Krypton Script 🥷🏾👨🏾💻
رفتن به کانال در Telegram
Welcome to Krypton Script 🥷🏾👨🏾💻 💡This channel is created for Working on Tech, Sharing Faith and Hustle 👨🏾💻👩🏾💻✝️💪🏾🌟 💭 You are welcome to share your ideas through the community group 💁🏾♂️ Happy building and achieving💡💻🖥⌨️😃
نمایش بیشتر227
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-830 روز
آرشیو پست ها
💡 After installing MongoDB and MongoShell on your machine, you open CMD or Powershell and write mongosh to access the MongoDB shell without having to open the mongosh terminal.❔Anyone learning or working with MongoDB? Learn @KiraFix_tech 😃
🤩🤩🤩
📖 "እላችኋለሁም፥ ብዙዎች ከምሥራቅና ከምዕራብ ይመጣሉ ከአብርሃምና ከይስሐቅ ከያዕቆብም ጋር በመንግሥተ ሰማያት ይቀመጣሉ፤" የማቴዎስ ወንጌል 8፡11 "I say to you that many will come from the east and the west, and will take their places at the feast with Abraham, Isaac and Jacob in the kingdom of heaven." Mathew 8:11@KiraFix_tech 📖
👨🏾🏫
😃 Imagine taking an entire course on MongoDB and all you can write is:
mongod --version
😁
@KiraFix_tech 😁This doesn't mean I know a lot of things, I only know some 😁😁🤦🏾♂️
@KiraFix_tech 😁
🌟
Just wrapped up the MongoDB - The Complete Developer's Guide Course👨🏾🏫: Maximilian Schwarzmüller 🌐: O'REILLY ⚡️ Let's Go 😁😁 @KiraFix_tech 🌟
Morning 👋🏾
📖
"ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን መከራ ትዕግሥትን እንዲያደርግ፥ ትዕግሥትም ፈተናን ፈተናም ተስፋን እንዲያደርግ እያወቅን፥ በመከራችን ደግሞ እንመካለን።" ሮሜ 5፡3-4 "Not only so, but we also glory in our sufferings, because we know that suffering produces perseverance; perseverance, character; and character, hope." Romans 5:3-4🔖 We can serve God wherever we are! 😃 Happy and productive day to you all 🙏🏾 @KiraFix_tech 😃
በብዙ ሃብት በንብረት ተከቦ፤ ባርከኝ ይላል ዛሬም ፊትህ ቆሞ፤ ከቶ አልረካም አላረፈም ገና፤ የባዶነቱ ምንጭ አንተ ነህና። ግን ካንተ ጋራ ሲታገል ቆይቶ፤ ድኜ ቀረሁ አለ በእጅህ ተነክቶ።🤔 Who this man from the Bible? @KiraFix_tech 📖
😭 I just can't believe this website was made for a Graduation Project 🙈🙈🔗 https://jzpis.vercel.app/ 🧐 It was responsive and good looking on the computer I have used to work it out 😁😁 1️⃣ After a year has passed, I have take a look at it and laughed at the product 😁 and appreciated the enthusiasm 🤗 🌐 I have hosted only the frontend on Vercel and since Vercel doesn't understand PHP, I left the backend code alone for the future. But the main functionality is on the backend 🔥
💭 Friends do you remember the time when I captured you pictures 🖼 to register you as one of the prisoners on the system 😁😁⚠️ Don't open the link on a phone tablet and stuff. You will be bored by the website's 0️⃣ responsiveness 🤦🏾♂️ @KiraFix_tech 🌐
🌄 Good morning 👋🏾 brothers and sisters ☺️
🆕 Today is the start of a new week 🍀
የሳምንቱ ጥቅስ 📖 "እግዚያብሔር መንፈስ ነው። የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።" የዮሃንስ ውንጌል 4፡24 Verse of the week 📖 "God is spirit, and his worshipers must worship in the Spirit and in truth." John 4:24🙏🏾 May God bless your days and the week 🤗 @KiraFix_tech 🍀
Post motivated from Cyril Ogban 🇳🇬 (Mefin Tesfaye 🇪🇹)
God bless you, Cyril 🙏🏾
@KiraFix_tech 🇪🇹🇳🇬
የጸና ግንብ ነው የእግዚአብሔር ሥም
ወደ እርሱ እሮጣለሁ አሃ ከፍ ከፍ እላለሁ ኦሆሆ
ወደ እርሱ እሮጣለሁ አሃ ከፍ ከፍ እላለሁ ኦሆሆ (2x)
ድል ድል ይሸተኛል ኦሆሆ አሃሃ
ማሸነፍ ማሸነፍ ኦሆሆ አሃሃ
ይህንን ተራራ ኦሆሆ አሃሃ
ሜዳ አድርጌው ልለፍ ኦሆሆ አሃሃ
ድል ድል ይሸተኛል ኦሆሆ አሃሃ
ማሸነፍ ማሸነፍ ኦሆሆ አሃሃ
ይህንን ተራራ ኦሆሆ አሃሃ
ሰባብሬው ልለፍ ኦሆሆ አሃሃ
ይታየኛል ይታየኛል ብዙ ነገር
ያየሁትን አየዋለሁ አንድም አይቀር (2x)
ጨካኝ አድርጐኛል ጠላቴ
ጀግና አድርጐኛል አባቴ
አልበገርም ለፍርሃት
አልፌያለሁኝ በእሳት
ለጌታዬ እኔ አልፈራም
ለኢየሱስ እኔ አልፈራም
ለአምላኬ እኔ አልፈራም
በፍፁም እኔ አልፈራም
ጻድቅ እንደ አንበሳ
ያለ ፍርሃት ይኖራል
ኃጥእ ግን ፈሪ ነዉ
ሳይነኩት ይሸሻል (2x)
የጸና ግንብ ነው የእግዚአብሔር ሥም
ወደ እርሱ እሮጣለሁ አሃ ከፍ ከፍ እላለሁ ኦሆሆ
ወደ እርሱ እሮጣለሁ አሃ ከፍ ከፍ እላለሁ ኦሆሆ
ኧረ ተነሥ ጀግናው ተነሥ
ወንዱ ተነሥ የእቃ ጦርህን ሁሉ ልበስ
ኧረ ተነሽ ጀግና ተነሽ
ሴቷ ተነሽ የእቃ ጦርሽን ሁሉ ልበሽ
ማነው ጀግና ማነው ደፋር
ጐልያድን የሚዘርር
እኔ አለሁኝ እኔ አለሁኝ
ምድር/አገር ሁሉ አይሸበር (2x)
ጠላቴ/ሰይጣን እንዳይተወኝ እየተነኮሰኝ
ይብሱን ኃይለኛ ኃይለኛ አደረገኝ (2x)
ኃይለኛ አደረገኝ ኃይለኛ አደረገኝ
ድል ድል ይሸተኛል ኦሆሆ አሃሃ
ማሸነፍ ማሸነፍ ኦሆሆ አሃሃ
ይህንን ተራራ ኦሆሆ አሃሃ
ሜዳ አድርጌው ልለፍ ኦሆሆ አሃሃ
ድል ድል ይሸተኛል ኦሆሆ አሃሃ
ማሸነፍ ማሸነፍ ኦሆሆ አሃሃ
ይህንን ተራራ ኦሆሆ አሃሃ
ሰባብሬው ልለፍ ኦሆሆ አሃሃ
ይታየኛል ይታየኛል ብዙ ነገር
ያየሁትን አየዋለሁ አንድም አይቀር (2x)
ድል ድል ይሸተኛል ኦሆሆ አሃሃ
ማሸነፍ ማሸነፍ ኦሆሆ አሃሃ
ይህንን ተራራ ኦሆሆ አሃሃ
ሜዳ አድርጌው ልለፍ ኦሆሆ አሃሃ
ድል ድል ይሸተኛል ኦሆሆ አሃሃ
ማሸነፍ ማሸነፍ ኦሆሆ አሃሃ
ይህንን ተራራ ኦሆሆ አሃሃ
ሰባብሬው ልለፍ ኦሆሆ አሃሃ (2x)
@KiraFix_tech 🎶
🎵 ድል ድል ይሸተኛል | Dil Dil Yishetegnal 🎤 ቃልኪዳን ጥላሁን ሊሊ ከአልበም 1️⃣ | Kalkidan Tilahun Lily from Album 1️⃣🎬 በዩቲዩብ | On YouTube 👉🏾 https://youtu.be/CskAqpThc-k?list=PLKRBGGnOPobdblJdUW6A7xJVFvDOsTLND 🈸 ግጥም ከዚህ አፕ የተገኘ | Lyrics found from this app 🌟 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.safoapps.mezmurdebterlyrics @KiraFix_tech 🎵
🌄 እንዴት አደራችሁ ወዳጆች 👋🏾
📖
"'ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ' ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።" መዝሙረ ዳዊት 122፡1 "I rejoiced with those who said to me, 'Let us go to the house of the LORD.'" Psalms 122:1ዛሬ ሰንበት ነው 🤗 ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ። ⛪️ Let's all go to church ⛪️ 🛐 የመዝሙር ግብዣ ይኖረናል 🎵 @KiraFix_tech ⛪️
Small minds discuss other people. Good minds discuss events. Great minds discuss ideas.Eleanor Roosevelt Good night mates 🌃 @KiraFix_tech 🗣
ጎበዝ ዝናቡ ግን መስከረም እንደገባ የሰማ አልመሰለኝም 😁😁This "ጎበዝ" word gets me every time 😁😁 @KiraFix_tech 😁
📺 About to wrap up my day with a movie night 😃
The Social Networkis the movie I chose 🎬 🌃 Good night people 👋🏾 @KiraFix_tech 📺
+2
What is Sharding in MongoDB?
🔖 Sharding:- in MongoDB is the process of splitting large data into smaller chunks and distributing them across multiple servers.It helps with: ⚫️ Handling very large datasets that can’t fit on one machine. ⚫️ Improving performance by spreading the load. Learn @KiraFix_tech 😃
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
