fa
Feedback
GIZE BET

GIZE BET

رفتن به کانال در Telegram

የእርስዎ አስተማማኝ ውርርድ እዚህ ነው። https://gizebets.et/

نمایش بیشتر
1 448
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-4230 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
مارس '26
مارس '26
+4
در 0 کانال‌ها
فوریه '26
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+3
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+212
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+232
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+101
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+66
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+187
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+254
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+464
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+179
در 9 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+1 797
در 118 کانال‌ها
Get PRO
مارس '250
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 11 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+25
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
23 مارس0
22 مارس0
21 مارس0
20 مارس+1
19 مارس+2
18 مارس0
17 مارس0
16 مارس0
15 مارس0
14 مارس0
13 مارس0
12 مارس0
11 مارس0
10 مارس0
09 مارس0
08 مارس0
07 مارس0
06 مارس0
05 مارس0
04 مارس0
03 مارس+1
02 مارس0
01 مارس0
پست‌های کانال
አሌክሳንደር አይሳክ ቀዶ ጥገና አደረገ ! የሊቨርፑሉ የፊት መስመር አጥቂ አሌክሳንደር አይሳክ ባጋጠመው የእግር ስብራት ምክንያት ቀዶ ጥገና ማድረጉን ክለቡ ይፋ አድርጓል። አሌክሳንደር አይሳክ በሳም
አሌክሳንደር አይሳክ ቀዶ ጥገና አደረገ ! የሊቨርፑሉ የፊት መስመር አጥቂ አሌክሳንደር አይሳክ ባጋጠመው የእግር ስብራት ምክንያት ቀዶ ጥገና ማድረጉን ክለቡ ይፋ አድርጓል። አሌክሳንደር አይሳክ በሳምንቱ መጨረሻ ከቶተንሀም በተደረገው መርሐግብር ጉዳት አጋጥሞት እንደነበር ይታወሳል። በዚህም ምክንያት ተጨዋቹ የ ቁርጭምጭሚት አካባቢ ቀዶ ጥገና እንደተደረገለት ተገልጿል። ሊቨርፑል ተጨዋቹ መቼ እንደሚመለስ ያስቀመጠው የጊዜ ገደብ ባይኖርም ለበርካታ ወራት ከሜዳ ይርቃል ተብሎ ይጠበቃል።

2
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ➬በአፍሪካ ዋንጫ ማሊ 1-1 ዛምቢያ ደቡብ አፍሪካ 2-1 አንጎላ ግብፅ 2-1 ዚምባብዌ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ፉልሃም 1-0 ኖቲንግሃም 🇪🇸በስ
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች  ➬በአፍሪካ ዋንጫ ማሊ 1-1 ዛምቢያ ደቡብ አፍሪካ 2-1 አንጎላ ግብፅ 2-1 ዚምባብዌ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ፉልሃም 1-0 ኖቲንግሃም 🇪🇸በስፔን ላሊጋ አትሌቲክ ቢልባኦ 1-2 ኢስፓኞል 🇮🇹 በጣልያን ሱፐር ካፕ ፍፃሜ ናፖሊ 2-0 ቦሎኛ ለበለጠ የ ዜና ምንጭ ይቀላቀሉ Facebook https://www.facebook.com/share/1DQLppaany/
257
3
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች  🌍በአፍሪካ ዋንጫ 11:00 | ማሊ ከ ዛምቢያ 02:00 | ደቡብ አፍሪካ ከ አንጎላ 05:00 | ግብፅ ከ ዚምባብዌ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 05:00 | ፉልሃም ከ ኖቲንግሃም 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 05:00 | አትሌቲክ ቢልባኦ ከ ኢስፓኞል 🇮🇹 በጣልያን ሱፐር ካፕ ፍፃሜ 04:00 | ናፖሊ ከ ቦሎኛ
232
4
ትላንት የተደርጉ ጨዋታዎች 🇪🇹በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬደዋ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ መቻል 0-0 ኢትዮ ኤሌትሪክ ሲዳማ ቡና 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 🇬🇧በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አስቶን
ትላንት የተደርጉ ጨዋታዎች  🇪🇹በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬደዋ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ መቻል 0-0 ኢትዮ ኤሌትሪክ ሲዳማ ቡና 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 🇬🇧በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አስቶን ቪላ 2-1 ማንችስተር ዩናይትድ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ ጂሮና 0-3 አትሌቲኮ ማድሪድ ቪያሪያል 0-2 ባርሴሎና አልቼ 4-0 ራዮ ቫልካኖ ሪያል ቤቲስ 4-0 ጌታፌ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ ካግላሪ 2-2 ፒሳ ሳሱሎ 0-1 ቶሪኖ ፊዮረንትና 5-1 ዩድንዜ ጄኖአ 0-1 አትላንታ 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ ሜንዝ 0-0 ሴንት ፖሊ ሀይደናየም 0-4 ባየር ሙኒክ 🌍በአፍሪካ ዋንጫ ሞርኮ 2-0 ኮሞሮስ
210
5
አስቶን ቪላ ወሳኝ ድል አሳክቷል ! በፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር አስቶንቪላ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1 ማሸነፍ ችሏል። የአስቶን ቪላን የማሸነፊያ ግቦች ሞርጋን ሮጀርስ 2x ሲያ+1
አስቶን ቪላ ወሳኝ ድል አሳክቷል ! በፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር አስቶንቪላ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1 ማሸነፍ ችሏል። የአስቶን ቪላን የማሸነፊያ ግቦች ሞርጋን ሮጀርስ 2x ሲያስቆጥር ለማንችስተር ዩናይትድ ማቲውስ ኩንያ ከመረብ አሳርፏል። ማንችስተር ዩናይትድ አምስተኛ የፕሪሚየር ሊግ ሽንፈቱን አስተናግዷል። አስቶንቪላ ከ 1️⃣1️⃣1️⃣ አመታት በኋላ በሁሉም ውድድሮች አስር ተከታታይ ጨዋታዎችን አሸንፏል። በአሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ የሚመራው አስቶንቪላ ሰባተኛው ተከታታይ የፕሪሚየር ሊግ ድሉ ሆኗል። የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 3️⃣ አስቶን ቪላ :- 36 ነጥብ 7️⃣ ማንችስተር ዩናይትድ :- 26 ነጥብ ቀጣይ መርሐግብር ? አርብ - ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኒውካስል ዩናይትድ ቅዳሜ - ቼልሲ ከ አስቶንቪላ
163
6
“ ፈርናንዴዝ ለማገገም ጊዜ ይወስድበታል “ አሞሪም “ ዛሬ ምርጡ ቡድን አላሸነፈም “ የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የብሩኖ ፈርናንዴዝ ጉዳት ጊዜ የሚፈልግ መሆኑን አረጋግጠዋል። “
“ ፈርናንዴዝ ለማገገም ጊዜ ይወስድበታል “ አሞሪም “ ዛሬ ምርጡ ቡድን አላሸነፈም “ የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የብሩኖ ፈርናንዴዝ ጉዳት ጊዜ የሚፈልግ መሆኑን አረጋግጠዋል። “ ፈርናንዴዝ ያጋጠመው የጡንቻ ጉዳት ነው ለማገገም ረጅም ጊዜ ያስፈልገዋል " ሲሉ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ተናግረዋል። የፈርናንዴዝን አለመኖር መላመድ አለብን ያሉት አሰልጣኙ “ መፍትሔ እናፈላልጋለን “ ሲሉ ገልጸዋል። ስለ ጨዋታው ያነሱት አሰልጣኙ “ ዛሬ ምርጡ ቡድን አላሸነፈም የሆነ ነገር ይገባን ነበር “ ሲሉ ውጤቱ ፍትሀዊ አይደለም ብለዋል።   
153
7
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ፦ 🇪🇹 በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 07:00 | ድሬድዋ ከተማ ከ አዳማ ከተማ 10:00 | መቻል ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ 10:00 | ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 01:30 | አስቶን ቪላ ከ ማንችስተር ዩናይትድ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 10:00 | ጅሮና ከ አትሌቲኮ ማድሪድ 12:15 | ቪያሪያል ከ ባርሴሎና 02:30 | አልቼ ከ ራዮ ቫዬካኖ 05:00 | ሪያል ቤቲስ ከ ሄታፌ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ 08:30 | ካግሊያሪ ከ ፒሳ 11:00 | ሳሱሎ ከ ቶሪኖ 02:00 | ፊዮረንቲና ከ ዩድኒዜ 04:45 | ጄኖዋ ከ አትላንታ 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ 01:30 | ሀይደኒዬም ከ ባየርን ሙኒክ 🇫🇷 በኮፕ ደ ፍራንስ ጥሎ ማለፍ 10:45 | ብሬሴ ፐርሶናስ ከ ማርሴይ 10:45 | ኦዥረሬ ከ ሞናኮ 10:45 | ኒስ ከ ሴንት ኢቴን 🏆 በጣልያን ሱፐር ካፕ ፍፃሜ 04:00 | ናፖሊ ከ ቦሎኛ
215
8
መድፈኞቹ መሪነታቸውን አጠናክረዋል ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከኤቨርተን ጋር ያደረገውን የፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግብ ቪክቶር ዮ
መድፈኞቹ መሪነታቸውን አጠናክረዋል ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከኤቨርተን ጋር ያደረገውን የፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግብ ቪክቶር ዮኬሬሽ ማስቆጠር ችሏል። ቪክቶር ዮኬሬሽ አምስተኛ የፕሪሚየር ሊግ ጎሉን አስቆጥሯል። የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 1️⃣ አርሰናል :- 39 ነጥብ 1️⃣0️⃣ ኤቨርተን :- 24 ነጥብ ቀጣይ መርሐግብር ? ቅዳሜ - አርሰናል ከ ብራይተን ቅዳሜ - በርንሌይ ከ ኤቨርተን
224
9
አርሰናል በዚህ የውድድር አመት ከተቆጠረባቸው ጎሎች 40% የሚሆነውን በጨዋታው የመጨረሻ 10 ደቂቃዎች ላይ የተቆጠሩ ናቸው!⌛️
አርሰናል በዚህ የውድድር አመት ከተቆጠረባቸው ጎሎች 40% የሚሆነውን በጨዋታው የመጨረሻ 10 ደቂቃዎች ላይ የተቆጠሩ ናቸው!⌛️
238
10
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች  ! 🇪🇹 በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 07:00 | ወልዋሎ አዲግራት ከ ኢትዮጵያ ቡና 09:00 | ወላይታ ድቻ ከ ሸገር ከተማ 10:00 | ፋሲል ከነማ ከ ነገሌ አርሲ 12:00 | ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 09:30 | ኒውካስትል ከ ቼልሲ 12:00 | ወልቭስ ከ ብሬንትፎርድ 12:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ዌስትሃም 12:00 | ብራይተን ከ ሰንደርላንድ 12:00 | በርንማውዝ ከ በርንሌይ 02:30 | ቶተንሀም ከ ሊቨርፑል 05:00 | ሊድስ ከ ክሪስታል ፓላስ 05:00 | ኤቨርተን ከ አርሰናል 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 10:00 | ኦቪዶ ከ ሴልታ ቪጎ 12:15 | ሌቫንቴ ከ ሪያል ሶሴዳድ 02:30 | ኦሳሱና ከ አላቬስ 05:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ሴቪያ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ 02:00 | ላዚዮ ከ ክረሞንሴ 04:45 | ጁቬንቱስ ከ ሮማ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 11:30 | ኦግስበርግ ከ ቨርደር ብሬመን 11:30 | ኮለን ከ ዩኒየን በርሊን 11:30 | ሀምበርገር ከ ፍራንክፈርት 11:30 | ሽቱትጋርት ከ ሆፈናየም 11:30 | ዎልፍስበርግ ከ ፍራይበርግ 02:30 | RB ሌፕዝሽ ከ ባየር ሌቨርኩሰን
233
11
🚨🚨መልካም 27ኛ የልደት በዓል ለኪሊያን ምባፔ •|•ኪሊያን ምባፔ በ27 ዓመቱ ያስመዘገባቸው ቁጥሮች:- •544 ጨዋታዎች •410 ጎሎች •173 አሲስት •583 ግ/አ •25 ሃትሪኮች •በአሁኑ ጊዜ
🚨🚨መልካም 27ኛ የልደት በዓል ለኪሊያን ምባፔ •|•ኪሊያን ምባፔ በ27 ዓመቱ ያስመዘገባቸው ቁጥሮች:- •544 ጨዋታዎች •410 ጎሎች •173 አሲስት •583 ግ/አ •25 ሃትሪኮች •በአሁኑ ጊዜ እየተጫወቱ ካሉ ተጫዋቾች ብዙ የሻምፒዮንስ ሊግ ሃትሪክ (5) •በበርናባው እና በባርሴሎና ሁለት ስታዲየሞች (ካምፕ ኑ እና ሞንቱይክ) ሃትሪክ የሰራ የመጀመሪያው ተጫዋች •8 የባሎን ዲኦር እጩዎች (ከ10 ምርጥ ተጫዋቾች ውጪ እስካሁን አላጠናቀቀም) •የባላንዶር እጩ •የፊፋ ምርጥ እጩ •6 የFIFpro የዓለም XI ማካተት •7 የፈረንሳይ ሊግ 1 ዋንጫዎች •1 የአለም ዋንጫ •1 ኔሽንስ ሊግ •14 በተለያዩ ውድድሮች ውስጥ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ •5 ጎሎች ብቻ ይቀሩታል በዓለም ዋንጫ ታሪክ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ለመሆን •3 ተጨማሪ ጎሎች ብቻ ይቀሩታል የፈረንሳይን ብሔራዊ ቡድን ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ለመሆን •6 የሊግ 1 ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሽልማቶች •1 የላሊጋ ኮከብ ግብ አግቢ ሽልማት •1 ኢሮፒያን ጎልደን ቦት •በተከታታይ 7 ጊዜ የኮከብ ግብ አግቢ ሽልማት አሸናፊ ነው •በተከታታይ 5 ግዜ የሊጉ የዓመቱን ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል •1 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የኮከብ ግብ አግቢ ሽልማት •የፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን 2ተኛው ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ •በፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ውስጥ ብዙ አሲስት ያስመዘገበ •28 ከ2024/25 የውድድር ዘመን አንስቶ 28ግዜ የጨዋታ ኮከብ በመባል ተመርጧል THE GREATEST OF HIS GENERATION.
217
12
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች  🇪🇸በስፔን ላሊጋ 05:00 | ቫሌንሲያ ከ ማሎርካ 🇮🇹 በጣልያን ሱፐር ካፕ 04:00 | ቦሎኛ ከ ኢንተር 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ 04:30 | ዶርትሙንድ ከ ሞንቼግላድባህ
241
13
የካራባኦ ካፕ ተጋጣሚዎች ታውቀዋል ! የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚ ክለቦች ከደቂቃዎች በፊት በወጣ እጣ ተለይተው ታውቀዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ ቼልሲ ከ አርሰናል/ክሪስታል ፓላስ
የካራባኦ ካፕ ተጋጣሚዎች ታውቀዋል ! የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚ ክለቦች ከደቂቃዎች በፊት በወጣ እጣ ተለይተው ታውቀዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ ቼልሲ ከ አርሰናል/ክሪስታል ፓላስ ⏩ ኒውካስል ዩናይትድ ከ ማንችስተር ሲቲ ጋር ተደልድለዋል። *አርሰናል ከክሪስታል ፓላስ ጋር የሚያደርጉት የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ቀጣይ ሳምንት ማክሰኞ የሚደረግ ይሆናል።
281
14
ናፖሊ ለፍፃሜ ደርሰዋል ! በጣልያን ሱፐር ካፕ ውድድር ናፖሊ ከኤሲ ሚላን ጋር ያደረገውን የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የናፖሊን የማሸነፊያ ግቦች ራስሙስ ሆይሉንድ እና ዴቪድ ኔ
ናፖሊ ለፍፃሜ ደርሰዋል ! በጣልያን ሱፐር ካፕ ውድድር ናፖሊ ከኤሲ ሚላን ጋር ያደረገውን የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የናፖሊን የማሸነፊያ ግቦች ራስሙስ ሆይሉንድ እና ዴቪድ ኔሬስ ማስቆጠር ችለዋል። ናፖሊ ከ 2014 ወዲህ የሱፐር ኮፓ ኢጣልያ ዋንጫ አሸንፎ አያውቅም። ናፖሊ በታሪኩ ስድስት ጊዜ ለጣልያን ሱፕር ካፕ ፍፃሜ ሲደርስ በአራቱ ተሸንፎ በሁለቱ ሻምፒዮን ሆኗል። ናፖሊ ካደረጋቸው ስድስት የጣልያን ሱፕር ካፕ ፍፃሜ ጨዋታዎች አራቱን ያደረገው ከጁቬንቱስ ጋር ነበር። ናፖሊ በፍፃሜው የኢንተር ሚላን እና ቦሎኛን አሸናፊ የሚገጥሙ ይሆናል።
277
15
በቅርቡ እንመለሳለን! ክቡራን ደንበኞቻችን፣ የምትወዱት የውርርድ አገልግሎት አጋርዎ Gizebet.et ለጊዜው ያልተወሰነ ጊዜ ተቋርጧል። ይህ ጊዜያዊ ሁኔታ ሲሆን፣ በተሻሻለ ኦድስ፣ ፈጣን አገልግሎት እና የተቀናጀ አሰራር ጋር በቅርቡ እንመለሳለን። ስለ ትዕግስታችሁ፣ ስለ መረዳታችሁ እና ስለ ቀጣይ ድጋፋችሁ እናመሰግናለን። Gizebet አስተዳደር We Will Be Back Soon! Dear Valued Customers, We would like to inform you that your trusted betting partner, Gizebet.et, is temporarily suspended for an indefinite period. This is a temporary situation, and we are working diligently to return as soon as possible with improved odds, faster services, and a more efficient operation. Thank you for your patience, understanding, and continued support. Gizebet Management
357
16
ሰበር🚨💔 የቀድሞው የወልቭስ ተጫዋች የነበረው እና ዘንድሮ ማክልስፊልድ በተሰኘ ክለብ ሲጫወት የቆየው ኢታን ማክሌዎድ ከጨዋታ በኋላ ወደ ቤቱ በመመለስ ላይ ሳለ ባጋጠመው ድንገተኛ የመኪና አደጋ ህ
ሰበር🚨💔 የቀድሞው የወልቭስ ተጫዋች የነበረው እና ዘንድሮ ማክልስፊልድ በተሰኘ ክለብ ሲጫወት የቆየው ኢታን ማክሌዎድ ከጨዋታ በኋላ ወደ ቤቱ በመመለስ ላይ ሳለ ባጋጠመው ድንገተኛ የመኪና አደጋ ህይወቱ አልፏል።😔 ነፍስ ይማር🙏🕊
276
17
ሰማያዊዎቹ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከካርዲፍ ሲቲ ጋር ያደረገውን የካራባኦ ካፕ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ 3ለ1 አሸንፏል። የሰማያዊዎቹን የማሸነፊያ ግቦች አሊሀንድሮ ጋር
ሰማያዊዎቹ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከካርዲፍ ሲቲ ጋር ያደረገውን የካራባኦ ካፕ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ 3ለ1 አሸንፏል። የሰማያዊዎቹን የማሸነፊያ ግቦች አሊሀንድሮ ጋርናቾ 2x እና ፔድሮ ኔቶ አስቆጥረዋል። ቼልሲ ማሸነፉን ተከትሎ ለካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። ቼልሲዎች ቅዳሜ ከቀኑ 9:30 ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር የሊግ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል።
317
18
ዴምቤሌ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ ! የ 2025 የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በኳታር መዲና ዶሃ እየተደረገ በሚገኘው የአመቱ ምርጥ አሸናፊዎች ስነ-ስረዓት ላይ ይፋ ተደርጓል። በዚህም መሰረት የፒኤ
ዴምቤሌ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ ! የ 2025 የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በኳታር መዲና ዶሃ እየተደረገ በሚገኘው የአመቱ ምርጥ አሸናፊዎች ስነ-ስረዓት ላይ ይፋ ተደርጓል። በዚህም መሰረት የፒኤስጂው የፊት መስመር ተሰላፊ ኡስማን ዴምቤሌ የ 2025 የአለም ምርጥ ተጨዋች በመባል መመረጥ ችሏል። ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተሰላፊ ኡስማን ዴምቤሌ የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ክብርን ለመጀመሪያ ጊዜ መቀዳጀት ችሏል። ዴምቤሌ በአመቱ ውስጥ ምን አሳካ ? - የፈረንሳይ ሊግ አሸናፊ - የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አሸናፊ - የ ኮፕ ዴ ፍራንስ አሸናፊ - የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች - የባሎን ዶር አሸናፊ በሴቶች ስፔናዊቷ የባርሴሎና የመሐል ሜዳ ተሰላፊ አይታና ቦንማቲ ማሸነፍ ችላለች።   
237
19
“ ሲልቫ ቼልሲ እንዲመለስ እፈልጋለሁ “ ጆን ቴሪ የቀድሞ የቼልሲ ታሪካዊ ተጨዋች ጆን ቴሪ ሰማያዊዎቹ ቲያጎ ሲልቫን በድጋሜ ወደ ቡድኑ እንዲመልሱ መክሯል። “ ቲያጎ ሲልቫ በድጋሜ ወደ ቼልሲ ተመልሶ
“ ሲልቫ ቼልሲ እንዲመለስ እፈልጋለሁ “ ጆን ቴሪ የቀድሞ የቼልሲ ታሪካዊ ተጨዋች ጆን ቴሪ ሰማያዊዎቹ ቲያጎ ሲልቫን በድጋሜ ወደ ቡድኑ እንዲመልሱ መክሯል። “ ቲያጎ ሲልቫ በድጋሜ ወደ ቼልሲ ተመልሶ መመልከት እፈልጋለሁ “ ሲል ጆን ቴሪ አስተያየቱን ሰጥቷል። ብራዚላዊው የኋላ መስመር ተሰላፊ ቲያጎ ሲልቫ ከፍሉሚኔንስ ጋር በመለያየት ወደ አውሮፓ ለመመለስ ማሰቡ መዘገቡ አይዘነጋም።
214
20
የአፍሪካ ዋንጫው አሸናፊ ስንት ያገኛል ? በሞሮኮ የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የሚያሸንፈው ብሔራዊ ቡድን 7️⃣ ሚልዮን ዶላር ሽልማት እንደሚያገኝ ተገልጿል። የፍፃሜ ተፋላሚ የሚሆነው ብሔራዊ
የአፍሪካ ዋንጫው አሸናፊ ስንት ያገኛል ? በሞሮኮ የሚካሄደውን የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የሚያሸንፈው ብሔራዊ ቡድን 7️⃣ ሚልዮን ዶላር ሽልማት እንደሚያገኝ ተገልጿል። የፍፃሜ ተፋላሚ የሚሆነው ብሔራዊ ቡድን 4 ሚልዮን ዶላር እንዲሁም የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎች 2.5 ሚልዮን ዶላር ያገኛሉ። ካፍ በውድድሩ ለሚሳተፉ 2️⃣4️⃣ ብሔራዊ ቡድኖች አጠቃላይ 32 ሚልዮን ዶላር ያከፋፍላል። በተያያዘ ዜና ካፍ ይፋ ባደረገው መረጃ ለውድድሩ እስከአሁን ከ 1️⃣ ሚልዮን በላይ ትኬቶች መሸጣቸው ተገልጿል።
242