd_Online_Market

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም! ​እነሆ ዛሬ እሁድ ምሽት 3:00 ደማቅና በአይነቱ ለየት ያለ የሙሀደራ ፕሮግራም ስናዘጋጅላቹ በታላቅ ደስታ ነው። እርሶም
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته   ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም! ​እነሆ ዛሬ እሁድ ምሽት 3:00 ደማቅና በአይነቱ ለየት ያለ የሙሀደራ ፕሮግራም ስናዘጋጅላቹ በታላቅ ደስታ ነው። እርሶም ባሉበት ሆነው በኦንላይን በመከታተል የዚህ ሙሀደራ ተካፋይ እንዲሆኑ በአክብሮት ተጋብዘዋል። ​🎤 የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች፦ 🎙 ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሀፊዘሁሏህ 🎙 ኡስታዝ አብድረዛቅ ሀፊዘሁሏህ ከተመቸው 🎙 ኡስታዝ አቡ ዑበይዳ ሀፊዘሁሏህ 🎙 ኡስታዝ አቡ ዐማር ሀፊዘሁሏህ 🎙 ኡስታዝ አቡ ማሂር ሀፊዘሁሏህ ውድ እህት ወንድሞቻችን ፕሮግራሙ በአቡ ፈህድ ዘመናዊ ዐረቢያን መጅሊስና ኳሊቲ የቤት እቃዎች የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ በመሆኑ ከደዕዋው ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከወዲሁ ቻናሉን በመቀላቀል ሰዐቱን አክብረው ይገኙ። ​📲 ፕሮግራሙን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል የቴሌግራም ሊንክ፦ https://t.me/Abu_Fehd_Online_Market

🌹ሳሎኖን በምርጥ ዲዛይን እና በጥራት ማስዋብ ከፈለጉ እውነተኛውን የቤትዎ ውበት እኛ ጋር ያገኙታል!🌹 ለማዘዝ👇 @Alfehd1220 ስልክ 0923776611 0959444547 ይቀላቀሉን👇 http
+9
🌹ሳሎኖን በምርጥ ዲዛይን እና በጥራት ማስዋብ ከፈለጉ እውነተኛውን የቤትዎ ውበት እኛ ጋር ያገኙታል!🌹 ለማዘዝ👇 @Alfehd1220 ስልክ 0923776611 0959444547 ይቀላቀሉን👇 https://t.me/Abu_Fehd_Online_Market https://t.me/abufehdmejlis11

🌟 የቤትዎን ውበት በአቡ ፈህድ መጅሊስ ሙሉ ያድርጉ ! 🌟 ቤትዎን በዘመናዊ መጅሊሶችና የሲንጀር ጥበቦች እንዲሁም በኳሊቲ እቃዎች ለማስጌጥ አስበዋል? እንግዲያውስ እኛን ይዘዙ ✅ ምርጥ ስራ ✅ ተ
+9
🌟 የቤትዎን ውበት በአቡ ፈህድ መጅሊስ ሙሉ ያድርጉ ! 🌟 ቤትዎን በዘመናዊ መጅሊሶችና የሲንጀር ጥበቦች እንዲሁም በኳሊቲ እቃዎች  ለማስጌጥ አስበዋል? እንግዲያውስ እኛን ይዘዙ ✅ ምርጥ ስራ ✅ ተመጣጣኝ ዋጋ 🌹ይምረጡ ይዘዙን በስራችን ጥራት ይደሰታሉ ያሉበት ሀገር እንልካለን! 0923776611 0959444547 ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር ያናግሩን👇 @Alfehd1220 ለወዳጆ ያካፍሉ👇 https://t.me/abufehdmejlis11 https://t.me/Abu_Fehd_Online_Market