fa
Feedback
Afroec

Afroec

رفتن به کانال در Telegram

We can code , We can Hack

نمایش بیشتر
355
مشترکین
+2524 ساعت
+237 روز
+2630 روز
آرشیو پست ها
Cyber Awareness Challenge 2025 is Here! 🛡 Are you ready to learn, create & shine in Ethiopia’s biggest cyber awareness movem
Cyber Awareness Challenge 2025 is Here! 🛡 Are you ready to learn, create & shine in Ethiopia’s biggest cyber awareness movement? 🎯 How It Works: Runs for 4 weeks — 1 video each week Follow DigiNest in all social media Wait for weekly topic → Create a 60-sec video Post on your social media (TikTok/Instagram) Tag this tiktok username @ diginestet & use #CyberAwarenessChallenge2025 📅 Weekly Topics: 1️⃣ Passwords & Online Safety 2️⃣ Cyberbullying & Digital Respect 3️⃣ Social Media Privacy 4️⃣ Cybersecurity Careers & Future 🏆 Prizes: 🎖 DigiNest CyberSmart Internship 🎖 Featured as Cyber Hero of the Month on our pages 📅 Starts: Oct 11 / ጥቅምት 1 Let’s make cybersecurity a movement, not just a topic. Together, we’ll build a safer digital Ethiopia #DigiNest #CyberSmartEthiopia #CyberAwarenessChallenge

photo content

የአይቻልም መንፈስን የሰበረዉ #ታላቁ_የህዳሴ_ግድብ_ተመረቀ እንኳን ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ምርቃት አደረሰን አደረሳችሁ
+1
የአይቻልም መንፈስን የሰበረዉ #ታላቁ_የህዳሴ_ግድብ_ተመረቀ እንኳን ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ምርቃት አደረሰን አደረሳችሁ

እንኳን ለ1 ሺህ 500ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

Hello #Hackers 😎 are you up for the challenge? #TinaMart says their system is rock solid. We say .... prove them wrong. 😉 T
Hello #Hackers 😎 are you up for the challenge? #TinaMart says their system is rock solid. We say .... prove them wrong. 😉 Target : Tinamart.com Report: cto.tinamart.com PS. Valid reports #maybe rewarded!

#Opportunity_Alerts📣 🌟 Calling All Young Innovators & Creators in Ethiopia! 🌟 ✨ Do you dream of building robots, exploring
#Opportunity_Alerts📣 🌟 Calling All Young Innovators & Creators in Ethiopia! 🌟 ✨ Do you dream of building robots, exploring space , decoding DNA, or shaping the future with technology? The Ministry of Innovation & Technology is opening its doors for young talents to join exclusive short-term training programs designed to unleash creativity and innovation. This is not just training—it’s a launchpad for the next generation of scientists, inventors, and changemakers! 🚀✨ Areas of Training: 🌐 Digital & Emerging Technology 🤖 Robotics & Electronics 🛰️ Astronomy & Space Technology 🧬 Biotechnology 🔬 STEM Innovation Eligibility 🔹 15–21 years old 🔹 Interest & talent in science, technology, or creative ideas 🔹 Ability to submit a 3-minute video describing your idea/thoughts 🔗 Apply Now: https://egate.et For more info👇 📞 Call: +251925 518 888 📝 Deadline: September 07, 2025 "If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏 Follow us👇for more opportunities @opportunity_alerts

🌸 Happy Ashenda! A holiday where girls and women celebrate their voice, beauty, and strength. 👉 Let’s empower girls not onl
🌸 Happy Ashenda! A holiday where girls and women celebrate their voice, beauty, and strength. 👉 Let’s empower girls not only to celebrate Ashenda, but also to code, innovate, and secure our digital future.

Repost from ALX Ethiopia
Cybersecurity is one of the fastest-growing fields in tech - and it needs people like you. Gain the skills to protect the dig
Cybersecurity is one of the fastest-growing fields in tech - and it needs people like you. Gain the skills to protect the digital world. Train online. Learn fast. Start strong. 👉🏾 Apply now: https://bit.ly/47hqpma #ALXEthiopia #ALXAfrica #ALXTribe #AIwithALX #Cybersecurity #dohardthings #lifeatalx

Repost from The Hacker News
🚨 Over 3,500 websites hijacked to secretly mine crypto — just by visiting them. The stealthy JavaScript miner hides in plain
🚨 Over 3,500 websites hijacked to secretly mine crypto — just by visiting them. The stealthy JavaScript miner hides in plain sight, adjusts intensity based on your device, and runs silently in the background. It's linked to credit card theft too. Read ↓ https://thehackernews.com/2025/07/3500-websites-hijacked-to-secretly-mine.html

Repost from The Hacker News
🚨 Verified? Think again. Malicious extensions can pose as trusted in VS Code, IntelliJ, Visual Studio & #Cursor—bypassing ch
🚨 Verified? Think again. Malicious extensions can pose as trusted in VS Code, IntelliJ, Visual Studio & #Cursor—bypassing checks and running OS commands. The “verified” badge isn’t protection. Even Microsoft’s filters missed it. Full details → https://thehackernews.com/2025/07/new-flaw-in-ides-like-visual-studio.html

ጎግል በክሮም የመረጃ ማፈላልጊያ ላይ ለተከሰተዉ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ማስተካከያ ለቀቀ ጎግል በክሮም የመረጃ ማፈላለጊያ (browser) ላይ የታዩና ቀድሞ ያልተለዩ (zero-day) ተጋላጭነቶ
ጎግል በክሮም የመረጃ ማፈላልጊያ ላይ ለተከሰተዉ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ማስተካከያ ለቀቀ ጎግል በክሮም የመረጃ ማፈላለጊያ (browser) ላይ የታዩና ቀድሞ ያልተለዩ (zero-day) ተጋላጭነቶችን የሚቀርፍ የደህንነት ማሻሻያዎችን ለቀቀ፡፡ ይህ ክፍተት (CVE-2025-6554) አደገኛ ከሚባሉ ክፍተቶች መካከል የሚመደብ እንደሆነ የገለጸው ጎግል፤ ይህም ክፍተቱ በጥቃት ፈጻሚዎች ዘንድ ከተገኘ አጥቂው በተጠቃሚው ኮምፒዉተር፣ ስልክ ወይም ሌሎች ቁሶች ላይ ጥቃት ማድረስ የሚያስችል እድል እንደሚሰጠው ገልጿል። ከዚህ ከፍ ሲልም ተጋላጭነቱ የእነዚህን መሳሪያዎች ሙሉ ሲስተም ሊቆጣጠር እንደሚችልም አሳውቋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ አደጋ ስጋት ለመጠበቅ የጎግል ክሮም የመረጃ ማፈላልጊያ ከዚህ በታች በተዘረዘረው ስሪት መሰረት ማዘመን እንደሚያስፈልግ ኩባንያው አሳስቧል፡፡ • ዊንዶውስ (Windows) ምርት: 138.0.7204.96/.97 • ማክ ኦኤስ (macOS) ምርት: 138.0.7204.92/.93 • ሊነክስ (Linux) ምርት፡ 138.0.7204.96 በተጨማሪም እንደ Microsoft Edge፣ Brave፣ Opera እና Vivaldi ያሉ ሌሎች በክሮሚየም (Chromium) ላይ ለተመሰረቱ የመረጃ ማፈላልጊያዎች ላይ የክፍተት መሙያ እንደተለቀቁ ተጠቃሚዎች በፍጥነት እንዲያዘመኑም ኩባንያው መክሯል።

በአፍሪካ ሀገራት ላይ የሚደርሱ የሳይበር ወንጀሎች በከፍተኛ ፍጥነት መጨመሩ እንዳሳሰበው ኢንተርፖል ገለፀ ሰኔ 20/2017 ዓ.ም፦ ዓለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም (Interpol) በአፍሪካ አሕጉር ላይ
በአፍሪካ ሀገራት ላይ የሚደርሱ የሳይበር ወንጀሎች በከፍተኛ ፍጥነት መጨመሩ እንዳሳሰበው ኢንተርፖል ገለፀ ሰኔ 20/2017 ዓ.ም፦ ዓለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም (Interpol) በአፍሪካ አሕጉር ላይ የሚደርሱ የሳይበር ወንጀሎች በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመሩ መጣቻቸው እንዳሳሰበው ገለጸ፡፡ የኢንተርፖል የ2025 የአፍሪካ የሳይበር ስጋት ግምገማ ዘገባ እንደሚያመለክተው በአፍሪካ አሕጉር ከተፈጸሙ የሳይበር ወንጀሎች ውስጥ በብዛት የተፈጸሙት የሳይበር ወንጀሎች፤ ከማስገር ጋር የተያያዙ ማጭበርበሮች (phishing-related scams)፣ ራንሰምዌር፣ በኢ-ሜይል አማካኝነት የሚደርስ ጥቃት (business email compromise - BEC))፣ እንዲሁም በቁልፍ መሰረተ ልማቶች ላይ የሚሰነዘሩ የሳይበር ጥቃቶ በዋናነት የሚጠቀሱ መሆናቸውን ተቋሙ ይፋ ባደረገው ሪፓርት አመላክቷል፡፡ በአፍሪካ ላይ ለሚደርሱ የሳይበር ወንጀሎች በከፍተኛ ፍጥነት መጨመር አንደ ምክንያት ከሚጠቀሱ ጉዳዮች በዋናነት፤ የሳይበር ጥቃትን በመከላከል ረገድ በአፍሪካ ሀገራት መካከል ያለው ትብብር አነስተኛ መሆን፣ እንዲሁም እጅግ ተለዋዋጭ ከሆነው የሳይበር ምህዳር ጋር አብሮ የማይራመድ የህግ ማዕቀፍ እና የሳይበር ደህንነት መሰረተ ልማት መሆናቸውን ገልጿል። የሳይበር ደህንነት ጉዳይ ቴክኒካዊ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ መሰረታዊ የመረጋጋት፣ የሰላም እና የዘላቂ ልማት ምሰሶ ጭምር መሆኑን የገለጸው ኢንተርፖል፤ ይህንን እውን ከማድረግ አኳያ የአሕጉሪቱ አባል ሀገራት ለብሔራዊ የሳይበር ደህንነትና ሉዓላዊነት መረጋገጥ ቅድሚያ ትኩረት ሰጥተው በትብብር መስራት እንደሚጠበቅባቸው አሳስቧል፡፡ ተጨማሪውን ለማንበብ፡- https://www.facebook.com/INSA.ETHIOPIA

Repost from Tikvah-University
ሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎች እና የዋንጫ ተሸላሚዋ ፌቨን ጉርጁ አውግቸው በ2017 ዓ.ም ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎች እጅግ ከፍተኛውን ውጤት በማምጣት ሁለት የወርቅ ሜዳሊ
ሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎች እና የዋንጫ ተሸላሚዋ ፌቨን ጉርጁ አውግቸው በ2017 ዓ.ም ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎች እጅግ ከፍተኛውን ውጤት በማምጣት ሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎች እና የዋንጫ ተሸላሚ ሆናለች፡፡ የሳይበር ደህንነት የትምህርት መስክ ተማሪዋ ፌቨን፤ አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 4.00 በማምጣት ከትምህርት ክፍሏ፣ ከፋኩልቲዋ፣ ከኮሌጇ እንዲሁም ከአጠቃላይ የዩኒቨርሲቲው ተመራቂዎች ከፍተኛ የሆነውን ውጤት አስመዝግባለች፡፡ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት ከ6 ሺህ በላይ ተማሪዎች ያስመረቀ ሲሆን፤ ከተመራቂዎቹ መካከል 111ዱ የሦስተኛ ዲግሪ (PhD) ተመራቂዎች ናቸው፡፡ ዩኒቨርሲቲው በሳይበር ደህንነት የትምህርት መስክ ለመጀመሪያ ጊዜ ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ @tikvahuniversity

🔥 $9,300 Up for Grabs at the ETEX 2025 Hackathon! Compete in League 1, 2, or 3 and prove your cyber skills on the global sta
🔥 $9,300 Up for Grabs at the ETEX 2025 Hackathon! Compete in League 1, 2, or 3 and prove your cyber skills on the global stage. 🚨Deadline: 12th May 2025 Hosted on CYBER RANGES – the elite cyber training platform. Open to Ethiopian & international participants. Register now and claim your spot! - https://shorturl.at/sRRzY #ETEX #ETEX2025 #Hackathon #CyberSecurity #DigitalEthiopia #TechForAfrica #HackathonPartner #CyberRanges #EthiopiaTech Ethiopian Artificial Intelligence Institute | Cyber Security Council | Information Network Security Administration| QNA Marcom | African Union |

የኢመደአ የ2017 ዓ/ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀመረ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) #INSA ላለፉት ሦስት ተከታታይ አመታት በሳይበር ደህንነ
የኢመደአ የ2017 ዓ/ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀመረ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) #INSA ላለፉት ሦስት ተከታታይ አመታት በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸዉን ታዳጊዎች እየመለመለ በማሰልጠን ወደ ተቋሙ እና ወደ ሳይበር ኢንዱስትሪዉ እንዲቀላቀሉ ሲያደርግ ቆይቷል። በያዝነው 2017 ዓ.ም ከባለፉት ሦስት አመታት በተሻለ ሁኔታ በመላ ሀገሪቱ ልዩ ታለንት ያላቸዉን ከአንደኛ ደረጃ ትምህርት እስከ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ያሉ በመመልመል ለ4ኛ ዙር ለማሰልጠን ዝግጅቱን አጠናቋል። በመሆኑም በሳይበር ደህንነት፤ በዴቨሎፕመንት፤ በኢምቤድድ ሲስተም እና በኤሮስፔስ ላይ ልዩ ተሰጥኦ እና ፍላጎት (Talent with passion) ያላችሁ በታለንት ማእከሉ የቴሌግራም ቻናል ( https://t.me/cteinsa ) በመግባት ስለ ፕሮግራሙ በቂ መረጃ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ቻሌንጁን ለመመዝገብ የሚከተለዉን ሊንክ ተጠቅማችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ። https://talent.insa.gov.et ተጨማሪ የሳይበር ደህንነት መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.insa.gov.et ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/INSA.ETHIOPIA ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@insa_et?_t=8qBKkyp092r&_r=1 ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@cyberigna1003/featured ቴሌግራም፦ https://t.me/insagovet ትዊተር (X) ፦ https://twitter.com/INSAEthio የሳይበር ጥቃት ጥቆማ ለመስጠት ነጻ የስልክ መስመር፡ 933

✝ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ! መልካም በዓል ለሁላችንም ይሁን ❤️
✝ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ! መልካም በዓል ለሁላችንም ይሁን ❤️

blue team vs red team vs purple team
blue team vs red team vs purple team

💾 RAM - Random Access Memory 📀 ROM - Read-Only Memory 💿 SSD - Solid-State Drive 🖴 HDD - Hard Disk Drive 🎮 GPU - Graphics Processing Unit 🌐 LAN - Local Area Network 🔌 USB - Universal Serial Bus 🖥️ CPU - Central Processing Unit ⚙️ BIOS - Basic Input/Output System 📀 DVD - Digital Versatile Disc 📡 NFC - Near Field Communication 📺 LCD - Liquid Crystal Display 🌍 WAN - Wide Area Network 🌐 DNS - Domain Name System 💻 NIC - Network Interface Card @techbyhercommunity

OSI Model vs TCP/IP
OSI Model vs TCP/IP

ለመላው ሙስሊም የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ ከወዲሁ ኢድ ሙባረክ ፤ መልካም በዓል እንዲሆንላቹ እንመኛለን ☪🕋 @techbyhercommunity
ለመላው ሙስሊም የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ ከወዲሁ ኢድ ሙባረክ ፤ መልካም በዓል እንዲሆንላቹ እንመኛለን ☪🕋 @techbyhercommunity