fa
Feedback
Nati ONLINE WORK $ 🇪🇹

Nati ONLINE WORK $ 🇪🇹

رفتن به کانال در Telegram

WELCOME TO Nati TECH Your benefits from this channel 👇 👉 Free internet 🛜 👉 TECH INFORMATION 👨‍💻 👉 CRYPTO TIPS 👉 CRYPTO NEWS 🪙 👉 POINTING OUT APPLICATIONS🤖 👉 FACTS 🌬

نمایش بیشتر
277
مشترکین
-124 ساعت
-57 روز
-1630 روز
آرشیو پست ها
💖User: natii_online_market 💖ID: 01690582357 🌐Invite your friends and receive 0.0625 TON for each one. 🔗Invite: https://t.me/TonAutomaticallyRobot?start=01690582357 💖Invited friends: 0 💎TON Balance: 0

photo content
+2

CRYPTO BOT

ያው ከሰራንበት አሪፍ earn እናረጋለን! ✓0.01 per ADS ✓0.015 per invite ✓withdraw proofed as I see from our member 👉start CRYPTO BOT Tnx
ያው ከሰራንበት አሪፍ earn እናረጋለን! ✓0.01 per ADS ✓0.015 per invite ✓withdraw proofed as I see from our member 👉start CRYPTO BOT Tnx user @Yoseph552

እንዴት አደራችሁ❤️ ✓Maybe አሁን ደግሞ ton earn ልናረግ ነው..! •ያው ግሩፕ ላይ እያወሩት ነበር እና tonkeeper ላይ እንደሚያሳየው የተረጋገጠ ነው! ✓አሪፍ community አለው.. •ብዙ ታስክ አለው....ያው ዋሌት tonkeeper ብትጠቀሙ አሪፍ ነው እላለው..! ወደ 10k ከሰራችሁ 1ton አላችሁ... በጣም ብዙ ታስክ ነው ያለው🤝 ግን በቀን 5 ታስክ ነው መስራት ምትችሉት ወደ 1k coin እና የዛሬውን ቶሎ ስሩት 5 ስሰሩ reached ይላችኋል! Invite ስታረጉ ታስክ limit ከፍ ይላል....እሱን ከፍ ለማረግ የራሳችሁን acc ቢሆንም ተጠቀሙ ✓ይኸው ጀምሩ [ TO FARMS BOT ]

Repost from MoneyVortex
እንዴት አደራችሁ❤️ ✓Maybe አሁን ደግሞ ton earn ልናረግ ነው..! •ያው ግሩፕ ላይ እያወሩት ነበር እና tonkeeper ላይ እንደሚያሳየው የተረጋገጠ ነው! ✓አሪፍ community አለው.. •ብዙ ታስክ አለው....ያው ዋሌት tonkeeper ብትጠቀሙ አሪፍ ነው እላለው..! ወደ 10k ከሰራችሁ 1ton አላችሁ... በጣም ብዙ ታስክ ነው ያለው🤝 ግን በቀን 5 ታስክ ነው መስራት ምትችሉት ወደ 1k coin እና የዛሬውን ቶሎ ስሩት 5 ስሰሩ reached ይላችኋል! Invite ስታረጉ ታስክ limit ከፍ ይላል....እሱን ከፍ ለማረግ የራሳችሁን acc ቢሆንም ተጠቀሙ ✓ይኸው ጀምሩ [ TO FARMS BOT ]

Instant 2.50$ Join Zentra Wallet Loot before the airdrop Let bag cash 💰 Offer link 🔗 👇 https://zentrawallet.xyz/auth/sign-
Instant 2.50$ Join Zentra Wallet Loot before the airdrop Let bag cash 💰 Offer link 🔗 👇 https://zentrawallet.xyz/auth/sign-up?ref=ZENTRA_05671a60

Repost from MoneyVortex
Instant 2.50$ Join Zentra Wallet Loot before the airdrop Let bag cash 💰 Offer link 🔗 👇 https://zentrawallet.xyz/auth/sign-
Instant 2.50$ Join Zentra Wallet Loot before the airdrop Let bag cash 💰 Offer link 🔗 👇 https://zentrawallet.xyz/auth/sign-up?ref=ZENTRA_05671a60

Rjc tunnel vpn ለsafaricom ተጠቃሚዎቹ መስራት ጀመሯል ሞክሩት 🔗Share ፥ @AplusHustler 🔗Share ፥ @AplusHustler Free internet እኮ ነው😁😁😁 አረ
Rjc tunnel vpn ለsafaricom ተጠቃሚዎቹ መስራት ጀመሯል ሞክሩት 🔗Share ፥ @AplusHustler 🔗Share ፥ @AplusHustler Free internet እኮ ነው😁😁😁 አረ Like

Rjc is back 🙌 መስራት ጀምሯል 🇪🇹Ethiopia| ALL NETWORK FR. 2026🔥 ላይ አርጉና connect አርጉ ይሰራል💯 App'ኡን update አርጉት ለማውረድ👇 https://p
Rjc is back 🙌 መስራት ጀምሯል 🇪🇹Ethiopia| ALL NETWORK FR. 2026🔥 ላይ አርጉና connect አርጉ ይሰራል💯 App'ኡን update አርጉት ለማውረድ👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.rjctunnel.vpn&hl=en 🔗Share ፥ @AplusHustler

New work: Rp rewards 💰Rp rewards ከነM paisa ጋር አሰራሩ ተመሳሳይ ነው ግን ይሄ app ከነሱ የተሻለ ብዙ survey task'ች ,ጌሞች አሉት እና የተሻለ reward ነው የ
New work: Rp rewards 💰Rp rewards ከነM paisa ጋር አሰራሩ ተመሳሳይ ነው ግን ይሄ app ከነሱ የተሻለ ብዙ survey task'ች ,ጌሞች አሉት እና የተሻለ reward ነው የሚሰጡትhttps://rprewards.b4a.io/?uid=cfcIadzuIe https://rprewards.b4a.io/?uid=cfcIadzuIe ⬇️አፑን ታወርዳላችሁ ከዛ scratch-it ጋር ገብታቹ reward ይሰጣቿል ⏲ቀን በቀን ማስታወቂያዎችን በማየት daily check-in ማረግ ትችላላቹ 🎮"Play now" የሚለውን ነክታቹ ከplaystore ጌሞችን በማውረድ እየተጫወታቹ point መሰብሰብ ትችላላቹ እና አንድ ሰው ስጋብዙ 300 point ይሰጣቿል 📤Withdrawal methods ፥ Ethiotelecom or safaricom ካርድ💳 Usdt ወደ binance💵 Pubg uc እና paypalCash📱 👆የሰራችሁትን point ወደ ገንዘብ ቀይሮ ለማውጣት ከላይ ያሉትን አማራጮች መጠቀም ትችላላቹ። 1050point=1$ Starthttps://rprewards.b4a.io/?uid=cfcIadzuIe

🌟 22 ምርጥ የጎግል AI ተዋወቁ🙋🙏
ዛሬ በምንኖርበት የቴክኖሎጂ ዘመን፣ ሰው ሰራሽ ልህቀት (AI) የዕለት ተዕለት ስራዎቻችንን ለማቀላጠፍ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ ይገኛል። የተለያየ ጠቀሜታ ያላቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ሰው ሰራሽ ልህቀቶችም አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ:: ከእነዚህም መካከል የቴክኖሎጂው ግዙፍ ኩባንያ ጎግል ለተለያዩ የሥራ ዘርፎች ያበለፀጋቸው በርካታ የAI መሣሪያዎች ይጠቀሳሉ:: በመሆኑም ለትክክለኛ ውጤት ትክክለኛ Ai ከመምረጥ ጋር በተያያዘ ካለው ሰፊ ችግር በመነሳት 22 ምርጥ የጎግል ሰው ሰራሽ ልህቀቶችን ላስተዋውቃችሁ:: ይህም ከፍላጎታችሁ ጋር የሚስማማውን ለመምረጥ ያስችላችኋል። (በቀጣይ ስለእያንዳንዱ Ai አጠቃቀም ተጨማሪ መረጃዎችን አጋራለሁ::) 🎨 ይዘት ፈጠራ እና ዲዛይን (Content Creation & Design) ImageFX - ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምስሎች ለመስራት። MusicFX - አዳዲስ ዜማዎችን እና የሙዚቃ ቅንብሮችን ለመፍጠር። VideoFX - አጫጭር የቪዲዮ ምስሎችን ለመስራት። TextFX - ለጸሐፊዎችና ለገጣሚዎች የፈጠራ አገላለጾችን ለማግኘት። AutoDraw - ያልተስተካከሉ ቅርጾችን ወደ ፕሮፌሽናል ግራፊክስ ለመቀየር። Canva - ከጎግል ጋር ተቀናጅቶ የሚሰራ የዲዛይን መድረክ። ✍️ ጽሑፍ እና ምርምር (Writing & Research) NotebookLM - የግል የጥናት እና የማጠቃለያ ረዳት። Gemini - የጎግል ዋና የAI ረዳት። Search Labs - አዳዲስ የፍለጋ ገፅታዎችን ለመሞከር። Talk to Books - ከመጻሕፍት ውስጥ መረጃዎችን ለማግኘት። Say What You See - የተሻሉ የትዕዛዝ ቃላትን ለመለማመድ። 💻 ኮዲንግ እና ሶፍትዌር ልማት (Coding & Development) Project IDX - በብሮውዘር ላይ መተግበሪያዎችን ለመገንባት። Colab AI - ለዳታ ሳይንስ እና ለፓይዘን ኮዲንግ። Firebase Genkit - AIን ወደ መተግበሪያዎች ለማስገባት። Google AI Studio - የGemini ሞዴሎችን ለመሞከር እና ለመገንባት። 🎓 ትምህርት እና ትምህርታዊ ዝግጅት (Education & Learning) Socratic - የቤት ስራን እና የሳይንስ ጥያቄዎችን ለመፍታት። Read Along - የሕፃናትን የንባብ ክህሎት ለማሻሻል። LearnLM - ለትምህርት የተዘጋጁ የAI ሞዴሎች። Interview Warmup - ለሥራ ቅጥር ቃለ-መጠይቅ ለመዘጋጀት። 🛠️ ልዩ የምርታማነት መሣሪያዎች (Specialized Productivity) Gemini for Google Workspace - በGmail እና Docs ውስጥ የተቀናጀ ረዳት። Looker (AI Features) - የንግድ መረጃዎችን ለመተንተን። Vertex AI - የAI ሞዴሎችን ለማሰልጠንና ለማሰራት። #ማጠቃለያ በአጠቃላይ የጎግል የAI ስነ-ምህዳር ከግል የፈጠራ ስራዎች እስከ ግዙፍ የድርጅት ፕሮጀክቶች ድረስ ሰፊ አማራጮችን ያካትታል። አብዛኛዎቹ ለሙከራ እና ለግል አገልግሎት በነፃ የሚገኙ ቢሆንም፣ የላቁ የንግድ አገልግሎቶች እና ከፍተኛ የኮምፒውተር አቅም የሚጠይቁት ደግሞ በክፍያ የሚቀርቡ ናቸው። በነጻ የሚገኙትን በመጠቀም ስራችሁን ቀላል፣ ስኬታችሁን ፈጣን፣ ውጤታችሁን የላቀ አድርጉ👌

ሁሉም ያልፋል አትበል ምናልባት ምታልፈው አንተ ልትሆን ትችላለህ 🥸

የኛ ህዝብ እኮ ከምቀኝነቱ ብዛት ከሱ የተሻለ ምቀኛ ስትሆን ሁላ ይመቀኝብሃል😁

👉ህይወት ትምርት ቤት ናት         ሰዎች ጥያቄ ናቸው           ጊዜ ደግሞ መልስ ነው። ይብዛም ይነስም ሰው መቶ በሄደ ቁጥር  ብዙ ነገር እንማራለን። ለመጣቹ እንኳን በደና መጣቹ☺ ለሄዳቹ መንገዱን ጨርቅ ያርግላቹ🤗

🛑የ telgram Internet ገዝታችሁ በዚህ VPN ለሁልም social media መጠቀም ትቸላላችሁ
+4
🛑የ telgram Internet ገዝታችሁ  በዚህ VPN ለሁልም   social media መጠቀም  ትቸላላችሁ