Krypton Script 🥷🏾👨🏾💻
رفتن به کانال در Telegram
Welcome to Krypton Script 🥷🏾👨🏾💻 💡This channel is created for Working on Tech, Sharing Faith and Hustle 👨🏾💻👩🏾💻✝️💪🏾🌟 💭 You are welcome to share your ideas through the community group 💁🏾♂️ Happy building and achieving💡💻🖥⌨️😃
نمایش بیشتر227
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-830 روز
آرشیو پست ها
በፖሎቹ እንዳላዛግናችሁ ተስፋ እናደርጋለን 😁
ቻናሉ የተከፈተዉ በቅርቡ: እስኳሁን ድረስ በጣም ትንሽ ሀሳቦች ብቻ የተለቀቁ ቢሆንም ገና በጊዜ ሀሳብ መስጫ ፖሎችን መልቀቅ ያስፈለገበት ምክንያት የቻናሉን አካሄድ ከተከታታዮችና ከሚለቀቁ ይዘቶች ጋር የተመቸ ለማድረግ ነዉ:: በፖሎቹ ላይ ስለተሳተፋችሁ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን 🫡
Do you see a future of the channel? ⏩️
የቻናሉ የወደፊት እጣ ፈንታ ይታይዎታል? ⏩️
አሁን ላይ የምናቀርባቸው ይዘቶች በአማርኛና🇪🇹 በእንግሊዘኛ🏴 መሆናቸው ላይ ምን ያስባሉ?
What do you think about the fact that the content we currently provide is in Amharic 🇪🇹 and English 🏴?
የቻናሉን ይዘቶች ምን ያህል አገኛችሗቸዉ (እየተከታተሉ ከሆነ)? 💁🏾♂️
How well do you find the contents of the channel (if you are following)? 💁🏾♂️
በቻናላቻን ላይ የሚለቀቁ ይዘቶችን ምን ያህል እየተከታተሉ ነዉ 🤔
How often are you following the contents published on our channel 🤔
👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾👋🏾
በዚህ ቻናል ላይ እስኳሁን የተለቀቁትን ይዘቶችን በተመለከተ የተሰማችሁን ለማወቅ እና ቻናሉንም ለማሻሻል እንዲረዳን ከነገ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት ሀሳብ ማሳወቂያ ፓሎችን የምንለቅ ይሆናል:: ሀሳባችሁን አሳዉቁን 💭💭💭
We will be releasing polls in the next few days starting tomorrow to know what you think about the contents so far and to improve the channel. Let us know your thoughts 💭💭💭
Learn @KiraFix_tech 😃
✨✨✨✨✨✨💫💫💫💫💫🌟🌟🌟🌟🌟
"ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።" ሉቃ 2፡11 (አማርኛ፣ 1954)ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ኢየሱስ ልደት መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ። በአሉ የማያቋርጥ ደስታ☺️፣ የተትረፈረፍ ሰላም😌 እና የአዕምሮ እረፍት ይዞላችሁ እንዲመጣ እንመኛለን።🕊🕊🕊🕊🕊🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
"Today in the town of David a Savior has been born to you; he is the Messiah, the Lord." Luke 2:11 (NIV)To all followers of the Christian faith, we wish you a peaceful celebration of the birth of our Lord Jesus. We wish the holiday brings you endless joy☺️, abundant peace😌, and peace of mind. 🕊🕊🕊🕊🕊🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ✝️✝️✝️✝️✝️ @KiraFix_tech ✝️✝️✝️✝️✝️
ድጋሜ መታየት የሚፈልጉ ማስተካከያዎች
1️⃣. But it does not grant you to become a tech expert -> የቴክኖሎጂ ሊቅ ለመሆን አያረጋግጥልህም
2️⃣. Web design -> የድህረገፅ ዲዛይን
-> በሚል ድጋሜ ማየት እና ማስተካከል ያስፈልጋል። 🎯
እነዚህ እንደ ምሳሌ ተነሱ እንጂ ሌሎችም ማስተካከያዎች ሊኖሩት ይችላሉ። 👍🏾
እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ ✝️
ባለፈው ስለጎግል ተርጓሚ የጀመርነውን የመጨረሻ ክፍል እናያለን 🫡
በጎግል ተርጓሚ ተጠቅመን በሰነዶች ውስጥ ያሉ ጽሑፎችን ወደ መረጥነው ቋንቋ እንዴት መቀየር እንችላለን? 🤔
መንገዶቹን እንይ፦
1️⃣. ወደ ጎግል ተርጓሚ ድህረገፅ 🕸 እንሄዳለን
2️⃣. ከላይ በምስሉ ላይ እንደሚታየው "Documents" 📄 የሚለውን አማራጭ እንጫናለን
3️⃣. ከሌላ ቦታ ወደ ገፁ ማስገባት (Drag and drop) ወይም "Browse your files" የሚለውን አማራጭ በመምረጥ ካሉን ሰነዶች ውስጥ መርጠን ማስገባት እንችላለን
4️⃣. ሰነድ ካስገባን በኋላ መቀየር የፈለግነውን ቋንቋ በቀኝ በኩል በመምረጥ መቀየር እንችላለን።
⚠️ በጎግል መተርጎሚያ የተረጎምነውን ሰነዶች በድጋመኢ ማየትና የተሳሳቱ ትርጎሞችን ማስተካከል ይጠበቅብናል 😊
⏮️በመጨረሻም ከዚህ በፊት ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ ተርጉሜ የተጠቀምኩበትን ሰነድ እንደ ናሙና አርቀባለሁ። በዚሁ ሰነድ ላይ የነበሩ ስህተቶችና ማስተካከያችንም አሳያለሁ። 👍🏾
Merry Christmas ✝️
We will see the last part of what we started about Google Translate. 🫡
How can we use Google Translate to translate texts in documents to the language of our choice? 🤔
Let's see the steps:
1️⃣. We go to the Google Translate website 🕸
2️⃣. As seen on the picture attached above, we click on the "Documents" 📄 option
3️⃣. We can drag and drop a document or click on browse documents and select
4️⃣. After we have inserted a document, we can change to a language we want to convert by selecting the language we want to convert on the right side.
⚠️ We need to review the documents we have translated with Google Translate and correct any incorrect translations 😊
⏮️Finally, I will attach a PowerPoint that I have previously translated from English 🏴 to Amharic 🇪🇹 as a sample. I will also show the errors and corrections that were in this document. 👍🏾
#DocumentTranslate
#GoggleTranslate
Learn @KiraFix_tech 😃
ጎግል ተርጓሚ በጎግል የተገነባ ባለብዙ ቋንቋ የነርቭ ማሽን ትርጉም አገልግሎት ነው።ስለ ጎግል ተርጓሚ አንዳንድ አስገራሚ እውነታዎች፦ -> የጀመረው በ2️⃣0️⃣0️⃣6️⃣፡ መጀመሪያ ላይ የያዘው እንግሊዘኛ እና አረብኛ ቋንቋዎችን ብቻ ነበር። 👨🏾🏫 -> አሁን ከ2️⃣4️⃣9️⃣ በላይ ቋንቋዎችን ይዟል፡ ሰፊ ቋንቋዎችን ለመሸፈንም አቅሙን አስፍቷል። -> በየቀኑ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ቃላትን ያስተናግዳል፡ ጎግል ተርጓሚ በየቀኑ ወደ 1️⃣2️⃣8️⃣,0️⃣0️⃣0️⃣ የሚጠጉ መጽሐፍ ቅዱሶች ጋር እኩል የሆነ እጅግ በጣም ብዙ የሆነ ጽሑፍ ያዘጋጃል። 😲 -> ከበይነመረብ ግንኙነት ውጭ መጠቀም፡ የጉግል ተርጓሚ መተግበሪያ ለአንድሮይድ እና አይኦኤስ ለአንዳንድ ቋንቋዎች ከበይነመረብ ግንኙነትውጭ ትርጉም ይሰራል፣ ይህም ያለበይነመረብ ግንኙነት እንኳን መጠቀም እንዲቻል ተመራጭ ያደርገዋል። -> የውይይት ሁኔታ፡ ጎግል ተርጓሚ የተለያዩ ቋንቋዎችን በሚናገሩ ሰዎች መካከል ቅጽበታዊ ንግግሮችን ሊያመቻች ይችላል።
Google Translate is a multilingual neural machine translation service developed by Google. Here are some interesting facts about it:-> Launched in 2️⃣0️⃣0️⃣6️⃣: Initially, it supported only English and Arabic. 👨🏾🏫 -> Now supports over 2️⃣4️⃣9️⃣ languages: It has expanded its capabilities to cover a vast array of languages. -> Handles billions of words daily: Google Translate processes an enormous amount of text, equivalent to about 1️⃣2️⃣8️⃣,0️⃣0️⃣0️⃣ Bibles each day. 😲 -> Offline mode: The Google Translate app for Android and iOS supports offline translation for some languages, making it useful even without an internet connection. -> Conversation mode: Google Translate can facilitate real-time conversations between people speaking different languages. #GoggleTranslate #LanguageTranslation #MultilingualMachine #ArtificalIntelligence #BigData #ExpandingExponentially Learn @KiraFix_tech 😃
ዛሬ የስልካችን፣ ኮምፒዩተራችን እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ መገልገያ እቃዎች የዘመን አቆጣጠር 2️⃣0️⃣2️⃣5️⃣ ማለት ይጀምራሉ። እኛ ግን አዲስ አመታችንን 4️⃣ወር ከ2️⃣3️⃣ ቀናት በፊት ተቀብለን ጀምረናል። ስለዚህ እንኳን አደረሳችሁ ማለት አስፈላጊ አይደለም...
እኛም አንድ ቀን የራሳችንን ስማርት መገልገያዎች ሰርተን በራሳችን የዘመን አቆጣጠርና ቋንቋ መገልገል እንጀምር ይሆናል። 🇪🇹🇪🇹🕊🕊ስለ ጎግል መተርጎሚያ ትላንት የጀመርነውን እንቀጥላለን...🛂 Let's continue what we have started yesterday about Goggle translate...🛂
+1
የጎግል መተርጎሚያ💢
🛬 የጎግል መተርጎሚያን ለተለያዩ የትርጉም ዓላማዎች መጠቀም እንችላለን። በዚህ ክፍለ ጊዜ እንዴት ውጤታማ በሆነ መንገድ በሰነዶች ውስጥ ያሉ ጽሑፎችን ወደ መረጥነው ቋንቋ መቀየር እንደምንችል እንመለከታለን።
በመጀመሪያ ግን ስለጎግል መተርጎሚያ አንዳንድ እውነታዎችን እንይ... 🥸
Goggle translate💢
🛬 We can use Goggle translate for a variety of translating purposes. In this session, we will be looking at how to effectively use Goggle translate to convert texts in documents into the language of your choice. But first, let's see some facts about Goggle translate... 🥸
💡አሁን በ አንድሮይድ ስልኮች ላይ ዶልቢ አትሞስን እንይ...
ዶልቢ አትሞስ በ አንድሮይድ መሳሪያዎች ላይ ከ አንድሮይድ 9️⃣.0️⃣ ጀምሮ ይገኛል።
አንድሮይድ መሳሪያዎ ዶልቢ አትሞስን የሚደግፍ መሆኑን ለማረጋገጥ፡-
I. ወደ ሴቲንግ ይሂዱ። ⚙️
II. ለድምጽ እና ንዝረት የሚል ወይም ተመሳሳይ አማራጭ ይፈልጉ።📳
III. የድምፅ ጥራት እና ተፅእኖዎችን የሚል አማራጭ ያግኙ።🔊
IV. ዶልቢ አትሞስ ካለ፣ ከጆሮ ማዳመጫዎች ወይም የብሉቱዝ ጆሮ ማዳመጫዎች ጋር ከተገናኘ በኋላ እሱን ለማንቃት መቀያየርን ማየት አለብዎት። 🎧
እንዲሁም ዶልቢ አትሞስ በፈጣን ቅንጅቶች ፓነል ላይም ማግኘት ይችላሉ። አንዴ ከጆሮ ማዳመጫዎች ወይም ከብሉቱዝ ጆሮ ማዳመጫዎች ጋር ከተገናኙ (ስለሚጠይቅ) ዶልቢ አትሞስ የሚለውን አማራጭ በመጫን ማስጀመር ለትንሽ ጊዜም ጫን በማለት የድምጽ አይነትን ወደ ሚከተሉት
መቀየር ይችላሉ። የድምጽ አይነቶቹ ዲፎልት አውቶ ነው።
-> አውቶ:- ለሚያዳምጡት ማንኛውም ነገር ድምጽን በራስ-ሰር መንገድ ለማመቻቸት። 🎤
-> ለፊልሞች:- ለፊልሞች ለቪዲዮዎች፣ ለትዕይንቶች እና ቪዲዮዎች ምርጡን ድምጽ ለማቅረብ 📽
-> ሙዚቃ:- ሁሉንም ሙዚቃዎችዎን የበለጠ የበለፀገ ፣ የተሟላ እና የበለጠ የተመጣጠነ ለማድረግ። 🎵 እና
-> ድምጽ:- ድምጾችን ከፍ ያሉ እና ግልጽ እንዲሆኑ ለማድረግ። 🔉
የድመጽ አይነቱን ከመረጡ በኋላ፤ ከእርስዎ በላይ እና በዙሪያዎ ለሚፈሰው የሚዲያ መልሶ-ማጫወት አዲስ ድምጽ ይለማመዱ።
ከላይ በምስሉ ላይ እንዳስቀመጥነው፤ ዶልቤ አትሞስን ይሞክሩት እና መሳጭ የሆነን የድምጽ ልምምድ ይጋሩ። 💁🏾👍🏾
💡Now let's look at the Dolby Atmos on Android devices...
Dolby Atmos on Android devices has been available starting from Android 9️⃣.0️⃣
To check if your Android device supports Dolby Atmos:
I. Go to Settings. ⚙️
II. Find for Sound and vibration or a similar option. 📳
III. Find Sound quality and effects. 🔊
IV. If Dolby Atmos is available, you should see a toggle switch to enable it after connecting to headphones or Bluetooth headsets. 🎧
You may also find Dolby Atmos on Quick Settings panel. Once you are connected with headphones or Bluetooth headsets (since it requires it) you can press the Dolby Atmos
setting and switch the audio type to:
-> Auto፡ to optimize sound automatically for whatever you're listening to. 🎤
-> Movie for delivering the best possible audio for films, shows, and videos 📽
-> Music to make all your music sound richer, fuller and more balanced. 🎵 and
-> Voice for making voices loud and clear. 🔉
Once you have setup the audio type you then experience breakthrough audio for media playback that flows above and around you.
As we have presented on the picture above, try Dolby Atmos and share an immersive audio experience. 💁🏾👍🏾
#ImmersiveAudioExperience
#DolbyAtmos
#SimpleLearning
#TipsandTricks
#AudioType
#BalancedSound
Learn @KiraFix_tech 😃
ዶልቢ አትሞስ ምንድነዉ? 🤔
🔊ዶልቢ አትሞስ የመክበበ ድምፅ ቴክኖሎጂ ሲሆን ለተጠቃሚዎች በጣም መሳጭ የሆነ ና ለጆሮ የሚስማማ የድምፅ ልምምድን ይፈጥራል::
ጥቅሞች
👂ዶልቢ አተሞስ በጣም የሚመስጡ ና ለጆሮ የሚስማማሙ የድምፅ ልምምዶችን የተለያዩ መሳሪያዎች ላይ ለፊልሞች: ሙዚቃዎች እና ጨዋታዎች ለማቅረብ ይጠቅማል:: ይህም አድማጩ የሚሰማዉ ድምፅ ለጆሮ ቅርብ እንዲሆንና የሚሰማዉ ድምፅ ላይ ማተኮር እንዲችል ይረዳል::
🤳 ዶልቢ አትሞስ ብዙ መሳሪያዎች ላይ ጥቅም ላይ ይዉላል:: ለአብነት ያህል:-
-> ስልኮች 📱
-> ታብሌቶች
-> ኮምፒዉተሮች 💻
-> ቴሌቪዥኖች 📺 ና ሌሎችም...
ከዚህ ቀጥሎ በ"Spoiler Alert" ላይ እንዳሳየነዉ አንድሮይድ ስልክ ላይ የሚገኘዉን የዶልቢ አትሞስ ቴክኖሎጂ ቀለል ባለ መልኩ የምናዳስስ ይሆናል::
What is Dolby Atmos? 🤔
🔊Dolby Atmos is a surround sound technology that creates an immersive user-audio experience.
Uses
👂Dolby Atmos is used to provide an immersive audio experience for devices and can be used for movies, music, and games. This can make the sound the user is listening to become near to the ear and can help the user to focus on the sound.
🤳 Dolby Atmos is available on many devices. For instance:-
-> Phones 📱
-> Tablets
-> Computers 💻
-> TVs 📺 and more...
In the next 😁, as implied on "Spoiler Alert," we will be exploring Dolby Atmos technology on android phone in a simpler way.
#DolbyAtmos
#ImmersiveSound
#AudioTechnology
#LearnTech
Learn @KiraFix_tech 😃
ሰላም እንዴት ቆያችሁ? 👋🏾
ሳምንታችሁ ጥሩ እያለፈ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ:: 🌞
ዛሬ ታህሳስ 1️⃣0️⃣ : 2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣ ነዉ:: አዲስአመት ከገባ 1️⃣0️⃣0️⃣ ቀናት ተቆጠሩ...
ጊዜዉ መች መች ይሮጣል 😁😁
ቢሊ ግርሀም እድሜዉ ሰማኒያዎቹ ላይ እያለ 🗣 "ትምህርት ቤት የነበርኩበት ጊዜ ትላንት ይመስለኛል" ብሎ ነበር
ለማንኛዉም ነገ ስለ ዶልቢ አትሞስ የምናይ ይሆናል::
ስለ ዶልቢ አተሞስ ሰምታችሁ ታዉቃላችሁ? ተጠቅማችሁበትስ ታዉቃላችሁ? ሀሳባችሁን አሳዉቁን... 🙏🏾
መልም ቀን ይሁንላችሁ 🌄 ✨️
Hello, how are you all? 👋🏾
I hope your week is going well. 🌞
Today is Tahsas 1️⃣0️⃣ : 2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣. 1️⃣0️⃣0️⃣ days have passed since the new year started.
The time has officially become the flash 😁😁
Billy Graham, when he was in he's eighteenth said🗣 " It seems like yesterday I was in school."
Anyways, we will be looking at Dolby Atmos for tomorrow.
Have you ever heard about Dolby Atmos? Have you used it before? Let's know your thoughts... 🙏🏾
Good day to you all 🌄 ✨️
Learn @KiraFix_tech 😃
በተያያዘ ዜና ዛሬ ማንቺስተር ቀይ መሆኑ መቶ በመቶ ተረጋግጧል‼️
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
ማንቺስተር ዩናይትድ 💪🏾
In a news related, today it was proven that Manchester is 100% red ‼️
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
Manchester United 💪🏾
ፍላሻችን NTFS, FAT32 (Default) እና exFAT የተባሉ ፋይል ሲስተም አይነቶችን ሊጠቀም ይችላል። 📁
ከመጀመሪያው እንጀምር...
1️⃣ NTFS
NTFS — New Technology File System
-> ፍላሻችን ይህን ፋይል ሲስተም የሚጠቀም ከሆነ ኮምፒዩተር ላይ ለመጠቀም አንቸገርም። ነገር ግን ከላይ በምስሉ ላይ እንዳለው ከስልካችን ወደ ፍላሹ ፋይል ኮፒ እና ሙቭ ማድረግ አንችልም። ይሄም የሚሆንበት ምክንያት የስልካችን ኦፕሬቲንግ ሲስተም ወደ ፍላሹ ራይት (ፋይል ወደዛ ኮፒ ማድረግም ወይም ማንቀሳቀስ) ስለሚከለክለን ነው። ማስታወሻ፡ ይሄ የተሞከረው አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ ነው።
-> NTFS ፋይል ሲስተም የሚጠቀም ፍላሽ ስማርት ቲቪዎች ላይ ያለምንም ችግር ሪድ (ዳታውን ማየት) ወይም ራይት (ፋይል ኮፒ ማድረግ ወይም ማንቀሳቀስ) ማድረግ ያስችላል።
2️⃣ FAT32 (Default)
FAT — File Allocation Table
32 — የሚያመለክተው 32-bit
-> ከስሙ በሁላ ባለው ቅንፍ ውስጥ እንደሚያሳየው FAT32 በዊንዶስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ለፍላሽ (ዩኤስቢ ድራይቭ) ተመራጭ ፋይል ሲስተም ነው። ፍላሻችን ይሄን ፋይል ሲስተም የሚጠቀም ከሆነ ኮምፒዩተር፣ ስልክ እና ስማርት ቲቪዎች ላይ ያለምንም ችግር ሪድ እና ራይት ማድረግ እንችላለን።
3️⃣ exFAT
exFAT — Extensible File Allocation Table
-> exFAT ፋይል ሲስተምን የሚጠቀም ፍላሽ በስልክ እና ኮምፒዩተር ሪድ እና ራይት ማድረግ ብንችልም በአንዳንድ ስማርት ቲቪዎች ላይ የፍላሹን ዳታ ራሱ ላናገኝ እንችላለን። ፍላሹ ተሰክቷል ግን ውስጡ ያለውን ፋይል ማየት አንችልም...
💡የፍላሻችንን ፋይል ሲስተም ለማስተካከል ፍላሹ ከተሰካ በኋላ ራይት ክሊክ ከዛ ፎርማት... የሚለውን ተጭነን ፋይል ሲስተም የሚል አማራጭ ስር ከላይ የተብራሩትን ፋይል ሲስተም አይነቶች እናገኛለን። ከፋይል ሲስተም አማራጭ ስር የምንፈልገውን ፋይል ሲስተም ብንመርጥ እና ፎርማት የሚለውን በተን ብንጫን ፍላሹ ውስጥ ያሉት ፋይሎች ከጠፉ በኋላ የመረጥነው ፋይል ሲስተም ፍላሻችን መጠቀም ይጀምራል። ⚠️የምንፈልጋቸውን ፋይሎች ሌላ ቦታ ማድረግ እንዳይረሳ።
✍🏾ማስታወሻ፡ አንድ ፍላሽ (ዩኤስቢ ድራይቭ) ኮምፒዩተር ላይ ያለምንም ችግር ተጠቅመንበት ሌሎች ስማርት ኦብጀክቶች ላይ መጠቀም የምንቸገር ከሆነ የፍላሹን ፋይል ሲስተም በድጋሜ ማየት ይኖርብናል።
💁🏾ከልምድ የተገኘ ሃሳብ፡ FAT32 ፋይል ሲስተም ቀደም ብዬ ከጠቀስኳችው ዲቫይሶች ጋር ተስማሚ በመሆኑ ለመጠቀም የተሻለ ነው እላለሁ።
ፋይል ሲስተሞቹን ለማወዳደር የተጠቀምኩባቸው ዲቫይሶች ኦፕሬቲንግ ሲስተም ባህርዎች፡
1. ኮምፒዩተር፦ ዊንዶውስ 10 ፕሮ ቨርዥን 2004 💻
2. ስልክ፦ አንድሮይድ ቨርዥን 14📱
3. ቲቪ፦ አንድሮይድ ቨርዥን 4.4.2 📺
የምትማሩት አዲስ ነገር እንዳገኛችሁ ተስፋ አድርጋለሁ። መልካም ቅዳሜ 🌤
Our USB drive can use NTFS, FAT32 (Default) and exFAT file system types.
Let's start from the first one...
1️⃣ NTFS
NTFS -- New Technology File System
-> If our USB drive uses this file system, we won't have hard time using it on a computer. But as attached on the image above we can't move files to the USB drive on our phone. This is because our phone's operating system restricts writing (copying or moving files to the device). N.B: This was tried on android Operating system.
-> USB drive using NTFS can read (viewing data) or write (copying or moving files) without any inconvinence.
2️⃣ FAT32 (Default)
FAT -- File Allocation Table
32 -- refers to 32-bit
-> As the text in the bracket after it's name implies, FAT32 is a prefered file system by windows for USB derive. If our USB derive uses this file system we can perform read or right operations on a computer, phone or smart TV without any inconvience.
3️⃣ exFAT
exFAT -- Extensible File Allocation Table
-> Even if we can perform read or write on a USB derive using exFAT file system on a phone or computer, on some smart TVs we even may not find the data stored on the device. The USB drive is plugged but we can't access it...
💡We can customize the file system of our USB drive after plugging the drive, pressing right click and selecting format... under an option saying "File system" you may find the above mentioned file system. After you select the file system of your choice, when you press format after the data in the drive is deleted, the file system you have selected will be used for the USB drive. ⚠️Don't forget to copy important files to a different place.
✍🏾N.B: If we have used a certain USB derive on our phone without any inconveince but have hard time using it on other smart object, we need to check the file system of the derive.
💁🏾Tip from experience: Since the FAT32 file system is compatible with the device I have stated earlier, I recommend it for use...
Operating system properties of devices I have used to test the file systems:
1. Computer:- Windows 10 pro version 2004 💻
2. Phone:- Android version 14 📱
3. TV:- Android version 4.4.2 📺
I hope you have found something new to learn. Happy Saturday 🌤
Learn @KiraFix_tech 😃
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
