ALL GAMES Store 🎮
رفتن به کانال در Telegram
❤️Welcome to ALL Games Store 🎮 Channel 🔹TIK TOK CHANNLE LINK :- https://www.tiktok.com/@all_gams1 🔹ALL GAMES Store Group Link :- t.me/all_gams1 🔹 DLS25 KIT LOGO Link :- https://t.me/ethdls
نمایش بیشتر2 064
مشترکین
-224 ساعت
-157 روز
-1130 روز
آرشیو پست ها
2 064
እንኳን አደረሳችሁ !
ALL GAMES Store 🎮 ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለደመራ እና ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሠላም፣ የፍቅርና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።
share:@AllGamesZone1
share:@AllGamesZone1
2 064
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 መልካም አዲስ አመት! 🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ!
አዲሱ ዓመት የሠላም፣የጤና፣የደስታ፣ የፍቅር ፣መልካም ውጤትን በሁሉም ዘርፍ የምናይበት እንዲሁም ያሰባችሁት መልካም ነገር ሁሉ
የሚሳካበት አመት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!!!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼 ALL GAMES Store 🎮 🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
share:@AllGamesZone1
share:@AllGamesZone12 064
Repost from DLS25... / KIT / LOGO Link And News
የDLS25 LOGO ማሰራ የምትፈልጉ በዚ አዋሩን :- @zkrshemsu
በራሳቹ ፎቶ ለማሰራት ዋጋ :- 30
የተሰራ ለመግዛት ዋጋ :- 15
2 064
ALL GAMES STORE 🎮
💰 ዋጋ: 9,500 ብር
📩 ለማዘዝ :- https://kiosk.market?affiliate_keyword=6go2nIR3
🔥 እቃው ውስን ነው፤ ዛሬውኑ ይዘዙ! ✨🛍️
share:@AllGamesZone1
share:@AllGamesZone1
2 064
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎮 GAME NAME: FIFA 2021 MOD🔥🔥🔥🔥😋😋
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🗂️SIZE:1.1 GB
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📶🚫OFFLINE
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📲ከ 1 gb ram ጀምሮ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📱 ANDROID
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
100% WORKING
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
react 40+👍🔥❤
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
share:@AllGamesZone1
share:@AllGamesZone1
2 064
Depression ቀልድ አይደለም!
በዓለም ዋንጫ ሳውዝ አፍሪካ በድሎቻቸው መሃል በመልበሻ ክፍል ሲያከብሩ ያኔ ማንም ያላስተዋለው ቪዲዮ አሁን ላይ ሲታይ በድብርት ምክኒያት እራሱን ያጠፋው ጄይደን አደምስ ፈዞ ቁጭ ብሎ ይታያል::
በ Depression ምክኒያት እራሳቸውን የሚያጠፉ ሰዎች
በደቂቃ- 1.4 (በየ 44 ሰከንድ 1 ሰው)
በ ስዓት - 83 ሰው
በቀን - 1980-90 ሰው
በአመት - 720,000 - 727,000
ሴት - 25%
ወንድ - 75%
የ Depression መንስኤዎች
- የአእምሮ ጤና ችግሮች
- የገንዘብ ጫና
- ሱስ (አደንዛዥ እፅ)
- በፍቅር መጎዳት ወይም የግንኙነት ችግር
- የስነ ልቦና ጉዳቶች
- የቤተሰብ ችግር እና ጫና እንዲሁም በርካታ መንስኤዎች አሉ
በጥናት መሰረት በአለማችን 280 ሚልየን የሚሆኑ ሰዎች በድብርት ተጠቅተዋል
በድብርት የተጠቃ ጏደኛ ካላችሁ አጠገባቸው ሁኑ, እንዲሁ በድብርት የተጠቃችሁ በቻላችሁት አቅም የስነ ልቦና አማካሪ ጋር ሂዱ, ሰው የተሰበሰበበት ቦታ ማሳለፍ ይመከራል
ብቻችሁን አይደላችሁም ❤️ 🫂
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
