ብራይት የቋንቋ ማዕከል Bright Language Center
رفتن به کانال در Telegram
የሚፈልጉትን ቋንቋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አቀላጥፈው እንዲናገሩ፣ እንዲፅፉ እና እንዲያነቡ እናደርጎታለን።
نمایش بیشتر395
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+357 روز
+3530 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
نوامبر '24
نوامبر '24
+35
در 2 کانالها
اکتبر '24
+255
در 2 کانالها
Get PRO
سپتامبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+105
در 1 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 04 نوامبر | +1 | |||
| 03 نوامبر | +6 | |||
| 02 نوامبر | +7 | |||
| 01 نوامبر | +21 |
پستهای کانال
ከየትኛውም የአለም ዳርቻ ሆነው በኦንላይን ይማሩ የእንግሊዘኛ እና የአረብኛ ቋንቋን በሁለት ፈረቃዎች ማታ ከ 3:00 ሰዓት - 4:00 ሰዓት ፕሮግራሙን ይሳተፋ!
እርስዎም የትም ይሁኑ የት የዚህ እድል ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ!
የምዝገባ ጊዜ: ከ ጥቅምት 5 - ጥቅምት22
• ትምህርት ጥቅምት 25 ይጀመራል
https://t.me/Brighttutorialcenter
https://t.me/brightlanguagescenter
| 2 | ታላቅ ቅናሽ ከብራይት የቋንቋ ማዕከል::
ከየትኛውም የአለም ዳርቻ ሆነው በኦንላይን በ 1000 ብር ብቻ ወርሃዊ ክፍያ የእንግሊዘኛ ወይም የአረብኛ ቋንቋን በሁለት ፈረቃዎች •በሰኞ
•እሮብ እና
•አርብ
አልያም
•በማክሰኞ
•ሀሙስ እና
•ቅዳሜ በኢትዮጲያ ሰዓት አቆጣጠር ማታ ከ 3:00 ሰዓት - 4:00 ሰዓት ፕሮግራሙን አዘጋጅተን እነሆ ብለናል::
ሁለቱንም ቋንቋ መማር የሚፈልግ በ 1,500 ብር ብቻ !!!
እርስዎም የትም ይሁኑ የት የዚህ እድል ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ!
• ትምህርት ጥቅምት 25 ይጀመራል::
የምዝገባ ጊዜ: ከ ጥቅምት 5 - ጥቅምት 22 (October 15 - November 1)
በአካል መመዝገብ ለምትፈልጉ ቤተል አደባባይ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ
በ 0925659999 ወይም 0911278182 ላይ ይደዉሉልን
Https://t.me/brightmanagement
https://t.me/brightlanguagescenter | 530 |
| 3 | እርስዎም የዚህ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!
ለሁለቱም ቋንቋ ታላቅ ቅናሽ ተዘጋጅቶሎታል::
በ 0925659999 ወይም 0911278182 ላይ ይደዉሉልን
አድራሻ ቤተል አደባባይ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ
ይምጡ በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ እና አረብኛ ቋንቋ ተናጋሪ እናደርግዎታለን!
ብራይት የቋንቋ ማዕከል | 553 |
| 4 | አዲስ አመት
አዲስ እቅድ
አዲስ ትምህርት
ሁሌም አዲስ አጋጣሚዎችን ለለዉጥ እናዉላለን!
@brightlanguagescenter
#Brightlanguagescenter
#Newyear
#Newplan
#Newresult
#Addisababa | 400 |
| 5 | ነገን የምንገነባዉ ዛሬ ላይ ነዉ!
ያማረ የወደፊትን እንድንገነባ እቅዳችንን በአግባቡ እንንደፍ
@Brightlanguagescenter | 319 |
| 6 | ካሉበት ሆነዉ በሚመቾት ሰዐት እና ቀን መማር የሚፈልጉትን ቋንቋ በሰለጠኑ አስተማሪዎቻችን ይማሩ !
#Brightlanguagescenter | 283 |
| 7 | ከየትም ሆነዉ የትኛውንም የመረጡትን ቋንቋ :
• ኢንግሊዘኛ
• አረብኛ
• ኦሮምኛ
• ፈረንሳይኛ
• ቻይንኛ
ሌሎችንም እንደፍላጎትዎ በአጭር ጊዜ ውስጥ ይማሩ እና ከተለያዩ ሀገር ካሉ አቻዎችዎ ጋር ተናጋሪ ይሁኑ!
ብራይት የቋንቋ ማዕከል
https://t.me/brightlanguagescenter
0925659999/ 0911278182 ላይ ያገኙናል:: | 261 |
| 8 | ከትምህርት ማህደር
ብራይት የቋንቋ ማዕከል
#Brightlanguagescenter | 310 |
| 9 | ሁሌም አንድ እርምጃ ከፍ ማለታችንን እናረጋግጥ!
#Brightlanguagescenter
#learnlanguage
#Addisababa | 231 |
| 10 | ለማወቅ የሚደረግ ጉዞ አፍርቶ እንጂ ከስሞ አያውቅም!
ዛሬ የሚገነባን ምን አዲስ ነገር ልንቀስም እንችላለን??
ብራይት የቋንቋ ማዕከል
@brightlanguagescenter
#Brightlanguagescenter
#knowledgeispower
#Themasterkey
#Addisababa | 218 |
| 11 | ቋንቋ ከመግባቢያ ባሻገር ምን ጥቅሞች አሉት?
#Brightlanguagescenter
#Newlanguage
#Communication
#Addisababa | 256 |
| 12 | ከተረጋገጠላቸዉ ዉጤታማ የቋንቋ መማሪያ መንገዶች አንዱ ከሰው ጋር ማዉራት እና መግባባት መሞከር ነዉ!
ብራይት የቋንቋ ማዕከል
@brightlanguagescenter
ለማንኛዉም መረጃ
0925659999/0911278182
#Brightlanguagescenter
#learnlanguage
#Addisababa | 190 |
| 13 | የጊዜን ዋጋ ሳያልፍብን ቀድመን የምንረዳ ብልሆች ለመሆን እያንዳንዱን አጋጣሚ እንጠቀምበት!
ብራይት የቋንቋ ማዕከል
#Brightlanguagescenter
#Effectivetime
#Addisababa | 184 |
| 14 | ሰዐት
ቦታ
ጀማሪ መሆንዎ
የሚረዳ አስተማሪ
ከእርሱ ፍጥነት ጋር መጓዝ
..
...
ይህም ሆነ ሌሎች ስጋቶችዎን ብራይት ባለበት አያስቧቸዉም!
የሚያስፈልጎትን በሙሉ አሟልተንሎታል!
ብራይት የቋንቋ ማዕከል
@brightlanguagescenter | 175 |
| 15 | ለጉዞዎ የሚያስፈልጎትን ሲያሟሉ ቋንቋዎን እንዳይዘነጉ !
ጊዜዉ የትምህርት ነዉ::
ብራይት የቋንቋ ማዕከል
#Brightlanguagescenter | 197 |
| 16 | በመረጡት ቡድን በጋራ የሚያድጉበትን መድረክ አቅርበንሎታል!
ብራይት የቋንቋ ማዕከል
#Brightlanguagescenter
#Yourlanguagetutor
#Addisababa | 210 |
| 17 | ሰዐት
ቦታ
ጀማሪ መሆንዎ
የሚረዳ አስተማሪ
ከእርሱ ፍጥነት ጋር መጓዝ
..
...
ይህም ሆነ ሌሎች ስጋቶችዎን ብራይት ባለበት አያስቧቸዉም!
የሚያስፈልጎትን በሙሉ አሟልተንሎታል!
ብራይት የቋንቋ ማዕከል
#Brightlanguagescenter
#Learnatyourpace
#Addisababa | 192 |
| 18 | ሁለገብ የሆነን የቋንቋ ትምህርት እኛ ጋር ያገኛሉ!
ብራይት የቋንቋ ማዕከል
#Brightlanguagescenter#Newlanguage#Greatopportunities#Elevateskills#Learnwithfun#Allinone#Ethiopia#Addisababa | 191 |
| 19 | Let language be your accompany .
Stay tuned for more
@brightlanguagescenter | 170 |
| 20 | #Exchanging_Everyday_Greetings
በየቀኑ የምንለዋወጣቸው ሰላምታዎች
✅Good Morning, Alex. How are you?
እንደምን አደርክ አሌክስ ደና ነህ?
👉 How are you doing? (USA)
እንደም ነህ?
✅ How is life?
ኑሮ እንዴት ነው ?
✅ How is everything?
ሁሉነገር እንዴት ነው?
#Responses - #ምላሾች
✅ I'm fine, thank you. and you?
ደህና ነኝ አመሰግናለሁ አንተስ?
✅ I'm doing fine. How about you?
ደህና ነኝ፤ አንተስ ደህና ነህ?
✅ Thanks to God. I'm pretty well.
ፈጣሪ ይመስገን በጣም ደህና ነኝ
✅ It's ◼️ Good = ጥሩ ነው
◼️ not so bad = በጣም መጥፎ አይደለም
✅ I can't complain = አላማርርም
✅ Everything is all right
ሁሉም ነገር ጥሩ ነው
Join and share👇
https://t.me/brightlanguagescenter
👆 Join and share | 249 |
