Virtuous Woman
رفتن به کانال در Telegram
2 587
مشترکین
+5924 ساعت
+2487 روز
+42030 روز
آرشیو پست ها
2 587
I just received another $3,209.5 from ALICORE
This is my 9th withdrawal now 😃
Platform launched recently and it’s paying massively 💯
Don’t miss out 🍸
Sign up below ⬇️
Payout Channel: @AliCoreCoperation
Click “Sign Up” BELOW 👇
2 587
Repost from Maranatha relationships👫
Tejemrual programachin tekelakelun
https://t.me/maranatha_relationships?livestream=499840bbff74f6a224
2 587
🚀 Launch Your Telegram Bot Faster with BotHost Pro!
Build, host, and manage powerful Telegram bots from one simple dashboard. No stress, no long setup. Get started with ready-made templates, including free templates for support bots, referral bots, earning bots, business bots, and more. 🎁🤖
✅ Free bot templates
✅ Easy bot hosting
✅ Admin dashboard
✅ Fast setup
✅ Perfect for creators, businesses & Telegram admins
Start your bot journey today with BotHost Pro! ⚡
2 587
እዝህ channel ላይ ሂዱና ሀሳባችሁን comment ላይ አድርጉ እናም ደግሞ react አድርጉ እዛኛው channel ላይ
ሊንኩ ይሄው እና
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/maranatha_relationships
https://t.me/maranatha_relationships
https://t.me/maranatha_relationships
2 587
💕 ልባም እህቶቼ 💕
በህይወት ዘመናቹ ሁሉ ሰው ላይኖራቹ ይችላል🤷♀️ እሱ ብቻ አደለም ትላንትና ያመናቹዋቸው ትላንትና አምናቹ የተደገፋቹዋቸው ዛሬ ላይ ተሰብረው የወጓቹ ከድተዋቹ የሄዱ ሰዎች በዙሪያቹ ሊኖሩ ይችላሉ 😔 አንድ ነገር ግን እወቁ አምናችሁት የማይከዳ ተደግፋችሁት የማይሰበር ኢየሱስ አለ አጠገባቹ በዚህ ደስ ይበላችሁ 🤗🙏
👉ዛሬ ላይ ተስፋ ቆርጣቹ ግራ ገብቶቹ ሊሆን ይችላል..... እመኑኝ ይሄን ዘመን ታልፉታላቹ አይዞን ታልፉታላቹ በርቱ ጠንክሩ በወኔ ከወደቃችሁበት ተነሱ ተስፋችሁን ቀጥሉ..💪 በእናንተ የጀመረውን በናንተ ይጨርሳል ጌታ ቤታችሁን እንደገና በደስታ በሳቅ ይሞላዋል ሰዎች በናንተ መለወጥ በናንተ መነሳት አስኪገረሙ🙆♀️ ድረስ እንዲህ ይቻላል እንዴ የሚያስብል አምላካችሁ አዲስን ነገር በሂወታቹ ያደርጋል ብቻ እናንተ በርቱ እንጂ💪በአለቀሳቹሁበት😭ቦታ ላይ ቆማቹ የምትስቁበት😁ጊዜ እሩቅ አይደለም
"ሰው ቢለወጥ እሱ አይለወጥምና
ለበረከት ናቹ 🥰🥰
2 587
እዝህ channel ላይ ሂዱና ሀሳባችሁን comment ላይ አድርጉ እናም ደግሞ react አድርጉ እዛኛው channel ላይ
ሊንኩ ይሄው እና
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/maranatha_relationships
https://t.me/maranatha_relationships
https://t.me/maranatha_relationships
2 587
I just received another $3,209.5 from ALICORE
This is my 9th withdrawal now 😃
Platform launched recently and it’s paying massively 💯
Don’t miss out 🍸
Sign up below ⬇️
Payout Channel: @AliCoreCoperation
Click “Sign Up” BELOW 👇
2 587
አንድ ጊዜ እንደዝ ሆነ
ንጉስ የሆነ ጫወታ ጀመረ እና እጣው የደረሰው ሰው ከንጉስ የፈለገውን ነገር ጠይቆ መውሰድ ይችላል.... ብዙወችም ቤት፣ መረት፣ ገንዘብ፣ ወዘተ ወስደዋል
ከዕለታት አንድ ቀን ለአንዲት የመጨረሻ ደሀ ለምትባል አሮጊት እናት ይህ እጣ ደረሰላት.... ከዛ ንጉሱን አንድ ነገር ለመነችው ¶ንጉስ ሆይ በቤተ ትገባ እና አብረኼኝ እራት ትበላ ዘንድ ፈልጋለው.....¶ አለች
የሰሟትም
"አሮጊቷን ምን ነካት ለምን ቢያንስ ያረጀ ቤቷን አላስቀየረችም?" አሉ
ንጉሱም ቃሉ ስለሆነ እሽ ብሎ በማግስቱ ተላላኪወቹን ልኮ ቦታውን check ሲያደርግ.... ገጠራማ ነው መንደሯ በጣም የተበላሸ ነው፣ ቤቷ ትንሽዬ ኩሽና ናት፣ ምንም አይነት ደና ምግብ የለም.... ይህ ሁሉ ነገር ለንገሱ አይመጥንም so ከከተማዋ ጀምሮ እስከ ቤቷ ጓዳ ድረስ ለንጉሱ እንዲመጥን ተስተካከለ እህሉም ሁሉም ነገር ok ሆነ
ወዳጆቼ ዋናውን ብቻ ወደቤታችን እንጋብዝ ሌሎቹ ነገሮች መስተካከላቸው ማይቀር ነው🥰
2 587
እስቲ ልጠይቃቹ....pls ሁላቹም ተሳተፉ
በመፅሐፍ ቅዱስ በቀጥታ ቃል በቃል ሀጢአት እንደሆነ ተፅፎ ነገር ግን አብዛኛው ክርስቲያን ሊጠብቅ ያልቻለው ነገር ምንድነው?
2 587
ይህንን text ካልኳችሁ 30 ቀኑ ሆነ
አያቹ አደል ቀን እንደዝ ሳይታሰብ ያልቃል
sistu ሁለ የምጨቀጭቅሽ እንድትነቂ ነው በተሰጠሽ ጊዜ የሚታይ ነገር አድርጊ ያንች ህይወት ወጥ ከመስራትና ሊጥ ከማቡካት ያለፈ ነው
2 587
ትሰሚኝ እንደሆነ ስሚኝ ሙሽሪት🤨
ለምንድነው ተመርጦ edit ተደርጎ post በተደረገ ጉዳይ እራስሽን የምታወዳድሪው?☹️ ትሰሚኛለሽ ያየሽው ፎቶ የሷ እውነተኛ ማንነት አደለም 100 ፎቶ ተነስታ ከሆነ በቃ የመጨረሻ አንደኛ ብላ የምታስበውን እሱንም በAI edit አድርጋ Brand እቃ ቀይራ post ታደርጋለች.... አንችስ ያንን እያየሽ ማለቃቀስ፣ ተስፋ መቁረጥ፣ መቅናት፣ መናደድ፣.... ምን ማትሆኝው ነገር አለ?.....
ልንገርሽ...? ግሩምና ድንቅ አድርጎ ፈጥሮሻል so ህይወትሽን ፈጣሪን በማመስገን አጣጥሚ አታማሪሪ።
2 587
ጥያቄ እህቴ😊
እስቲ አስቢው አንድ ሻማ የፈለገ ቢወፍር የፈለገ አስውበውት ቢሰሩ ግን ውስጡ ላይ ክር ከሌለ ለምንም እንደማይጠቅም ታውቂያለሽ አደል.....🤷♂
ሙሽሪት ማወራው ስለሻማ ብቻ አደለም...
በህይወታችን ምን ይመስላችኋል እንደዛ ክር አስፈላጊው ነገር?
me:- ባል😂🤭
2 587
አጥልለን እንጠቀም✍️
*-*-*-*-*-*-*-*-*-*-*
ደራሽ ውሀ ሲመጣ ግንድ፣ ፕላስቲክ፣ አፈር፣ ሌላም ሌላ ነገር ይዞ ይመጣል።
እናም ቀደም ባሉት አመታት ወደ ገጠራማው ክልል ምንጭ ወይም የቧንቧ ውሀ ስለማይገኝ ይሄ ደራሽ ውሀ ጎርፍ ለመጠጥ የሚጠቀም ብዙ ሰው ነበር።
የጎርፍ ውሀ(ደራሽ ውሀ )ሲመጣ የደፈረሰ ስለሆነ ለመጠጥ አይሆንም ለመጠጥ ለመጠቀም በጀረኪና ከተቀዳ በኃላ ትንሽ ጨው ጣል ሲደረግበት ከጥቂት ደቂቃ በኃላ ከአፈሩ የተለየ ንፁህ ይሆናል
❝ወዳጆች ሆይ፥ ነፍስን ከሚዋጋ ሥጋዊ ምኞት ትርቁ ዘንድ እንግዶችና መጻተኞች እንደ መሆናችሁ እለምናችኋለሁ፤❞ —1ኛ ጴጥሮስ 2: 11#እና_ምን_እያልሽ_ነዉ_ካላቹሁኝ🤔 ማህበራዊ ሚዲያም ልክ እንደ ደራሽ ውሀ ነው ያገኘውን ሁሉ ኮተት ተሸክሞ ይመጣል እና እኛም እንደ ክርስቲያን እንደ በሰለ ሰው የማይጠቅመው ነገር በቃሉ እያጠለልን እያጣራን ሚጠቅመን ብቻ እንድንጠቀም እላለው ከጎርፍ የተቀዳ ውሀ እንደተቀዳ ሳይጣራ ቢጠጣ ብዙ በሽታ ይዞ እንደሚመጣ ልክ እንደዚያዉ ከማህበራዊ ሚዲያ የምናገኘዉ ሁሉ የምንጋት ከሆነ መንፈሳዊ በሽታ ፣ አለማደግ / መቀንጨር ፣ በርኩሰት ፣ መጠመድ ፣ አለምን መውደድ ያመጣብናል ለጌታ ያለን ቅንነትና ፍቅር ያጠፋብናል 🤷♀️ .....ልብበሉ👇 ሚድያ ላይ ያየነዉን የሰማነዉን ሁሉ ስላላግበሰበስን በአንዳንዶች ዘንድ ፋራ/ጅል ካስባለን #ፋራነት በምን ጣእሙ መታመም ካልፈለግን አይናችን 👀 እያየ እያስተዋልን የደፈረሰዉ ዉሀ 🥃 እንደ ማንጠጣዉ ልክ እንደዛዉ የሚበጀንን መምረጥ የኛግዴታ ነዉ 💁♀️ ስለዚህ በቃሉ እየመዘንንና ለህይወታችን ማይጠቅመን እግዚአብሔር ወደ መምሰል የማያሳድገን ነገር እየራቅን የሚጠቅመንን አጥልለን እንጠቀም ። 👉ጊዜያችን እውቀታችን ቅድስናችን ከሚነጥቀን ነገር እንጠንቀቅ። "እንደ ቃሉ መኖር እንችል ዘንድ ሀያሉ ያበርታን🤲
2 587
🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂🙎♂
🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ?
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ።
⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2 587
በነገራችን ላይ ሰውን ሊረዳ የሚችል አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው 🤷♂
maybe የሆነ ተስፋ ያደረክሽው ሰው ሊኖር ይችላል ግን እርሱም ቢሆን ያለ እግዚአብሔር የማይታሰብ ነው
እየውልሽ እህቴ የሱ እጅ ለእርዳታ ተነሳች ማለት ንፈሳትና ቅጠሎች እንኳን ላንች በረከት ናቸው 🥰
እኔ ምስክር ነኝ
2 587
አታብዙ❌
ወሬ አታብዙ..... ፀሎት አብዙ
ዙረት አታብዙ..... ፀሎት አብዙ
መጨነቅ አታብዙ... ፀሎት አብዙ
ኧረ ግን ዛሬም እለምንሀለው አባ በፀሎት ጉልበት ባርከን🥹🔥🔥
