Ethio High-school™
رفتن به کانال در Telegram
📚 Ethio High-School – 𝒚𝒐𝒖𝒓 𝒈𝒂𝒕𝒆𝒘𝒂𝒚 𝒕𝒐 𝒒𝒖𝒂𝒍𝒊𝒕𝒚 𝒆𝒅𝒖𝒄𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏! ✯ We provide high school students with educational informations, questions, study tips, and subject explanations to help them excel. @ehsquizbot promotion @Snowjeoe3
نمایش بیشتر7 039
مشترکین
+324 ساعت
+37 روز
-3030 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+1
در 0 کانالها
سپتامبر '26
+137
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '26
+163
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+121
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+282
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+308
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+217
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+235
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+293
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+554
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+573
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+555
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+324
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+548
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+352
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+575
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+1 103
در 2 کانالها
Get PRO
مه '25
+1 618
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+481
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '25
+1 781
در 6 کانالها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+74
در 2 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 01 اکتبر | +1 |
پستهای کانال
📢 ማስታወቂያ
በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡
1. በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡
የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ።
2. በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
3. በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች፡ በጊዜያዊነት የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሁን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት የምትችሉ መሆናችሁን እንገልጻለን።
ትምህርት ሚኒስቴር
| 2 | ተማርዎች አሁን ምን ያስፈልጋቹሃል? | 88 |
| 3 | +9 G9-Mathematics-STB-2023-web.pdf | 423 |
| 4 | Grade 9 books 📚 👇🏻👇🏻👇🏻 | 298 |
| 5 | +9 G10-Biology-STB-2023-web.pdf | 333 |
| 6 | Grade 10 books 📚 👇🏻👇🏻👇🏻 | 210 |
| 7 | ትምህርት ሚኒስቴር በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የምደባ ምርጫቸውን መሙላት እንደሚችሉ ገልፃል።
(መስከረም 7/2019 ዓ.ም) በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫቸውን ከመስከረም 7/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባቸው ባሉበት ቦታ ሆነው ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ መሙላት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጻል።
የማስፈንጠሪያ ሊንክ (Link): https://student.ethernet.edu.et/preferences
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://t.me/kolfekeranioeducationbureau | 240 |
| 8 | ማስታወቂያ
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ ምደባን ይመለከታል
በትምህርት ሚኒስቴር በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የመመደብ ሂደትን አጠናቋል።
ምደባው ፍትሐዊነትን፣ ግልጽነትን፣ እኩል ዕድልን እና ሚዛናዊ ስርጭትን በሚያረጋግጥ መልኩ፣ የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም እንዲሁም ሌሎች የምደባ መስፈርቶችን ታሳቢ በማድረግ ተከናውኗል።
1. የምደባው ዋና መስፈርቶች
1.1. የተማሪዎች አጠቃላይ ውጤት እና የዩኒቨርሲቲ ምርጫ
የተማሪዎች አጠቃላይ የብሔራዊ ፈተና ውጤት የምደባው ዋና የቅደም ተከተል መስፈርት ሆኖ ተወስዷል። በዚህም መሠረት ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች በምርጫቸው መሠረት የመመደብ ቅድሚያ እንዲያገኙ የተደረገ ሲሆን በተቻለ መጠን ከመረጧቸው የመጀመሪያ ሦስት ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ተደርጓል።
1.2. የዩኒቨርስቲዎች የተማሪ ቅበላ አቅም
የእያንዳንዱ ዩኒቨርስቲ የተማሪ ቅበላ አቅም በምደባው ሂደት ታሳቢ ተደርጓል። በመሆኑም የተማሪው ውጤትና ምርጫ ከዩኒቨርስቲዎች የቅበላ አቅም ጋር በማጣጣም ምደባው ተከናውኗል።
1.3. የክልል፣ የዞን፣ የወረዳ እና የትምህርት ቤት ስርጭት
በዩኒቨርሲቲዎቻችን ብዝሃነትን ለማጠናከር እና የተማሪዎችን ሚዛናዊ ስርጭት ለማረጋገጥ፦
• 70 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች ከተማሩበት ክልል ወይም ዞን ውጭ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ፤
• 30 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች ደግሞ በተማሩበት ክልል ወይም ዞን ውስጥ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ተደርጓል። በተጨማሪም የዞን፣ የወረዳ እና የትምህርት ቤት ስርጭት በምደባው ሂደት ታሳቢ ተደርጓል። ሙሉ መረጃውን ለየት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፤ https://web.facebook.com | 258 |
| 9 | የዩኒቨርሲቲ ምደባ የተለቀቀ ሲሆን በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ !
https://student.ethernet.edu.et/view-placement | 235 |
| 10 | +7 G11-Agriculture-STB-2023-web.pdf | 317 |
| 11 | Grade 11 books 📚 👇🏻👇🏻👇🏻 | 241 |
| 12 | +9 G12-Physics-STB-2023-web.pdf | 321 |
| 13 | Grade 12 books 📚 | 232 |
| 14 | 💫Hot Educational Channel💫 | 219 |
| 15 | የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ
ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም፣ እና በሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህ ላይ ተመስርቶ መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በዚህም መሰረት ከላይ የተገለጸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሃ ግብር.የዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
@unipathofficial | 301 |
| 16 | የቱ Subject ይከብዳል? | 123 |
| 17 | The ONE Thing Every Students Needs for Exam Prep!
ꜱᴩᴏɴꜱoreᴅ ʙʏ @Model_Exam | 91 |
| 18 | TOP TEN WAY TO MAKE MONEY ONLINE AFTER GRADE 12 CLASS
አብዛኛዎቹ ተማሪዎች ገንዘብ ማግኘት ማለት ቪዲዮ አድትንግ ፣ ግራፊክስ ዲዛይን፣ ዲጂታል ማርኬቲንግ መማር ነው ይላሉ። ግን ኢንተርኔት በእነዚህ ተሞልቷል።
በዚህ ፖስት ውስጥ ከ12ኛ ክፍል በኋላ ገንዘብ ለማግኘት 10 ቀላል መንገዶችን አጋርቻለሁ፦
• Marketplace flipping
• Selling study notes
• Sneaker reselling
• Book reselling
• Local product reselling
Download Free Pdf
Download Free Pdf | 30 |
| 19 | #Placement
የዩኒቨርሲቲና የትምህርት መስክ ምርጫ ጊዜ እስከ መስከረም 5 ተራዘመ
የትምህርት ሚኒስቴር፣ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ መምረጫ የመጨረሻ ቀን እስከ መስከረም 5 ቀን ድረስ መራዘሙን አስታውቋል።
በተለያዩ ምክንያቶች እስካሁን ምርጫቸውን ያላጠናቀቁ ተማሪዎች፣ የፋይዳ መለያ ቁጥራቸውን በመጠቀም በ http://student.ethernet.edu.et ድረ-ገጽ አማካኝነት በተሰጠው ተጨማሪ ጊዜ ውስጥ ሂደቱን በአስቸኳይ እንዲያጠናቅቁ ጥሪ ቀርቧል።
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN👍 | 353 |
| 20 | 🌼መልካም አዲስ አመት🌼
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 | 330 |
