fa
Feedback
Bighabesha News

Bighabesha News

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام Bighabesha News

کانال Bighabesha News (@bighabesha_crypto) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 430 مشترک است و جایگاه 7 473 را در دسته رمزارزها و رتبه 2 351 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 430 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 29 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 199 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 6 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 34.63% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 8.98% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 296 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
@bighabesha

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 30 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته رمزارزها تبدیل کرده‌اند.

14 430
مشترکین
+624 ساعت
+787 روز
+19930 روز
آرشیو پست ها
ከTelegram ሳትወጡ $5 በቀላሉ የምትሰሩበትን አንድ ስራ ልጠቁማችሁ በመጀመርያ ከታች ያሉዉን Link ነክታችሁ ትገባላችሁ ይሄ ስራ ምትሰሩት Bot ላይ ነው ሊንኩን ነክታችሁ ወደ ቦቱ እንደገባች
ከTelegram ሳትወጡ $5 በቀላሉ የምትሰሩበትን አንድ ስራ ልጠቁማችሁ በመጀመርያ ከታች ያሉዉን Link ነክታችሁ ትገባላችሁ ይሄ ስራ ምትሰሩት Bot ላይ ነው ሊንኩን ነክታችሁ ወደ ቦቱ እንደገባችሁ ከላይ ምስሉ ላይ እንዳለዉ አይነት ያመጣላችዋል እናተ አዲስ ገቢ ስለሆናችሁ 3 Spin ይሰጣችዋል በዛ Spin ወደ $0.7 ትደርሳላችሁ ከዛ የነሱን Channel Join አርጉ እና ተጨማሪ +3 Spin ይሰጣችዋል ይላችዋል Join ታደርጉ እና +3 ተቀብላችሁ ከዛ Spin ታደርጋላችሁ ከዛ ወደ $0.8 ወይም 0.9 ትደርሳላችሁ ቀጥታ የናተን መጋበዣ Link ወስዳችሁ ሌላ አካዉንት ወይም ለሌላ ሰዉ Share እያረጋችሁ እነሱ ሊንኩን ነክተዉ የተሰጣቸዉን 3 Spin እንደሞከሩ 1 Spin ይሰጣችዋል በአንድ ሰዉ ቀጥታ $1 እንደደረሳችሁ ማዉጣት ትችላላችሁ። ማወቅ ያለባችሁ ነገር $1 ሞልታችሁ ቀጥታ እንዳወጣችሁ በሌላ አካዉንት ስሩ እንደዛ ካልሆነ በጣም ብዙ ሰዉ መጋበዝ ይኖርባችዋል ስለዚ ማድረግ ያለባችሁ $1 እንዳወጣችሁ በሌላ Telegram አካዉንት መስራት ጀምሩ። ➡️ https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=ODExOTA1ODMzMF8x

⚫የAmerica የገንዘብ Minister "Scott Bessent" America (Strait of Hormuz) ላይ ተይዘዉ የቆዩ መርከቦችን በወታደራዊ ኃይል ታጅበው እንዲወጡ እና የባህር ሰርጡንም ለን
⚫የAmerica የገንዘብ Minister "Scott Bessent" America (Strait of Hormuz) ላይ ተይዘዉ የቆዩ መርከቦችን በወታደራዊ ኃይል ታጅበው እንዲወጡ እና የባህር ሰርጡንም ለንግድ እንቅስቃሴ ክፍት ለማድረግ መወሰኗን አስታወቁ። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @bighabesha_crypto

💡💡💡 የAmerica የገንዘብ Minister "Scott Bessent" America (Strait of Hormuz) ላይ ተይዘዉ የቆዩ መርከቦችን በወታደራዊ ኃይል ታጅበው እንዲወጡ እና የባህር ሰር
💡💡💡 የAmerica የገንዘብ Minister "Scott Bessent" America (Strait of Hormuz) ላይ ተይዘዉ የቆዩ መርከቦችን በወታደራዊ ኃይል ታጅበው እንዲወጡ እና የባህር ሰርጡንም ለንግድ እንቅስቃሴ ክፍት ለማድረግ መወሰኗን አስታወቁ። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @bighabesha_crypto

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን የምግብ አገልግሎት የሚረከብ ብሔራዊ ተቋም ሊቋቋም ነው። የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ያለውን የተማሪዎች የምግብ አገልግሎት በበላይነት የሚመራ ብሔራ
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን የምግብ አገልግሎት የሚረከብ ብሔራዊ ተቋም ሊቋቋም ነው። የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ያለውን የተማሪዎች የምግብ አገልግሎት በበላይነት የሚመራ ብሔራዊ ተቋም ለማቋቋም እየሠራ መሆኑን አስታውቋል። ይህ አዲስ ፖሊሲ ዩኒቨርሲቲዎች ከዕለት ተዕለት የተማሪዎች የምግብ አቅርቦት ኃላፊነት ተላቀው ትኩረታቸውን በትምህርት ጥራትና በስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ላይ እንዲያደርጉ የታለመ ነው። ትምህርት ሚኒስቴር የግዥ የምግብ ዝግጅት እና ስርጭት ስራዎችን በማዕከል ደረጃ የሚመራ ብሔራዊ የምግብ ኤጀንሲ ለማቋቋም የሚያስችል የፖሊሲ ሰነድ እያዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል። የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታው ኮራ ቱሹኔ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደገለጹት "በአሁኑ ወቅት የዩኒቨርሲቲ አመራሮች በስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ላይ ከማተኮር ይልቅ ጊዜያቸውን በተማሪዎች የምግብ አገልግሎት አስተዳደር ላይ እያባከኑ ይገኛሉ" ብለዋል። ሚኒስቴሩ በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ወጥ የሆነ የምግብ ዝርዝር (standardised menu) ተግባራዊ ያደረገ ሲሆን አዲሱ ተቋም ደግሞ የአገልግሎት ጥራትንና ቅልጥፍናን ለማሻሻል ይረዳል። ሚኒስቴሩ እ.ኤ.አ. በ2024 ለአንድ ተማሪ የሚመደበውን የቀን የምግብ በጀት ከ22 ብር ወደ 100 ብር ማሳደጉን ተከትሎ በአሁኑ ወቅት አንድ ተማሪ በአራት ዓመት የዩኒቨርሲቲ ቆይታው ለምግብ ብቻ 140,000 ብር ገደማ የወጪ መጋራት እንዲከፍል ይጠበቃል። ይህ ዕቅድ በአሁኑ ወቅት በሚኒስቴሩና በከፍተኛ ትምህርት ባለድርሻ አካላት መካከል ውይይት እየተደረገበት ያለ ሲሆን የአተገባበር ጊዜውና የተቋሙ አደረጃጀት ዝርዝር መረጃዎች ወደፊት ይፋ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል። የዜናው ባለቤት birrmetrics.com

💡💡💡 Iran ወደ "Strait of Hormuz" ለመግባት የሚሞክር ማንኛውንም የAmerica የባህር ኃይል መርከብ ላይ ጥቃት እንደምትሰነዝር አስታወቀች። #BRICSNews 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @bighabesha_crypto

⚫"President Donald Trump" Iran ባለፉት 47 ዓመታት በሰው ልጅ ላይ ላደረሰችው ጥፋት እስካሁን በቂ ዋጋ አልከፈለችም በማለት ተናግረዋል። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @bighabesha_crypto

💡💡💡 Tether በ2026 የመጀመርያ ሩብ ዓመት "Q1" ላይ ብቻ ከ6 Tons በላይ ወርቅ የገዛ ሲሆን፤ በአሁን ወቅት የኩባንያው አጠቃላይ የወርቅ ክምችት 132 Tons ደርሷል። ይሄም Teth
💡💡💡 Tether በ2026 የመጀመርያ ሩብ ዓመት "Q1" ላይ ብቻ ከ6 Tons በላይ ወርቅ የገዛ ሲሆን፤ በአሁን ወቅት የኩባንያው አጠቃላይ የወርቅ ክምችት 132 Tons ደርሷል። ይሄም Tether ከመንግስት እና ከባንክ ዉጪ በአለም ላይ ትልቁን የወርቅ ክምችት የያዘ ተቋም አድርጎታል። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @bighabesha_crypto

💡💡💡 Iran ከAmerica ጋር ያለው ጦርነት በቅርቡ የመቀስቀስ ወይም የመቀጠል ከፍተኛ እድል እንዳለዉ ገለጸች። #BRICSNews 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @bighabesha_crypto

💡💡💡 White House ከAmerica Congress አባላት ጋር ባደረገዉ ዉይይት ከIran ጋር የነበረው ጦርነት በይፋ ማብቃቱን አስታውቋል። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @bighabesha_crypto

⚫Iran ከAmerica ጋር የሁለተኛ ዙር የሰላም ንግግር የሚሆን አዲስ የውይይት ሃሳብ (Proposal) አቀረበች። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @bighabesha_cryptoIran

🚨 ከሚያዝያ 26 "May 4, 2026" ጀምሮ በOKX Application (P2P) መድረክ ላይ በኢትዮጵያ ብር (ETB) መገበያየት የሚቋረጥ ይሆናል። ይሄን መልክት በEmail በኩል ሳይሆን ያስተላ
🚨 ከሚያዝያ 26 "May 4, 2026" ጀምሮ በOKX Application (P2P) መድረክ ላይ በኢትዮጵያ ብር (ETB) መገበያየት የሚቋረጥ ይሆናል። ይሄን መልክት በEmail በኩል ሳይሆን ያስተላለፉት OKX Application (P2P) ስገቡ ነዉ የሚመጣላችሁ። ሙሉ መረጃ ምስሉ ላይ መመልከት ትችላላችሁ! 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @bighabesha_crypto

ስለ "Binary Option Brokers" አጠር አድርጌ ግልፅ በመሆነ መልኩ የመጀመርያዉን ክፍል "𝐏𝐀𝐑𝐓 𝟏" ልገራችሁ። Binary Option Brokers ከምንላቸዉ ዉስጥ ከላይ እዚ ምስ
ስለ "Binary Option Brokers" አጠር አድርጌ ግልፅ በመሆነ መልኩ የመጀመርያዉን ክፍል "𝐏𝐀𝐑𝐓 𝟏" ልገራችሁ። Binary Option Brokers ከምንላቸዉ ዉስጥ ከላይ እዚ ምስል ላይ ያሉት ታዋቂዎቹ እና ብዙ ተጠቃሚ ያላቸዉ ናቸዉ። እና እነዚ Binary Option Brokers ምንድን ናቸዉ? Binary Option Brokers ማለት በአጭሩ የTrading Platform ናቸዉ። Currencies፣ Crypto፣ Commodities፣ Stocks እና Indices ትሬድ ማድረግ ትችላላችሁ፤ ግን እነዚ የBinary Option Brokers ላይ ማንኛዉም Trade የምታደርጉት ነገር Expiration Time አለዉ ይሄ ማለት Trade የምታደርጉት ነገር በዚ Second ወይም Minutes ውስጥ ይጨምራል ወይም ይቀንሳል ነዉ የምትሉት እናተ ባላችሁበት Second ወይም Minutes ዉስጥ ይጨምራል ወይም ይቀንሳል ከሆነ ያላችሁት ያሀ Second ወይም Minutes እስከሚያበቃ ድረስ እናተ ይጨምራል ወይም ይቀንሳል ካላችሁበት ዋጋ ላይ ወይም መስመር ላይ ከፍ ወይም ዝቅ ማለት አለበት ካለበለዝያ ግን እናተ ይጨምራል ብላችሁ በ1 ደቂቃ ዉስጥ እናተ ይጨምራል ካላችሁበት ዋጋ ወይም መስመር ከፍ ካላለ በተቃራኒ ወደ ታች ከወረደ ትከስራላችሁ ወይም ብራችሁን ታጣላችሁ ማለት ነው። በተጨማሪ ደግሞ ማወቅ ያለባችሁ ነገር Binary Option Brokers ላይ Trade ስታደርጉ የInvestment Amount አለዉ ይሄ ማለት Balance ላይ $10 ቢኖራችሁ እና ለምሳሌ ቢትኮይንን ከሆነ Trade ልታደርጉ የፈለጋችሁት Bitcoin አሁን ካለበት ዋጋ ይወርዳል (Down) በዚ 1 ደቂቃ ዉስጥ ብትሉ ቀጥታ ባላንሳችሁ ላይ ባለዉ $10 አይደለም Trade የሚያደርገው በምን ያህል ገንዘብ Trade እንደምታደርጉ ታስገባላችሁ ይሄ ማለት ብትከስሩ እኳን ያስገባችሁትን ገንዘብ መጠን ብቻ ነው ምትከስሩት ሙሉ ገንዘባችሁን አይደለም! በአጭሩ በ$5 ከሆነ ይቀንሳል ብላችሁ Trade ያደረጋችሁት በተቃራኒ ዋጋዉ ጨምሮ ያስገባችሁት Time ቢያልቅ ምትከስሩት አምስት ዶላሩን ብቻ ነዉ ማለት ነዉ። Payout ጋር ስንሄድ ደግሞ የምታገኙት ትርፍ የሚሰላው Invest ባደረጋችቹት ገንዘብ (Stake) መጠን ላይ ተመስርቶ ነው። ይሄ ማለት ለምሳሌ $10 Stake አድርጋችሁ ወይም በ$10 ትሬድ አርጋችሁ የዛ Trade ያደረጋችሁት Currencies ወይም Stocks ትርፉ በPercent 80% ከሆነ Payout የምታደርጉትም $8 ነዉ ማለት ነው ግን እንደ መተግበሪያዎቹ ትርፎቹ ልዩነት አላቸዉ። በአጭሩ Trade (Stake) የምታደርጉት ገንዘብ ከፍ ባለ ቁጥር የPayout መጠናችሁ ከፍ ይላል ማለት ነዉ። እዛዉ ላይ Trade (Stake) የምታደርጉበትን ገንዘብ ስታስገቡ Payout የምታደርጉትን እዛዉ ላይ ያሳያችኋል። ይሄ የመጀመርያ (𝐏𝐀𝐑𝐓 𝟏) ነዉ ነካ ነካ አርጌ ማለፍ እችል ነበር ግን ሙሉ ነገሩ ግልጽ እንዲሆንላችሁ በደንብ ገብቷችሁ እንድጨርስ ስለፈለኩ ነዉ። ሙሉ መረጃዉን ብለቅላችሁ በጣም ስለሚረዝም ብዙዎቻችሁ ግልፅ አይሆናላችሁም ሳታነቡም ታሳልፉታላችሁ ብዬ ነዉ። ይሄ ገና ጅማሮዉ ነዉ ቀጣይ እንዲ በደንብ ሳይረዝም አጠር እያደረኩ የምለቅላችሁ ይሆናል። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @bighabesha_crypto

⚫የIran Supreme Leader የሆኑት "Mojtaba Khamenei" ባስተላለፉት መልዕክት፤ ሀገራቸው ያላትን የNuclear እና የMissile አቅም ከAmerica የሚመጣባትን ማንኛውንም አይነት
⚫የIran Supreme Leader የሆኑት "Mojtaba Khamenei" ባስተላለፉት መልዕክት፤ ሀገራቸው ያላትን የNuclear እና የMissile አቅም ከAmerica የሚመጣባትን ማንኛውንም አይነት ጫና በመቋቋም እንደምትጠብቅ በይፋ ገልጸዋል። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @bighabesha_crypto

⚫የአለም Economy በነዳጅ ዋጋ መዋዠቅ ምክንያት ምስቅልቅል ውስጥ ባለበት በዚህ ወቅት የAmerica የምድር ጦርን "Ground Troops" በቀጥታ የሚጠቀም ሚስጥራዊ የጦርነት እቅድ ለDonald
⚫የአለም Economy በነዳጅ ዋጋ መዋዠቅ ምክንያት ምስቅልቅል ውስጥ ባለበት በዚህ ወቅት የAmerica የምድር ጦርን "Ground Troops" በቀጥታ የሚጠቀም ሚስጥራዊ የጦርነት እቅድ ለDonald Trump መቅረቡ ተሰምቷል። ይህ እቅድ America ከIran ጋር ያላትን ውጥረት ወደ አዲስ እና ከፍተኛ ወታደራዊ ግጭት ሊያሸጋግር ይችላል የሚል ስጋት ተፈጥሯል። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @bighabesha_crypto

⚫በየቀኑ ከ3.58 Billion በላይ ንቁ ተጠቃሚዎች ያሉት Meta Company ለFacebook እና ለInstagram ይዘት ፈጣሪዎች "Creators" የሚከፈለውን ክፍያ በCrypto Stablecoi
⚫በየቀኑ ከ3.58 Billion በላይ ንቁ ተጠቃሚዎች ያሉት Meta Company ለFacebook እና ለInstagram ይዘት ፈጣሪዎች "Creators" የሚከፈለውን ክፍያ በCrypto Stablecoin መክፈል መጀመሩን በይፋ አስታውቋል። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @bighabesha_crypto

⚫ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ "Long Position" ይዘዉ የገቡ ትሬደሮች ወደ $346 Million የሚጠጋ ገንዘብ Liquidated ሆነዋል። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @bighabesha_crypto

ስለነዚ "Binary Options Brokers" ሰፋ ያለ መረጃ ይለቀቅ? እስቲ በReaction አሳዩኝ። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @bighabesha_crypto
ስለነዚ "Binary Options Brokers" ሰፋ ያለ መረጃ ይለቀቅ? እስቲ በReaction አሳዩኝ። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @bighabesha_crypto

🚨 Binance Africa ዛሬ በX Twitter ገፃቸዉ ባጋሩት Post ላይ ከግንቦት 7 "May 15, 2026" ጀምሮ በBinance ላይ በEthiopia ብር መግዛት ሆነም መሸጥ (P2P) ለጊዜው
🚨 Binance Africa ዛሬ በX Twitter ገፃቸዉ ባጋሩት Post ላይ ከግንቦት 7 "May 15, 2026" ጀምሮ በBinance ላይ በEthiopia ብር መግዛት ሆነም መሸጥ (P2P) ለጊዜው እንደሚያቆም ያስታወቁ ሲሆን፤ ሆኖም ግን በአካውንታችሁ ውስጥ ያለው ገንዘብ ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን እና አካውንታችሁን መጠቀም እንደምትችሉ ገልፀዋል። ይህ የሆነው ከኢትዮጵያ ተቆጣጣሪ አካላት ጋር የጋራ ስምምነት ላይ ለመድረስ እንዲቻል መሆኑን አስታውቀዋል። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @bighabesha_crypto

Make your first deposit or trade, and earns rewards up to 3,000 USDT per user. First trade is covered by OKX. Referrals earn extra rewards for both you and them. Share this link: https://www.okx.ac/campaigns/maymadness?channelId=62237123

💡💡💡 "President Donald Trump" Iran ምን ማድረግ እንዳለባት ግራ ገብቷታል። ከNuclear ዉጪ ባሉ ሌሎች ቀላል ጉዳዮች ላይ እንኳን እንዴት ስምምነት እንደሚደረግ አያዉቁም። ቶሎ ቢነቁ ይሻላቸዋል በማለት ተናግረዋል። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @bighabesha_crypto