Birhanehiwot new Teacher Group November 2017 ኮተቤ ብርሃነ ህይወት የመምህራን አድስ ግሩፕ
رفتن به کانال در Telegram
307
مشترکین
+124 ساعت
+27 روز
-130 روز
آرشیو پست ها
👉ለትምህርት ቤታችን የ2019 ዓ.ም ስም ጠሪ መምህራን :.
ግብአት ስርጭርት ( ደፍተር፣ መፅሐፍ እና ዩኒፎም የተሰጠበትን ቅፃቅፅ በአስቸኳይ ስለተፈለገ በ18/01/2019ዓ/ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ላይ ለት/ቤት መሻሻል ም/ር/መ/ርት ገቢ እንድታደርጉ እናሣሥባለን።
❌ ማሳሰቢያ: . ሁሉም መምህራን በ በተባለው ቀን እና ሰዓት አንድ ታስገብ እናሳስባለን ።
ለውድ ስም ጠሪ መ/ራን በሙሉ
ዋናውን የስም መጥሪያ ለማዘጋጀት እና ተከታታይ መዘናን ለማዘጋጀት የተማሪዎችን ስምዝርዝርና ጾታን እንድታጣሩልን እንጠይቃለን።
ከላይ ያለው ማስታወቂያ እስካሁን ት/ት ያልጀመሩ በስም ዝርዝር አያይዛችሁ አለመጀመራቸውን ደውላችሁ በማረጋገጥ እንድታቀርቡ።
የመምህራን የደረጃ ዕድገት አዲስ መመሪያ ተደነገገ!
በመንግሥት ትምህርት ቤቶች የሚገኙ መምህራን የደረጃ ዕድገት ለማግኘት ከሚያስተምሯቸው ተማሪዎች መካከል ቢያንስ 50% እና ከዚያ በላይ ማሳለፋቸው በገለልተኛ አካል ሲረጋገጥ ብቻ እንደሆነ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው አዲስ መመሪያ ደነገገ።
በተጨማሪም የመምህራን ሥራ ምዘናና ዕድገት በሚከተሉት ዋና ዋና መስፈርቶች ላይ የተመሠረተ ይሆናል፦
📌የተማሪዎች የትምህርት ውጤት
📌ተተግብረው ውጤት ያመጡ ጥናትና ምርምሮች
📌ልዩ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች የተደረገ እገዛ የሚሉት እንደሆኑ ሪፖርተር በዛሬ እትሙ አስነብቧል
ቀን 15/01/2019
ማስታወቂያ
ክፍል ሀላፊ ሆናችሁ መማር ላይ ያላቸው የተማሪዎች ቁጥር አልሰጣችሁ መምህራን ሰኞ በቀን 18/01/2019
እስከ 3:00 ሰዓት ድረስ ብቻ እንድትአሳወቁ እናሳስባለን ። 1C, 1D, 1E, 2B, 2D, 3D, 3F, 3G, 4E, 8A, 8B, 8D, 1ffaa, 4ffaa, 6ffaa, fi 7ffaa.
Guyyaa 15/01/2019
Beeksisa
Barsiisota abba-daree ykn maqaa waamtan taatanii barattoota amma daree keessatti argamanii barachaa jiran gabaasa kan hin goone guyyaa gaafa18/01/2019 hanga sa'atii 3:00tti gabaasa akka gootan isin hubachiifna.
Kutaa 1ffaa, 4ffaa, 6ffaa fi 7ffaa.
👉ለትምህርት ቤታችን የ2019 ዓ.ም ስም ጠሪ መምህራን :.
ግብአት ስርጭርት ( ደፍተር፣ መፅሐፍ እና ዩኒፎም የተሰጠበትን ቅፃቅፅ በአስቸኳይ ስለተፈለገ በ18/01/2019ዓ/ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ላይ ለት/ቤት መሻሻል ም/ር/መ/ርት ገቢ እንድታደርጉ እናሣሥባለን።
❌ ማሳሰቢያ: . ሁሉም መምህራን በ በተባለው ቀን እና ሰዓት አንድ ታስገብ እናሳስባለን ።
አስቸኳይ ማስታወቂያ
ለክበባት አስተባባሪዎችና አባላት
ቀን፡ 13/01/2019 ዓ.ም
የክበብ አባል መምህራንና ተማሪዎችን መዝግበው ያላስገቡና የተሰጣቸውን ኃላፊነት ያልተወጡ መምህራን ነገ በ14/01/2019 ዓ.ም በእረፍት ሰዓት በስራ ቦታ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
ስማችሁ የተጠቀሰና የመጀመሪያ ደረጃ ጥሪ የተደረገላችሁ፡
እንግሊዝኛ ክበብ፡ መ/ር ሀብታሙ
ሥራና ተግባር ክበብ፡ መ/ርት እመቤት፣ መ/ር ኤልያስ፣ መ/ር ግርማ
ሥነ-ምግብ ክበብ፡ መ/ርት ትግስት ታደሰ
ስፖርትና ጤና ክበብ፡ መ/ር አዳባ
ቋንቋና ሥነ-ጽሑፍ ክበብ፦ ሁሉም መ/ርት ገነት እንግዳ ተጠሪ፣ መ/ርት ብርቱካን ተስፋ የነገው መምህር ፣ መ/ር እሸቱ ታምሩ ተጠሪ
ቤተ-መጽሐፍት ክበብ፡ መ/ርት ሳምራ ግርማ
ሚኒ-ሚዲያና ሳ.ቴክኖሎጂ ክበብ፡ መ/ር ደሪባ
ሥርዓተ-ጾታ ክበብ፡ መ/ርት ብርቱካን ዋቅጅራ፣ መ/ርት ቢታንያ አበበ
ባሕሪ ግንባታ ክበብ፡ የተመደባችሁ ሁሉም አባላት (መ/ርት ሰናይት ወርቁ፣ መ/ር ታሪኩ፣ መ/ርት ደርብወርቅ)
አካባቢ እንክብካቤ ክበብ፡ መ/ር ብርሃኑ ተረፈ፣ መ/ር ሰለሞን ወርቁ
ግብርና ክበብ፡ መ/ር ኦሊቃ
📌 ማስታወሻ፡ ከላይ የተጠቀሳችሁ ዋና ዋናዎቹ ስትሆኑ፣ ሌሎችም እስከ አሁን የክበብ አባላትን መዝገብ ያላስገባችሁ መምህራን በሙሉ በተጠቀሰው ሰዓት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።
የኮተቤ ብርሃነ ሕይወት ት/ቤት አስተዳደር / SIP
📢 አስቸኳይ ማስታወቂያ
ለክበባት አስተባባሪዎችና አባላት
ቀን፡ 13/01/2019 ዓ.ም
የክበብ አባል መምህራንና ተማሪዎችን መዝግበው ያላስገቡና የተሰጣቸውን ኃላፊነት ያልተወጡ መምህራን ነገ በ14/01/2019 ዓ.ም በእረፍት ሰዓት በስራ ቦታ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
ስማችሁ የተጠቀሰና የመጀመሪያ ደረጃ ጥሪ የተደረገላችሁ፡
እንግሊዝኛ ክበብ፡ መ/ር ሀብታሙ
ሥራና ተግባር ክበብ፡ መ/ርት እመቤት፣ መ/ር ኤልያስ፣ መ/ር ግርማ
ሥነ-ምግብ ክበብ፡ መ/ርት ትግስት ታደሰ
ስፖርትና ጤና ክበብ፡ መ/ር አዳባ
ቋንቋና ሥነ-ጽሑፍ ክበብ፦ ሁሉም መ/ርት ገነት እንግዳ ተጠሪ፣ መ/ርት ብርቱካን ተስፋ የነገው መምህር ፣ መ/ር እሸቱ ታምሩ ተጠሪ
ቤተ-መጽሐፍት ክበብ፡ መ/ርት ሳምራ ግርማ
ሚኒ-ሚዲያና ሳ.ቴክኖሎጂ ክበብ፡ መ/ር ደሪባ
ሥርዓተ-ጾታ ክበብ፡ መ/ርት ብርቱካን ዋቅጅራ፣ መ/ርት ቢታንያ አበበ
ባሕሪ ግንባታ ክበብ፡ የተመደባችሁ ሁሉም አባላት (መ/ርት ሰናይት ወርቁ፣ መ/ር ታሪኩ፣ መ/ርት ደርብወርቅ)
አካባቢ እንክብካቤ ክበብ፡ መ/ር ብርሃኑ ተረፈ፣ መ/ር ሰለሞን ወርቁ
ግብርና ክበብ፡ መ/ር ኦሊቃ
📌 ማስታወሻ፡ ከላይ የተጠቀሳችሁ ዋና ዋናዎቹ ስትሆኑ፣ ሌሎችም እስከ አሁን የክበብ አባላትን መዝገብ ያላስገባችሁ መምህራን በሙሉ በተጠቀሰው ሰዓት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።
የኮተቤ ብርሃነ ሕይወት ት/ቤት አስተዳደር / SIP
ቀን 13/01/2019 ዓ.ም
ለትምህርት ቤታችን ዲፓርትመንት ተጠሪዎች በሙሉ:- የትምህርት አጀማመር ፣ሰላማዊ የመማር ማስተማር ፣ የክፍለ ጊዜ ብክነት እና የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ስለምንወያይበት ነገ ሐሙስ ማለትም በቀን 14/01/2019 ዓ.ም 4:45 ሰዓት ላይ ር/መ/ር ቢሮ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን ። ማርፈድና መቅረት ፈፅሞ የተከለከለ ነው ።
Guyyaa 13/01/2019 A.L.I
BEEKSISA
Barsiisota itti gaafatamoo muummee taatan hundaaf:- Haala jalqabbii barnootaa, haala nageenya baruu fi barsiisuu, Waa'ee qisaasina wayitii fi Ajandaawwan adda addaa irratti waan mari'annuuf guyyaa borii jechuun Kamisa 14/01/2019 Sa'atii 4:45 tti Waajjira dura bu'aa mana barumsaatti akka argamtan cimsinee isin beeksifna. Guyyaafachuu fi irraa hafuun gonkumaa kan hin danda'amne tahuu isin hubachiifna.
ማስታወቂያ
ከታች ስማችሁ የተዘረዘሩ ሁላችሁም ነገ ማለትም በ13/01/19 እረፍት ሰዓት በትምህርት ቤቱ ቤተ መፅሀፍ እንድትገኙ አደራ እያልን ባለመገኘታችሁ ትምህርት ቤቱ ለሚወስደው እርምጃ ራሳችሁ ሀላፊነቱን የምትወስዱ ይሆናል።
የውይይቱ ተሳታፊ መምህራን ዝርዝር፦
1. መምህር ብርሃኑ ተረፈ
2. መምህር ሙሉቀን ለቃ
3. መምህር ግርማ በለጠ
4. መምህር ቃላዓብ ደመወዝ
5. መምህር ለሊሳ በየነ
6. መምህር ኢፋ ቢጫ
7. መምህር ሞገስ አንበርብር
8. መምህር ዳንኤል ፍቅሩ
9. መምህር አልይ ኮርሱ
ከሰላምታ ጋር!
የተጓዳኝ ክበብ ተጠሪዎች የተጠመረ መረጃ በመያዝ አባል ተማሪዎችንና መምህራንን ተመዝግቦ 12/1/2019ዓ.ም 7:00ሰዓት SIP ቢሮ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን። ምክንያቶችን ማቅረብ የተሰጠን ሐላፊነት አለመወጣት ነው። መቅረትና መተካት አይቻልም።
ቀን 11/01/2019
ማስታወቂያ
ለክፍል ሀላፊዎች መምህራን በሙሉ :- መማር ላይ ያሉ የተማሪዎች ቁጥር ወንድ እና ሴት ለይታችሁ እስከ ሐሙስ ማለትም 14/01/2019 ዓ.ም ድረስ ለመማር ማስተማር ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን ።
ማሳሰቢያ :- ተመዝግቦ እስከ ዛሬ ክፍል ውስጥ ያልተገኙ ተማሪዎች እንድት ደወልላች እና ለመዝጋቢዎች ሪፖርት እንዲታደርጉ እናሳስባለን ።
Guyyaa 11/01/2019
Beeksisa
Barsiisota abba-daree ykn maqaa waamtan hundaaf:- Baayina Barattoota barachaa jiranii dhiiraa fi shamarran daree keessatti argaman adda baasuun hanga guyyaa gaafa kamisaatti jechuun 14/01/2019 A.L.I tti waajjira baruu fi barsiisuutti gabaasa akka dhiyeessitan isin beeksifna.
Hub:- Barattoota galma'anii hanga ammaatti daree keessatti hin argamneef akka bilbiltaniif, akkasumas kutaa galmeetiif gabaasa akka gootan isin hubachiifna.
YEKFLE GIZE BIKNAT.docx0.22 KB
ቀን 11/1/2019 ዓ.ም
ለየኮተቤ ብርሃነ ህይወት ቅድመ-አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
ለመምህራን በሙሉ
ለኮተቤ ብርሃነ ህይወት መምህራን በሙሉ ዛሬ መስከረም 11/1/2019 ዓ.ም በትምህርት ቤታችን የእውቀት ሽግግር ስላለ ምሳ ሰዓት 7፡00 በመምህራን ስታፍ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ እንድትገኙ እናሳውቃለን። መረጃውን በየዲፓርትመንታችሁ ተደራሽ ይሁን መቅረት አይቻልም።
የኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት የ2019 ዓ.ም የክበባት ሳምንታዊ የተራ መርሃ-ግብር
ሰኞ: እንግሊዝኛ ክበብ እና ሥራና ተግባር ክበብ
ማክሰኞ: ጤናና ጤና-ነክ ክበብ እና ማህበራዊ ሳይንስ ክበብ
ረቡዕ: ሒሳብ ክበብ እና ሳይንስና ቴክኖሎጂ ክበብ
ሐሙስ: ሥርዓተ-ፆታ ክበብ እና ቋንቋና ሥነ-ጽሑፍ ክበብ
አርብ: ባሕሪ ግንባታ ክበብ እና የአካባቢ እንክብካቤ ክበብ
ከሰኞ እስከ አርብ (በየቀኑ): ግብርና ክበብ እና ልዩ ፍላጎት ክበብ
ተግባርና ኃላፊነት
የንዑስ ክበብ ተጠሪዎች፦ አባል መምህራንን እና ተማሪዎችን በስም ዝርዝር የመመዝገብና መረጃ የማደራጀት።
የክበብ ዋና ተጠሪዎች፦ የምዝገባ ሂደቱን በማስተባበር፣ በተዘጋጀው የመጀመሪያው ቅጽ (Format) መሠረት ሙሉ መረጃ አሟልተው ሪፖርት የማቅረብ።
የተራ ክትትል ትግበራ፦ የተራ ክትትል ሥራው ከሰኞ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ በይፋ ተግባራዊ ይደረጋል።
