fa
Feedback
Tech +(ET)

Tech +(ET)

رفتن به کانال در Telegram

ሰላም ይህ TECH + አማርኛ ቻናል ነው በዚህ ቻናል » አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች » ስለኮምፒውተር , የስልክ update መረጃዎች ይለቀቃሉ ያለዎትንም እውቀት ያሳድጋሉ ። Let's Empower Africa in The Tech Industry Together

نمایش بیشتر
Buy Ad
781
مشترکین
+124 ساعت
+27 روز
+130 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+4
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+22
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+19
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+36
در 2 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+23
در 3 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+11
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+16
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+44
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+86
در 16 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+37
در 4 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+91
در 5 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+105
در 8 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+505
در 3 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '250
در 2 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+178
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+50
در 2 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
11 سپتامبر0
10 سپتامبر+1
09 سپتامبر+1
08 سپتامبر0
07 سپتامبر0
06 سپتامبر+1
05 سپتامبر0
04 سپتامبر0
03 سپتامبر0
02 سپتامبر+1
01 سپتامبر0
پست‌های کانال

2
✨❤️ EID_AL_ADHA MUBAREK ❤️✨ TECH +
✨❤️ EID_AL_ADHA MUBAREK ❤️✨ TECH +
204
3
#Tim_Cook Appleን ላለፉት 15 ዓመታት በዋና ስራ አስፈጻሚነት (CEO) ሲመሩ የቆዩት Tim Cook ከመጪው September 1 ከቦታቸዉ በመዉረድ ወደ Executive Chairman የኃላፊነ
#Tim_Cook Appleን ላለፉት 15 ዓመታት በዋና ስራ አስፈጻሚነት (CEO) ሲመሩ የቆዩት Tim Cook ከመጪው September 1 ከቦታቸዉ በመዉረድ ወደ Executive Chairman የኃላፊነት ቦታ እንደሚሸጋገሩ Apple አስታዉቋል ፣ Tim Cook አፕልን ከ$350 Billion ወደ $4 Trillion Market Cap ማድረስ የቻሉ መሪ የነበሩ ሲሆን ቀጣዩ የApple CEO አሁን ላይ የApple Hardware Engineering Lead የሆነዉ John Ternus ሊሆን ይችላል ተብሎ ይገመታል           ✨ #Share ✨ Source |  English  |  Amharic
284
4
#Tim_Cook Appleን ላለፉት 15 ዓመታት በዋና ስራ አስፈጻሚነት (CEO) ሲመሩ የቆዩት Tim Cook ከመጪው September 1 ከቦታቸዉ በመዉረድ ወደ Executive Chairman የኃላፊነ
#Tim_Cook Appleን ላለፉት 15 ዓመታት በዋና ስራ አስፈጻሚነት (CEO) ሲመሩ የቆዩት Tim Cook ከመጪው September 1 ከቦታቸዉ በመዉረድ ወደ Executive Chairman የኃላፊነት ቦታ እንደሚሸጋገሩ Apple አስታዉቋል ፣ Tim Cook አፕልን ከ$350 Billion ወደ $4 Trillion Market Cap ማድረስ የቻሉ መሪ የነበሩ ሲሆን ቀጣዩ የApple CEO አሁን ላይ የApple Hardware Engineering Lead የሆነዉ John Ternus ሊሆን ይችላል ተብሎ ይገመታል           ✨ #Share ✨ Source |  English  |  Amharic
1
5
#Muse_Spark Meta በቅርቡ Muse Spark የተባለ አዲስ የAI ሞዴል ይፋ አድርጓል ፣ ይሄ የAI ሞዴል MulitModal ችሎታ ያለዉ ሲሆን ይሄም የምትሰጡትን ፎቶ የምትልኩለትን ድምፅ ፣
#Muse_Spark Meta በቅርቡ Muse Spark የተባለ አዲስ የAI ሞዴል ይፋ አድርጓል ፣ ይሄ የAI ሞዴል MulitModal ችሎታ ያለዉ ሲሆን ይሄም የምትሰጡትን ፎቶ የምትልኩለትን ድምፅ ፣ ፎቶ በአንድ ላይ በመረዳት ለምትፈልጉት ነገር በቂ ምላሽ መስጠት የሚችል ሞዴል ነዉ ፣ ይሄም ሞዴል ለMeta ትልቅ ስኬት ሲሆን Personalized SuperIntelligence ለመፍጠር ለጀመረዉ ጉዞ ትልቅ ሂደት መሆኑ ተነግሮለታል           ✨ #Share ✨ Source |  English  |  Amharic
495
6
#Bluetooth Bluetooth የሚለዉ ቃል ከየት የመጣ ይመስላቹዋል? Bluetooth የሚለዉ ቃል የመጣው በ10ኛዉ ክፍለ ዘመን የDenmark ንጉስ ከነበረው ንጉስ Harald Bluetooth Go
#Bluetooth Bluetooth የሚለዉ ቃል ከየት የመጣ ይመስላቹዋል? Bluetooth የሚለዉ ቃል የመጣው በ10ኛዉ ክፍለ ዘመን የDenmark ንጉስ ከነበረው ንጉስ Harald Bluetooth Gormsson ሲሆን ይሄም ንጉስ የሚታወቀው ዴንማርክን እና ኖርዌይን አንድ (Unite) በማድረጉ ነበር ከዚህም በመነሳት ነበር የBluetooth ቴክኖሎጂ አላማም የተለያዩ ስልኮችን ፣ ዲቫይሶችን ማገናኘት ስለሆነ መስራቾቹ Bluetooth የሚለውን ስም ለዚህ Technology የሰጡት         ✨ #Share ✨ Source |  English  |  Amharic
464
7
#Offside_Cams የBrazil እግር ኳስ ፌደሬሽን ለ2026 Season Iphone 17 Pro ስልኮችን ለOffside Detection System መጠቀም ሊጀምር እንደሚችል ተነገረ ፣ እነዚህንም
#Offside_Cams የBrazil እግር ኳስ ፌደሬሽን ለ2026 Season Iphone 17 Pro ስልኮችን ለOffside Detection System መጠቀም ሊጀምር እንደሚችል ተነገረ ፣ እነዚህንም ስልኮች መጀመርያ Marcanã በሚባል Stadium ውስጥ ለመጠቀም ያሰቡ ሲሆን እነዚህም ስልኮች በዋናነት 4k ቪድዮዎችን በ100 ፍሬም per second መቅረፅ ስለሚችሉ የተመረጡ ሲሆን ይህም የተጫዋቾችን 3D Model በማውጣት ለOffside ውሳኔ ዳኞች እንዲጠቀሙበት የሚያግዝ ይሆናል        ✨ #Share ✨ Source |  English  |  Amharic
320
8
#Canva ስንቶቻቹ ስለCanva መስራቾች ታዉቃላቹ? Canva በ2013 Melanie Perkins ፣ Cliff Obrecht እና Cameron Adams በተባሉ ሰዎች የተመሰረተ ሲሆን Melanie Pe
#Canva ስንቶቻቹ ስለCanva መስራቾች ታዉቃላቹ? Canva በ2013 Melanie Perkins ፣ Cliff Obrecht እና Cameron Adams በተባሉ ሰዎች የተመሰረተ ሲሆን Melanie Perkins በዩንቨርስቲ ዉስጥ ተማሪዎችን Designing እያስተማረችበት ባለበት ወቅት የDesign ሶፍትዌሮችን ዉስብስብነት ለማቅለል በማሰብ ነበር በ2013 Canva የተባለዉን Design Tool የሰሩት ፣ ይሄም Tool አሁን ላይ በሚሊዬን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ያሉት ሲሆን የዚህ ድርጅትም Market Cap (የገበያ ዋጋ) አሁን ላይ $40 Billion Dollar ሊደርስ ችሏል         ✨ #Share ✨ Source |  English  |  Amharic
390
9
#Instagram Instagram ላይ በቅርቡ Instagram Plus የሚባል Subscription እንደሚኖር Meta አስታዉቋል ፣ ይሄም Subscription በአንድ አንድ ሀገራት Test እየተደረገ
#Instagram Instagram ላይ በቅርቡ Instagram Plus የሚባል Subscription እንደሚኖር Meta አስታዉቋል ፣ ይሄም Subscription በአንድ አንድ ሀገራት Test እየተደረገ ሲሆን በዚህም Subscription Anonymously Story ማየት ፣ የናንተን Story Analytics ማየት ከዛም በተጨማሪም ይሄንን Subscription የገዛ ሰዉ አንድ ሰዉ ስንት ጊዜ ስቶሪዉን እንዳየለተ ማወቅ ይችላል ፣ የዚም Plan ዋጋ በይፋ ባይገለፅም በአንድ አንድ ሀገራት $2 / በወር እየከፈሉ እንደሆነ ተነግሯል         ✨ #Share ✨ Source |  English  |  Amharic
384
10
#Tiktok × #Cameo Tiktok ከCameo ጋር Partner በማድረግ በTiktok ዉስጥ ለሚገኙ Influencers , Celebrities አካዉንታቸዉን Monetize የሚያረጉበት አዲስ መንገድ
#Tiktok × #Cameo Tiktok ከCameo ጋር Partner በማድረግ በTiktok ዉስጥ ለሚገኙ Influencers , Celebrities አካዉንታቸዉን Monetize የሚያረጉበት አዲስ መንገድ ከፍቷል ፣ በዚም Integration የTiktok influencers በቪድዮቸዉ ስር የCameo ሊንካቸዉን በመላክ ለተመልካቾቻቸዉ Personalized Video እንዲልኩላቸዉ ያስችላቸዋል ከዚም በተጨማሪ ተጠቃሚዎች Cameo ፕላትፎርም ላይ Signup ለማድረግ የTiktok አካዉንታቸዉን መጠቀም ይችላሉ          ✨ #Share ✨ Source |  English  |  Amharic
340
11
#Cameo ስንቶቻቹ Cameo ስለሚባለዉ Platform ታዉቃላቹ? Cameo በ2016 Develop የተደረገ ፕላትፎርም ሲሆን በዚህ ፕላትፎርም የምትፊልጉት ማንኛዉም Celebrity (ታዋቂ) ሰዉ የፈ
#Cameo ስንቶቻቹ Cameo ስለሚባለዉ Platform ታዉቃላቹ? Cameo በ2016 Develop የተደረገ ፕላትፎርም ሲሆን በዚህ ፕላትፎርም የምትፊልጉት ማንኛዉም Celebrity (ታዋቂ) ሰዉ የፈለጋቹትን ንግግር በቪድዮ ቀረፆ እንዲልክላቹ ማድረግ ትችላላቹ ፣ ለዚህም ክፍያ የሚኖረዉ ሲሆን Influenceru እንደሚታወቅበት Level ክፍያዉም የሚለያይ ሲሆን ከ$50 ጀምሮ እስከ $5000 ++ በላይ ለአንድ ቪድዮ ሊያስከፍላቹ ይችላል ፣ በዚህም Platform እንደ Snoop Dog, Mike Tyson , Ronaldinho , Caitlyn Jenner እና ሌሎች ታዋቂ ሰዎች ይገኙበታል           ✨ #Share ✨ Source |  English  |  Amharic
380
12
#Sora አብዛኞቻቹ የምታዉቁት AI ቪድዮዎችን Generate ከሚያደርጉልን Tool ዉስጥ አንዱ የሆነዉ የOpenAI Sora ሊዘጋ ነዉ ፣ OpenAI የዚህን Tool አገልግሎት ለማቋረጥ የወሰነበት
#Sora አብዛኞቻቹ የምታዉቁት AI ቪድዮዎችን Generate ከሚያደርጉልን Tool ዉስጥ አንዱ የሆነዉ የOpenAI Sora ሊዘጋ ነዉ ፣ OpenAI የዚህን Tool አገልግሎት ለማቋረጥ የወሰነበት ዋነኛዉ ምክንያት Video Generate ማድረግ በጣም ከፍተኛ Computational Power እና Expensive በመሆኑ ሲሆን OpenAI ለዚህ Tool ብቻ ከ$1 Million Dollar በላይ በቀን ያወጣ ነበር በተጨማሪም የተጠቃሚዉ ቁጥር ከግማሽ በላይ መቀነሱ ዋነኛዉ ምክንያቶች ናቸዉ ፣ በዚህም ምክንያት OpenAI Soraን መዝጋቱ ከWalt Disney ጋር የነበረዉን የ$1 Billion Dollar Deal ሊያጣ ችሏል           ✨ #Share ✨ Source |  English  |  Amharic
544
13
#WE_ARE_BACK
#WE_ARE_BACK
335
14
#Eid_Mubarek ✨ تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال @ Tech+
#Eid_Mubarek ✨ تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال @ Tech+
510
15
✨ ረመዳን ሙባረክ | رمصان مبارك ✨ #Ramadan_1447
✨ ረመዳን ሙባረክ | رمصان مبارك ✨ #Ramadan_1447
298
16
#Intel Intel ከዚህ አመት ጀምሮ ከNvidia GPU ጋር ሊወዳደር የሚችል የራሳቸዉን GPU ሊሰሩ እንደሆን የIntel ዋና ስራ አስኪያጅ Lip - Bu Tan ያስታወቁ ሲሆን ዋና አላማቸዉም ለ
#Intel Intel ከዚህ አመት ጀምሮ ከNvidia GPU ጋር ሊወዳደር የሚችል የራሳቸዉን GPU ሊሰሩ እንደሆን የIntel ዋና ስራ አስኪያጅ Lip - Bu Tan ያስታወቁ ሲሆን ዋና አላማቸዉም ለData Centers የሚሆኑ GPUዎችን ፣ Heavy የሚባሉ AI Taskochn Handle ማድረግ የሚችሉ ፣ Powerful የሆነ Computing Power ያላቸዉ GPUዎችን ለመስራት እንዳሰቡ ተናግረዋል ፣ ከዚህም በተጨማሪ ትላልቅ የተባሉ ከዚህ በፊት Qualcomm ይሰሩ የነበሩ GPU Expertochnm ቀጥረዋል           ✨ #Share ✨ Source |  English  |  Amharic
378
17
#Whatsapp ስንቶቻቹ የWhatsappን Creator ታዉቁታላቹ? Jan Koum ይባላል የUkraine ሀገር ተወላጅ ሲሆን እራሱን Computer Programming በማስተማር ለ9 አመታት ያክል T
#Whatsapp ስንቶቻቹ የWhatsappን Creator ታዉቁታላቹ? Jan Koum ይባላል የUkraine ሀገር ተወላጅ ሲሆን እራሱን Computer Programming በማስተማር ለ9 አመታት ያክል Twitter ተቀጥሮ ሊሰራ ችሏል ፣ ከTwitter ከወጣ ቡሃላም Facebook Apply አድርጎ ባይቀበሉትም በ2009 WhatsApp የተባለዉን Social Media App ከጓደኛዉ Brian Acton ጋር በመሆን የሰሩት ሲሆን ፣ በ2014 Facebook Whatsappን ከJan Koum በ16$ Billion Dollar በመግዛት Jan Koumን Billionaire ሊያረገዉ ችሏል           ✨ #Share ✨ Source |  English  |  Amharic
375
18
#Whatsapp ስንቶቻቹ የWhatsappን Creator ታዉቁታላቹ? Jan Koum ይባላል የUkraine ሀገር ተወላጅ ሲሆን እራሱን Computer Programming በማስተማር ለ9 አመታት ያክል T
#Whatsapp ስንቶቻቹ የWhatsappን Creator ታዉቁታላቹ? Jan Koum ይባላል የUkraine ሀገር ተወላጅ ሲሆን እራሱን Computer Programming በማስተማር ለ9 አመታት ያክል Twitter ተቀጥሮ ሊሰራ ችሏል ፣ ከTwitter ከወጣ ቡሃላም Facebook Apply አድርጎ ባይቀበሉትም በ2009 WhatsApp የተባለዉን Social Media App ከጓደኛዉ Brian Acton ጋር በመሆን የሰሩት ሲሆን ፣ በ2014 Facebook Whatsappን ከJan Koum በ16$ Billion Dollar በመግዛት Jan Koumን Billionaire ሊያረገዉ ችሏል           ✨ #Share ✨ Source |  English  |  Amharic
1
19
#Smart_Mugs Smart Mugs (ሻይ ወይም ቡና መጠጫዎች) ልክ እንደኖርማል Mug ለመጠጫነት ብቻ ሳይሆን ምንጠቀማቸዉ ሻያችን ወይም ቡናችን ሳይቀዘቅዝ ለብዙ ሰአት እንዲቆይልን የሚረዱን መጠጫ
#Smart_Mugs Smart Mugs (ሻይ ወይም ቡና መጠጫዎች) ልክ እንደኖርማል Mug ለመጠጫነት ብቻ ሳይሆን ምንጠቀማቸዉ ሻያችን ወይም ቡናችን ሳይቀዘቅዝ ለብዙ ሰአት እንዲቆይልን የሚረዱን መጠጫዎች ናቸው ፣ አብዛኞቹም Application ስላላቸዉ በዉስጣቸዉ ያለዉን ሻይም ሆነ ቡና በፈለግነዉ Temperature ለብዙ ሰአት እንዲቆይልን ያስችሉናል           ✨ #Share ✨ Source |  English  |  Amharic
447
20
#Microsoft Microsoft Maia 200 የተባለ አዲስና በጣም ፈጣን የሆነ የኮምፒውተር Chip ሰራ ፣ ይሄም በMicrosoft የተሰራዉ Chip እንደ Microsoft Copilot ያሉ AI ሞ
#Microsoft Microsoft Maia 200 የተባለ አዲስና በጣም ፈጣን የሆነ የኮምፒውተር Chip ሰራ ፣ ይሄም በMicrosoft የተሰራዉ Chip እንደ Microsoft Copilot ያሉ AI ሞዴሎችን በፍጥነትና በትንሽ በጀት እንዲሰሩ የሚያስችል ሲሆን በአሁኑ ሰአትም ይሄ Chip ከAmazon እና Google Chip ጋር ሲነፃፀር የተሻለ ሲሆን ምንም እንኳን እነዚህን ቢበልጥም ከNvidia Chip ጋር ስናነፃፅረዉ Nvidia አሁንም የበላይ Chip ነዉ           ✨ #Share ✨ Source |  English  |  Amharic
423