ትኩረት ሁሉ ወደ ኢየሱስ ✝️
رفتن به کانال در Telegram
_መዝሙረ ዳዊት 39:7 "አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው ? እግዚአብሔር አይደለምን ? ትዕግሥቴም ከአንተ ዘንድ ነው ።" ትኩረታችሁን ወደ ኢየሱስ አድርጉ እርሱ ለመኖር አቅም ይሆናልና! ትኩረታችን በህይወታችን ላይ ትልቅ አቅም አለው ምክንያቱም እኛ ያለነው ትኩረታችን ጋር ስለሆነ። ለጥያቄ @msalewoch @lifewithchristjesus
نمایش بیشتر286
مشترکین
+324 ساعت
+137 روز
+2430 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+7
در 1 کانالها
اوت '26
+23
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+10
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+42
در 1 کانالها
Get PRO
مه '26
+6
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+10
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+6
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+5
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+1
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+10
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+14
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+3
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+25
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+2
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+5
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+206
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 05 سپتامبر | 0 | |||
| 04 سپتامبر | +3 | |||
| 03 سپتامبر | +1 | |||
| 02 سپتامبر | +1 | |||
| 01 سپتامبر | +2 |
پستهای کانال
| 2 | profile challenge ✝️
:
👉በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን ይህን photo profile በማድረግ የኢየሱስን ጌትነት አብረን እናውጅ
:
ኢየሱስ የነገስታት ንጉስ 👑
@lifewithchriatjesus
@lifewithchriatjesus
_ተባረኩልኝ ✨ | 126 |
| 3 | እግዚአብሔርን ለመኖር እንፈልግ
:
👉አትሞክሩ ያለ እግዚአብሔር ለመኖር ትሞታላችሁ! ምክንያቱም እግዚአብሔር የሌለበት ሞት አለበት።
:
አሞጽ 5:4✨
4 እግዚአብሔርም ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላልና፦ “እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤
:
@lifewithchriatjesus
_መልካም ምሽት🙏 | 796 |
| 4 | እግዚአብሔርን እመኑት✍️
:
👉ድንገት ህይወት እየከበዳችሁ ሊሆን ይችላል የተባላችሁት እና ያላችሁበት እንድ ላይሆን ይችላል ግን እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ነው።
:
እግዚአብሔር ሁሉ ያሳልፋል የእናንተ ህይወት በእግዚአብሔር እጅ ላይ ነው በእግዚአብሔር እጅ ያለ ደግሞ ሊወድቅ አይችልም ምክንያቹም ፦
ዘዳግም 33:27✨
27 መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው፥ የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው፤ ጠላትህን ከፊትህ አውጥቶ፦ አጥፋው፡ ይላል።
:
እግዚአብሔር ለደከመው ሁሉ ሀይልን ይሰጣል የእግዚአብሔር ፀጋ ምርኩዛችን ነውና አንወድቅም !
@lifewithchriatjesus
@lifewithchriatjesus
_መልካም ምሽት✨ | 166 |
| 5 | እግዚአብሔር ይመስገን✨
:
2 ቆሮንቶስ 9:15
15 ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።
:
@lifewithchriatjesus
@lifewithchriatjesus
_ብሩህ ቀን✨ | 1 220 |
| 6 | እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም !✨
:
1 ሳሙኤል 17:45-46
45 ዳዊትም ፍልስጥኤማዊውን አለው፦ አንተ ሰይፍና ጦር ጭሬም ይዘህ ትመጣብኛለህ፤ እኔ ግን ዛሬ በተገዳደርኸው በእስራኤል ጭፍሮች አምላክ ስም በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ስም እመጣብሃለሁ።
46 እግዚአብሔር ዛሬ አንተን በእጄ አሳልፎ ይሰጣል፤ እመታህማለሁ፥ ራስህንም ከአንተ አነሣዋለሁ፤ የፍልስጥኤማውያንንም ሠራዊት ሬሶች ለሰማይ ወፎችና ለምድር አራዊት ዛሬ እሰጣለሁ። ይኸውም ምድር ሁሉ በእስራኤል ዘንድ አምላክ እንዳለ ታውቅ ዘንድ፤
:
እናንተ ጋር ያለው እነርሱ ጋር ካለው ይበልጣል !
:
@lifewithchriatjesus
@lifewithchriatjesus
_ተባረኩልኝ❤ | 216 |
| 7 | Lidia Anteneh @kingdom Sound Worship 2026 “Tesfa Alew” Original Song by ...
https://youtube.com/watch?v=HWzOdFy9QY0&si=0-LfYD6XX5vTo4CX | 175 |
| 8 | ✍️ሀጢያት ምናችሁን ነው የሚያሳጣችሁ ?
:
👉ታውቃላችሁ እንደ ልቤን ዝናውን ንግስናውን አይደለም የሚያሳጣው እንደ ልቤ ሀጢያትን ሲያደርግ የሚፈራው ሰዎች ምን ይሉኝ ይሆን እግዚአብሔር የሰጠኝን ይወስድብኝ ይሆን ብሌ አይደለም እርሱን የሚያስፈራው አንድ ነገር .....
:
👉እርሱ እና አባቱ ያላቸው ግንኑነት ነው ምክንያቱም የዳዊት ህልውና የተመሰረተው ከአባቱ ጋር ባለው ህብረት ላይ ስለሆነ። ለዛም ነው እንደ ልቤ ሲፀልይ ሁሉን ከኔ ውሰድ ብቻ መገኘትህን ከኔ አታርቅ የሚለው ።
:
👉ታውቃላችሁ የእግዚአብሔር ለሆነ ሰው በእርሱ መኖር ለሚኖር ሰው ከሁሉ በላይ ዋናው እግዚአብሔር ነው ።
:
ዛሬስ እኛስ ሀጢያት ምናችንን እንዳይነካ ነው የምንጠነቀቀው ?
:
@lifewithchriatjesus
@lifewithchriatjesus
_መልካም ምሽት✨ | 1 289 |
| 9 | ✍️ፍቅር
:
👉በዚህ ምድር ላይ የሚያስደስት ነገር ቢኖር ለነፍስ ሰላም የሚሰጥ እግዚአብሔር መወደድ ነው😥
:
👉ታውቃላችሁ በመወደድ ውስጥ መሰጠት ፣ መገዛት ፣ መኖር አለ እግዚአብሔር ስንወድ ያለእርሱ መኖር እንደማንችል እንረዳለን ያኔ የእግዚአብሔር ብቻ ጥገኛ እንሆናለን እግዚአብሔርም በማያልቀው መልካምነቱ ፍቅርን ይመግበናል✨
:
👉መውደድን ሙሉ የሚያደርገው መኖር ነው ሰው ለሚወደው አካል መኖር ካልቻለ ፍቅሩ ሙሉ መሆን አይችል እግዚአብሔር የሚወድ እንደ ሀሳብ ይኖራል
:
በዚህ ፍቅር መጠመድ እንድንችል እግዚአብሔር በፀጋው ይደግፈን🙏
:
@lifewithchristjesus
@lifewithchristjesus
_መልካም ምሽት✨ | 234 |
| 10 | ፀሎቴ ጋ (Tselote Ga) Helina Dawit (ህሊና ዳዊት) New Gospel Video 2021
https://youtube.com/watch?v=yVRvbea9ibE&si=rDdW3uBgpE_om3ZS | 136 |
| 11 | አሁናትንን እንጠቀም !✍️
:
ነገን የኛ አይደለም እግዚአብሔር አሁንን ሰቶናል አሁናችንን እንጠቀም እግዚአብሔር በዚህ ይደሰታል።
:
እናተስ በዚህ ወራት እግዚአብሔር ምን አስተማራችሁ ? ✍️
:
@lifewithchriatjesus
@lifewithchriatjesus
_ መልካም ምሽት ✨ | 218 |
| 12 | የእግዘብሔርን ልጅ ✍️
:
" እግዚአብሔርን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ብቻ ማወቅ ሳይሆን ፣ ራሳችንንም የምናውቀው በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ፤ ሕይወትንና ሞትንም የምናውቀው በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ። በኢየሱስ በኩል ካልሆነ በቀር የሕይወታችንንም ሆነ የሞታችንን ምስጢር ፣ የራሳችንንም ሆነ የእግዚአብሔርን ማንነት ለማወቅ አንችልም ። "
( ብሌይዝ ፓስካል )
:
ከእግዚአብሔር ልጅ መፀሀፍ ላይ የተወሰደ
:
@lifewithchristjesus
@lifewithchriatjesus
:
_ብሩህ ቀን ✨ | 316 |
| 13 | Kalkidan_Nigussie_ንካኝ_ቃልኪዳን_ንጉሴ_New_Gospel_song_2024256k.mp3 | 214 |
| 14 | ✍️ እግዚአብሔር በድካምችን ይሰራል........
እኛ መስራት አቁመን ለእግዚአብሔር ቦታውን እንልቀቅ✨
:
@lifewithchristjesus
@lifewithchristjesus
_መልካም ምሽት🙏 | 222 |
| 15 | • Suffering in the Christian Life
በክርስቲያን ሕይወት ውስጥ መከራ
📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌
📍መከራ የክርስቲያን ጉዞ አካል እንጂ የእግዚአብሔር መተው ምልክት አይደለም። እግዚአብሔር በመከራ ውስጥ እምነታችንን ያጠራዋል፣ ያጠነክረዋል፣ ውድነቱንም ይገልጣል። ወርቅ በእሳት እንደሚጠራ ሁሉ፣ እምነትም በፈተና ይጸናል።
📍በእግዚአብሔር ሀይል ጥበቃ መከለል ማለት መከራ አይገጥመንም ማለት አይደለም ።
አሁን በብዙ ዓይነት መከራ ብንፈተንም ስለተዘጋጀልን ሰማያዊ ርስት ስናስብ በእጅጉ እንደሰታለን ። እነዚህ መከራዎች እምነታችንን ለመፈተን ነው ።
በሰው እይታ ወርቅ በጣም የከበረ ነገር ነው ።
👉በእግዚአብሔር እይታ ደግሞ የሕዝቦቹ እምነት ከወርቅ የበለጠ የከበረ ነው ።
📍 ሰዎች ወርቃቸውን ከቆሻሻ ለማንጻት በእሳት ከፈተኑት እግዚአብሔርም የሕዝቦቹን እምነት እውነተኛነት ለመግለጥ እንዲሁም ለማጥራት እና ለማጠንከር በከባድ መከራ እንዴት አይፈትን !
📍አባት ልጆቹን ጥቅም አልባ ለቅሶ እንዲያለቅሱ አያደርግም። በመከራ ውስጥ አስፈላጊ የሆነው ነገር እምነታችንን ማሳደግ ነው ። 👉ይህ ማለት ግን እምነት እንዳለን ለማረጋገጥ ሳይሆን ያለንን የእምነታችንን ውድነት ለመግለጥ ነው።
📍ከመከራ በኋላ እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀው ክብር እና ደስታ ይጠብቃቸዋል ።
📝 ስለዚህ መከራ የሚያልፍ የባሕር ሞገድ ነው፤ በእምነት እና በትዕግሥት ከቆምን በድል እንሻገረዋለን። | 123 |
| 16 | ምሳሌነት ✨✨
:
በህይወት መንገድ ውስጥ ምሳሌ መሆን አይቀርም እና ዛሬ የምንገነባው ማንነታችን የነገ የምሳሌነት ውጤት ነው
:
የቆምንበትን ቦታ እንመልከት በዛሬ ውስጥ ነገአችንን እንስራ ።
:
@lifewithchristjesus
@lifewithchristjesus
_መልካም ምሽት ✨ | 144 |
| 17 | https://youtu.be/7ux-V9T5Fu8?si=PNT1HLiXizAIwpb1 | 181 |
| 18 | https://youtu.be/tc03BRwiIb8?si=Bj3kcXrQ8daVo1-c | 185 |
| 19 | 2. የመንፈስ ቅዱስ መምጣት ለምን አስፈለገ ? | 231 |
| 20 | 1. ኢየሱስ የተሰጣቸውን ተስፋ እየነገራቸው እነርሱ ግን ጥያቄያቸው የምድራቸው ነፃ መውጣት ነበር ይህ ለምን የሆነ ይመስላችኋል ? | 202 |
