fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Esko Coding

Esko Coding

رفتن به کانال در Telegram
2 882
مشترکین
-324 ساعت
-287 روز
-10230 روز
آرشیو پست ها
በቀን 5000 ብር እንዴት እንስራ?? ሰላም የBirr Earners ቤተሰቦች ፤ ዛሬ በአሰራሩ ለየት ስላላው Birr Miner Bot እናወራለን። በዚህ Bot ከ5k ብር በላይ እንደምትሰሩ እርግጠኛ ነ
በቀን 5000 ብር እንዴት እንስራ?? ሰላም የBirr Earners ቤተሰቦች ፤ ዛሬ በአሰራሩ ለየት ስላላው Birr Miner Bot እናወራለን። በዚህ Bot ከ5k ብር በላይ እንደምትሰሩ እርግጠኛ ነኝ። እንዲሁም ልትከስሩ ትችላላችሁ! በቦቱ ብዙ ብር ለማትረፍ ሁለት አማራጭ አላችሁ፤ የመጀመሪያው ሰው በመጋበዝ ሲሆን ሁለተኛው ደሞ ብራችሁን Invest በማድረግ ነው። ሁለተኛውን መንገድ ፈፅሞ እንዳትጠቀሙ ልመክራችሁ እወዳለሁ! ለምን ሁለተኛውን መንገድ አልመክርም? ከስር ያሉ መልዕክቶችን Check አድርጉ። 1ኛ. https://t.me/DunaTech/1375 2ኛ. https://t.me/DunaTech/1376 ስለዚህ ፈፅሞ ገንዘብ ለማስገባት እንዳታስቡ! እና ምን ተሻለ? ምንም ገንዘብ ሳታስገቡ ከ5k ብር በላይ ለመስራት የመጀሪያውን መንገድ ተከተሉ! 🍸 ስለመጀመሪያው መንገድ እናውራ። የመጀመሪያው መንገድ ሰዎችን በመጋበዝ ያገኘነውን ብር invest በማድረግ በቀን ከ 6 ብር - 5000 ብር የምናገኝበት መንገድ ነው። ማሳሰቢያ : ሰዎችን ስትጋብዙ ፈፅሞ ገንዘብ እንዳያስገቡ እየተናገራቹ ጋብዙ። የቦቱ Link https://t.me/BirrMineBot?start=1254745064

ወደ 900 ብር ባጠቃላይ ሰርቻለሁ። እናንተስ? አንድ ሰው ሲጋብዙ 5 ብር ያግኙ! Birr Miner Refer Bot https://t.me/BirrReferBot?start=r05514565430 Payment
ወደ 900 ብር ባጠቃላይ ሰርቻለሁ። እናንተስ? አንድ ሰው ሲጋብዙ 5 ብር ያግኙ! Birr Miner Refer Bot https://t.me/BirrReferBot?start=r05514565430 Payment 101% የተረጋገጠ ነው!

Repost from Esko's Promotion
12፡30 ላይ ሚደረገዉን የቼልሲ እና የማንቺስተር ሲቲ ተጠባቂ ጨዋታ ለመመልከት LINK: https://t.me/+tieGLSK6IcpkZDdk https://t.me/+tieGLSK6IcpkZDdk
12፡30 ላይ ሚደረገዉን የቼልሲ እና የማንቺስተር ሲቲ ተጠባቂ ጨዋታ ለመመልከት LINK: https://t.me/+tieGLSK6IcpkZDdk https://t.me/+tieGLSK6IcpkZDdk

⚡️ቦት ላይ በተገናኘ እርዳት የምትፈልጉ @Medhanye7

Live Stream አቋርጠናል ብዙ ሰው እየገባ አይደለም? 2፡15 እንገባለን!

Live Stream አቋርጠናል ብዙ ሰው እየገባ አይደለም? 2፡15 እንገባለን ሁላችሁም ዝግጁ ሁኑ!

ዝግጁ ናችሁ? ልንጀምር ነው !
Anonymous voting

Hi Guys ዛሬ ማታ 2:00 ላይ ቦት አሰራር የመማር ፍላጎቱ ያላችሁ፣ የ Programming (Coding) እውቀቱ ያላችሁም የሌላችሁም ብቻ ፍላጎቱ ያላችሁ፤ Live Stream ይኖረናል እንዳትቀሩ። በተጨማሪም በ Bots business እና በ Telebot Creator pro Developer የሆናችሁ፤ ከናንተ ጋር ብዙ ነገር እናወራለን፤ እንዳትቀሩ!

3️⃣ ድጋሜ ወደ bot business እንመለሳለን በቀኝ በኩል የመደመር ምልክት ትነካላቹ ልክ እንደዚ ይመጣል Screenshot ላይ ያለውን ስም ታስገባላቹ Token የሚለው ላይ ቅድም copy ያረግ
3️⃣ ድጋሜ ወደ bot business እንመለሳለን በቀኝ በኩል የመደመር ምልክት ትነካላቹ ልክ እንደዚ ይመጣል Screenshot ላይ ያለውን ስም ታስገባላቹ Token የሚለው ላይ ቅድም copy ያረግነው bot father የሰጠን Token paste እናደርጋለን ከዛ create የሚል button ስንጫነው bot ሰርተን ጨርሰናል ማለት ነው ይቀጥላል 4️⃣

2️⃣ ወደ ቴሌግራም ተመልሰን @BotFather እናመራለን ⚠️አዲስ ቦት create እናረጋለን 1. /newbot የሚል command እንመርጣለን 2. ለቦቱ ስም እንሰጣለን 3. ቀጥለን username
2️⃣ ወደ ቴሌግራም ተመልሰን @BotFather እናመራለን ⚠️አዲስ ቦት create እናረጋለን   1. /newbot የሚል command እንመርጣለን   2. ለቦቱ ስም እንሰጣለን   3. ቀጥለን username እንሰጣለን እሄን ከጨረሳቹ Done! Congratulations on your new bot........ የሚል ፅሁፍ ይመጣል እናንተ የሚያስፈልጋቹ Token ነው እሱን copy ታረጋላቹ ለምሳሌ ለኔ የሰጠኝ 7224347569:AAHY8iqOYc6T1BoEZIXEADg8PRvL-JMp9zw 👆እላይ ባለው አቀማመጥ ይሰጣችዎል እሱን copy ታረጋላቹ Next Step 3️⃣ ይቀጥላል

1️⃣ መጀመርያ Bot Business App Download(እናውርደው) Playstore link 🔗 https://play.google.com/store/apps/details?id=bb_app.com.bots.b
1️⃣ መጀመርያ Bot Business App Download(እናውርደው) Playstore link 🔗 https://play.google.com/store/apps/details?id=bb_app.com.bots.business አውርደን Account Create እናድርግ

እሄን ኮድ በመጠቀም Chatgpt bot መስራት የቻለ አለ🤔
Anonymous voting

Video ይሰራ?
Anonymous voting

🦝 Chat GPT 4 Bot የምትሰሩበት Code ✅ Bots Business Application 🚀 Command : /ai ⏳ Wait for answer : ✅ On (On ማድረግ አለባችሁ) 📄 Answer : How can I assist you today? If you have any questions or need help with something, feel free to ask! 🛠 BJS Code :
Api.sendChatAction({
  chat_id: chat.chatid,
  action: "typing"
})
Api.sendChatAction({
  chat_id: chat.chatid,
  action: "typing"
})

HTTP.get({ url:"https://gpt.hazex.workers.dev/?ques="+encodeURIComponent(message) +"",
  success: "/success"
})
🚀 Command : /success ⏳ Wait for answer : ❌ Off 🛠 BJS Code :
var answer = JSON.parse(content).answer; 
var error = JSON.parse(content).error; 
if (answer) {
    Bot.sendMessage(answer);
} else if ((error) == true){
    Bot.sendMessage("There is an error."); 
}
⚡️Posted on : @EskedarEjiguOfficial ⚡API Credits : @HazexAPI ©️ This code's contents is modified and the API is switched by FlashCom you have no rights on changing the API Creditor and this Copyright Notice.

🦝 Chat GPT 4 Bot የምትሰሩበት Code ✅ Bots Business Application 🚀 Command : /ai ⏳ Wait for answer : ✅ On (On ማድረግ አለባችሁ) 📄 Answer : How can I assist you today? If you have any questions or need help with something, feel free to ask! 🛠 BJS Code :
Api.sendChatAction({
  chat_id: chat.chatid,
  action: "typing"
})
Api.sendChatAction({
  chat_id: chat.chatid,
  action: "typing"
})

HTTP.get({ url:"https://gpt.hazex.workers.dev/?ques="+encodeURIComponent(message) +"",
  success: "/success"
})
🚀 Command : /success ⏳ Wait for answer : ❌ Off 🛠 BJS Code :
var answer = JSON.parse(content).answer; 
var error = JSON.parse(content).error; 
if (answer) {
    Bot.sendMessage(answer);
} else if ((error) == true){
    Bot.sendMessage("There is an error."); 
}
⚡️Posted on : @EskedarEjiguOffial ⚡API Credits : @HazexAPI ©️ This code's contents are modified and the API is switched by FlashCom you have no rights on changing the API Creditor and this Copyright Notice.

✅ Ai Voice Generate የሚያደርግ ቦት ሙሉ አሰራር፣ በቀላሉ የተብራራ።( Text ወደ ንግግር የሚቀይር Bot) YouTube Video : እዚ ጋ ንኩ Code: ከላይ አለ Channel: @Es
✅ Ai Voice Generate የሚያደርግ ቦት ሙሉ አሰራር፣ በቀላሉ የተብራራ።( Text ወደ ንግግር የሚቀይር Bot) YouTube Video : እዚ ጋ ንኩ Code: ከላይ አለ Channel: @EskedarEjiguOfficial ✅

✅ Ai Voice Generate የሚያደርግ ቦት Bjs( Text ወደ Speech የሚቀይር ቦት) ✅ Bots business Application ☑️Command: Your Command ✅Answer : *Enter a Text to Convert to Speech!* ✅Wait for Answer On(On ማድረግ አለባችሁ) 📖 Bjs: var api = "3f5866ce7e32445f903e48fb27e58796"//get it from https://voicerss.org Api.sendAudio({   audio:"api.voicerss.org/?key="+api+"&hl=en-us&r=-1&c=MP3&src="+message,   caption:"*📔 Here is your Speech!!\n\n💫Generated by @"+bot.name+"*",   parse_mode:"markdown" }) Channel: @EskedarEjiguOfficial