Health Vacancy & Exit Exam 🇪🇹
رفتن به کانال در Telegram
🩺 Health Vacancy & Exit Exam 📝 📢 Vacancies • Exit Exam • Updates 🎓 Empowering Health Students & Professionals 🇪🇹 👉 🔗 https://t.me/ExitExam112
نمایش بیشتر2 107
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-47 روز
-1530 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+4
در 0 کانالها
سپتامبر '26
+28
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '26
+39
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+55
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+309
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+182
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+151
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '26
+316
در 4 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+86
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+112
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+137
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+137
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+147
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+35
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+81
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+141
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+95
در 1 کانالها
Get PRO
مه '25
+167
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+282
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 09 اکتبر | 0 | |||
| 08 اکتبر | +2 | |||
| 07 اکتبر | +1 | |||
| 06 اکتبر | +1 | |||
| 05 اکتبر | 0 | |||
| 04 اکتبر | 0 | |||
| 03 اکتبر | 0 | |||
| 02 اکتبر | 0 | |||
| 01 اکتبر | 0 |
پستهای کانال
የተግባር ሙያ ፈቃድ ፈተና ለወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች በሙሉ
___
በጳጉሜ 3/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የተግባር ሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ተመዛኞች ከመስከረም 6/2019 ዓ.ም ጀምሮ https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባት የብሄራዊ መለያ ቁጥር(FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 5(አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 952 በመደወል ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከሃሙስ መስከረም 7/2019 ዓ.ም ጀምሮ ስም ዝርዝራችሁ ወደ ክልል የሚላክ ስለሆነ የሙያ ፈቃዳችሁን 12ተኛ ክፍል በጨረሳችሁበት ክልል ማውጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
#moh
| 2 | 🌻🌻🌻 እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻
እንኳን ለ2019 አዲሱ ዓመት የዘመን መለዎጫ ቀን በሠላም በጤና አደረሳችሁ::
አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ የአንድነት እና የስኬት ዓመት እንዲሆንል መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን🌻🌻🌻🌻 | 1 366 |
| 3 | የ2018 ዓም የመጨረሻ ቀን ናት ዛሬ።
እስኪ በ React እንሰናበተው 2018 🙌😍❤️ | 1 190 |
| 4 | بدون متن... | 1 454 |
| 5 | بدون متن... | 1 158 |
| 6 | aPTT — It is used to monitor unfractionated heparin therapy and adjust the dose to reduce bleeding risk. | 1 |
| 7 | አስቸኳይ የቅጥር ማስታወቂያ |
ድርጅት:- ዶ/ር ብርሀኑ መካከለኛ ክሊኒክ
ክሊኒካችን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
📋 የስራ መደብ: ነርስ
• የትምህርት ደረጃ: ዲግሪ / ዲፕሎማ
• የስራ ልምድ: ቢኖረው ይመረጣል
• ደሞዝ: በስምምነት
🔥 የስራ ቦታ: ምዕራብ ጎጃም፣ ቋሪት ከተማ (ገብረ ማርያም)
እንዴት ማመልከት ይቻላል?
ፍላጎቱ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን (Document) በቴሌግራም/ዋትሳፕ በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ቴሌግራም: 0925300782
ለበለጠ መረጃ እና ማስረጃ ለመላክ:
አዲሱ: 0925300782
ዶ/ር ብርሀኑ: 0978515223 | 1 046 |
| 8 | #NGATResult
ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ተለቋል።
ውጤትዎን ለማየት 👇
https://result.ethernet.edu.et
ሊንኩን ከተጫኑ በኋላ 'NGAT Results' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ። | 1 178 |
| 9 | የተግባር ፈተና ለምትወስዱ የአንስቴዥያ ባለሙያዎች በሙሉ
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በAnesthesia ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ በነሀሴ 2018 ዓ.ም የጽሁፍ ፈተና አልፋችሁ የተግባር ፈተና (OSCE) ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ፤ ፈተናው ጳጉሜ 03/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦
1 ሁሉም ተፈታኝ ጳጉሜ 02/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል ይኖርባችኋል።
2 በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ የብሄራዊ መታወቂያ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡
3 ከላይ ከተጠቀሱት ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡
4 ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እያሳሰብን:-
- ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን ሰነድ በመክፈት የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያዎች መመልከት ይኖርባችኋል።
- ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡
(ጤና ሚኒስቴር)
የተፈታኝ ስም ዝርዝርና ፈተና ጣቢያ | 1 196 |
| 10 | 📢 VACANCY ANNOUNCEMENT | 🏥 Anketsebirhan MCH & Internal Medicine Specialty Center
We are looking for qualified healthcare professionals to join our medical team. 👩⚕️👨⚕️
🔹 Internist – 2 positions
🎓 MD + Internal Medicine Specialty | 💼 1+ year experience
🔹 Female Gynecologist – 2 positions
🎓 MD + GYN-OBS Specialty | 💼 1+ year experience
🔹 Pediatric Nurse – 2 positions
🎓 BSc in Nursing | 💼 1+ year experience
💰 Salary: Attractive
📍 Location: Ayer Tena, Kidane Mihret Square, Addis Ababa
📅 Deadline: 05/09/2018 EC
📩 Apply: In person or send your documents via:
📧 beshiwork30@gmail.com
✈️ @tis_gebeyhu
📞 +251 91 300 2991
📲 @ | 1 179 |
| 11 | #UPDATE
አጠቃላይ የ coc cut points for August exams ይሄን ይመስላሉ
pharmacy 42.4
Nursing 39.0
med 51.9
ho 40.3
Sn 35.9
Mrt 44.5
Med lab 43.5
Pchn 40.5
psychiatry 42.9
Midwife 41.9
Anesthesia 47.4
Environmental health 40.4 | 1 223 |
| 12 | ለጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ተመዛኞች በሙሉ
በነሀሴ 2018 ዓ.ም የተሰጠውን የጤና ሙያ የብቃት መዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች፣ ከነሀሴ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ https://hple.moh.gov.et ላይ FAN እና Password በመጠቀም ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ።
በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ካላችሁ፣ ውጤቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት 952 ላይ በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት እና የተማራችሁበትን ተቋም በመግለጽ ቅሬታችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ፦
ለመጀመሪያ ጊዜ ተመዛኞች የውጤት ትንተና (Domain Analysis) ማየት ይችላሉ።
ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ስም ዝርዝራችሁ ወደ ክልል ከተላከ በኋላ፣ የሙያ ፈቃዳችሁን 12ኛ ክፍል በተማራችሁበት ክልል ማውጣት ትችላላችሁ። | 1 165 |
| 13 | Breaking
የ COC ውጤት ተለቋል ። | 1 213 |
| 14 | #COC
COC JUNE 2018 Cut point👇👇👇
👉 Nursing 42.2
👉 Pharmacy 43.7
👉 Pediatric Nursing 43.4
👉 Radiology 47.3
👉 Midwifery 42.6
👉 Public Health 42.8
👉 ECCN 40.3
👉 MLT 45.4
👉 MLS 45.4
👉 Anasethia 47.8
👉 DDM 56.4
👉 MD 52.8
👉 Env tal 40
👉 MRT 47.3
የ coc ፈተና ማለፊያ ሚወሰነው በ ጤና ሚንስትር እንደሆነ ይታወቃል
ለበለጠ መረጃ 👇
https://t.me/ExitExam112 | 2 144 |
| 15 | የ12ኛ ክፍል ውጤት ይፍ ሆኗል !!
ውጤት መታየት ተጀምሯል ገብታቹ እዩ...
መልካም ዕድል 🙏
1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et
2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot | 1 792 |
| 16 | የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጽሑፍ ፈተና ጥሪ
ለላፍቶ እና ኮልፌ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታሎች የ8 ስፔሻሊስት የሥራ መደቦች፡-
- የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት
- የልብ ደዌ ስፔሻሊስት (Cardiologist)
- የቆዳና አባል ዘር በሽታዎች ስፔሻሊስት (Dermatologist)
- ENT / Head and Neck Surgeon
- ጠቅላላ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት (General Surgeon)
- የጨቅላ ሕፃናት ሕክምና ስፔሻሊስት (Neonatologist)
- የነርቭ / የነርቭ ሥርዓት ሕክምና ስፔሻሊስት (Neurologist)
- የማህፀንና ፅንስ ሕክምና ስፔሻሊስት
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ |
የስራ መደብ ላይ ለተመዘገባችሁ እና የስም ዝርዝራችሁ የተጠቀሰው ለጽሑፍ ፈተና የተመረጣችሁ ስለሆነ አርብ ነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም ላይ ፈተና የሚጀምር መሆኑን አውቃችሁ ራሳችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፦ለፈተና ስትመጡ ስማርት ስልክ እና ሰዓት ይዞ መግባት የማይቻል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ
👇👇 | 1 837 |
| 17 | ANS in Amharic Clear Explanation 👇👇
https://youtu.be/AYq07x4rqV0 | 1 829 |
| 18 | #coc
coc ማለፊያ ነጥብ በየ አመቱ ወጥ አይደለም ይህም የሆነበት ምክንያት ማለፊያ ነጥቡ ሚወሰነው modified angoff method በመጠቀም ነውmodified angoff method ማለት በጤና ሚንስትር በተመረጡ subject experts ለያንዳንዱ ጥያቄ ከተማሪዎች ብዛት ስንቱን ይመልሳል ሚለውን ግምት በ% የሚያስቀምጡበት ነው።
ለምሳሌ ሶስት የተመረጡ experts 100 የነርሲንግ ጥያቄን የወሰዱ ተማሪዎች ግምት ቢያስቀምጡ ለእያንዳንዱ ጥያቄ ከ100% ግምታቸውን ያስቀምጣሉ ለምሳሌ ለአንደኛው ጥያቄ ክብደት 85,80,80 በተከታታይ % በያስቀምጡ 85+80+80/3=0.816 የመጀመሪያው ጥያቄ ነጥብ ይሆናልየመጨረሻው ውሳኔ ሁሉም ጥያቄዎች በተመሳሳይ መልኩ ከተሰሩ በኋላ አማካይ ተወስዶ ማለፊያ ነጥቡ ይወሰናል።
ለዚህ ማንም የአመቱን ማለፊያ ነጥብ አሁን ላይ በእርግጠኛነት ሊናገር አይችልም source moh exam development administration
ለበለጠ መረጃ👇
https://t.me/ExitExam112 | 1 748 |
| 19 | የብቃት ምዘና ፈተና ተመዛኞች በሙሉ
የጤና ሚኒስቴር ከነሀሴ 13 እስከ 15 /2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተናን በ17 የሙያ አይነቶች ተመዝግባቸሁ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ ተመዛኞች ነገ ማክሰኞ ነሃሴ 12/2018 ዓም ከቀኑ በ 8፡00 ሰዓት በየመፈተኛ ጣቢያችሁ በመገኘት ቅድመ ፈተና ገለፃ እንድትከታተሉ እናሳስባለን።
ለተጨማሪ ገለጻ ከስር የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ
Via: moh | 2 077 |
| 20 | 💚 USDT 365 BOT — Earn USDT Every Day! 🚀
👉 https://t.me/USDT_365_BOT?start=854334447
✅ +$0.10 when each referral enters their first valid bonus code
✅ 30% per month from investments
✅ $0.02 for each bonus code
✅ Subscribe to @USDT_365_CHANNEL and get $0.02
✅ New bonus code every 10 minutes
🔥 We are growing very fast, which allows us to pay high returns to all investors.
💸 Withdrawals are available once per month with no commission!
Tap the button below and start earning right now! ⚡ | 1 853 |
