fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Ethio free server

Ethio free server

رفتن به کانال در Telegram

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world @PromotionDm_Bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Ethio free server

کانال Ethio free server (@nigusapps) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 87 928 مشترک است و جایگاه 1 344 را در دسته رمزارزها و رتبه 371 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 87 928 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 28 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -2 895 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -108 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 13.57% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 3.31% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 11 928 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 2 911 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 46 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world @PromotionDm_Bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 29 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته رمزارزها تبدیل کرده‌اند.

87 928
مشترکین
-10824 ساعت
-6057 روز
-2 89530 روز
آرشیو پست ها
❗️ ቴሌግራም የበርካታ AI ሞዴሎች ማዕከል ሊሆን ነው ​ቴሌግራም ተጠቃሚዎች እንደ ChatGPT፣ Claude፣ Gemini፣ Grok እና ሌሎች የ AI ሞዴሎችን በቀጥታ ከመልዕክት መለዋወጫው (Mess
❗️ ቴሌግራም የበርካታ AI ሞዴሎች ማዕከል ሊሆን ነው ​ቴሌግራም ተጠቃሚዎች እንደ ChatGPT፣ Claude፣ Gemini፣ Grok እና ሌሎች የ AI ሞዴሎችን በቀጥታ ከመልዕክት መለዋወጫው (Messenger) ጋር እንዲያገናኙ የሚያስችል አዲስ ገፅታ (feature) እያዘጋጀ መሆኑ ተዘግቧል። ​ይህ አዲስ ገፅታ በ macOS 13.1.0 የቴሌግራም ቤታ (Beta) እትም ላይ የተገኘ ሲሆን፣ ተጠቃሚዎች የራሳቸውን API keys በማስገባት የተለያዩ አቅራቢዎችን (Providers) ማገናኘት እና ጥያቄዎችን በቀጥታ በመላክ በመካከላቸው በቀላሉ መቀያየር ይችላሉ። ​በአሁኑ ጊዜ በቤታ እትሙ ውስጥ የተደገፉት አቅራቢዎች፡- 🔹 OpenAI 🔹 Anthropic 🔹 Google 🔹 xAI 🔹 OpenRouter ናቸው። ​ይህ አሰራር ሙሉ ለሙሉ ስራ ላይ ከዋለ፣ አፕሊኬሽኖችን በተደጋጋሚ መቀያየር ሳያስፈልግ ቴሌግራምን የበርካታ AI ሞዴሎች መጠቀሚያ አንድ ማዕከል (Single Interface) ሊያደርገው ይችላል። አሁን ላይ ገፅታው ለመደበኛ ተጠቃሚዎች ክፍት ያልተደረገ ሲሆን፣ የመጨረሻ አሰራሩ ምን ሊመስል እንደሚችል ገና አልተረጋገጠም።

+3
በ Ethio Telecom Sim ብቻ 🚀 🔥Fast SSH Servers 👍 በ HTTP INJECTOR 🔥በሁሉም Ip ይሰራል 🌐 🔥የተለያዩ Serverኦች ናቸው 🔥አማርጣችሁ ፈታ በሉልኝ ⏳Expire ➺ 30 Day File

❇️🇪🇹🔥ነጻ ኢንተርኔት ተመልሷል 🔥 ይሄንን Application በማውረዳ ኢንተርኔት በነፃ መጠቀም ትችላላችሁ ቶሎ አውርዱት ፍጥነቱን አልነግራቹም እራሳቹ አረጋግጡት 😍😍 ስለ አሰራሩ መሉ VIDEO ከላይ አለላቹ ለጓደኞቻቹም Share አርጉ 🔥🔥🔥 Time add እያደረጋቹህ ምርጥ ጊዜ አሳልፉ. share to friends 🥰💯 Fast 🔥💖✅️
💧NEW HOSTS ALWAYS
Playstore download Links ✅️ 👇👇👇👇👇👇👇 TX TUNNEL VPN ✅️ https://play.google.com/store/apps/details?id=co.strongteam.ospro AR PRO VPN ✍️👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=noob.arpro.vpn Telegram channel https://t.me/txtunnelvpn/4908 https://t.me/txtunnelvpn/4908

free internet 🌐.flex0.01 KB

Http injector ልስራላችሁ

ታሪክን የቀየረ የHacker ጥቃት በፈረንሳይ በሚገኙ መቶዎች የሚቆጠሩ ግዙፍ ሱፐርማርኬቶች (እንደ Intermarché እና Coopérative U ያሉት) ላይ በተሰነዘረ ያልተለመደ የዲጂታል ጥቃት፣
ታሪክን የቀየረ የHacker ጥቃት በፈረንሳይ በሚገኙ መቶዎች የሚቆጠሩ ግዙፍ ሱፐርማርኬቶች (እንደ Intermarché እና Coopérative U ያሉት) ላይ በተሰነዘረ ያልተለመደ የዲጂታል ጥቃት፣ Hackerች የሱፐርማርኬቶቹን የማቀዝቀዣ (Refrigeration) ስርዓት ሶፍትዌር በመጥለፍ ኃይሉን በማቀዝቀዝ ፋንታ ወደ ከፍተኛ ሙቀት እንዲለወጥ በማድረጋቸው በቶን የሚቆጠሩ የቀዘቀዙ ምግቦች እንዲበላሹ አድርገዋል።

+3
TLS FAST💥 (4).tls0.00 KB

t.g pkg (26).flex0.03 KB

+3
⚡️ቤተሰብ IMPORT ለማድረግ ትንሽ MB ያስፈልጋል! 🥂FREE_INTERNET IS BACK 🦦 🪽☄️APP FLEX NET🚀 🔥 ACTIVATOR IP ተጠቀሙ ቤተሰብ 🔥APP 👉link 🔥 REACT ጀማው !⚡🥂

⚠️ ኢንተርኔት የወደፊት AI ሞዴሎችን እያበላሸ ይሆን? የOxford እና Cambridge ተመራማሪዎች ለወደፊት AI ሞዴሎች ትልቅ ችግር ሊሆን ስለሚችል “Model Collapse” የሚባል ክስተት አ
⚠️ ኢንተርኔት የወደፊት AI ሞዴሎችን እያበላሸ ይሆን? የOxford እና Cambridge ተመራማሪዎች ለወደፊት AI ሞዴሎች ትልቅ ችግር ሊሆን ስለሚችል “Model Collapse” የሚባል ክስተት አሳይተዋል። 🤖 ችግሩ ምንድነው? AI የሚፈጥረው ጽሑፍ እየበዛ ሲሄድ፣ የወደፊት AI ሞዴሎች ከሰዎች የተፃፈ መረጃ ይልቅ በቀድሞ AI የተፈጠረ ይዘት ላይ በተደጋጋሚ ሊሰለጥኑ ይችላሉ። ይህ በጊዜ ሂደት AI ሞዴሎች በሰው የተፈጠረውን ያልተለመደ፣ ልዩ እና የተለያየ መረጃ እንዲያጡ ሊያደርግ ይችላል። 🔬 ተመራማሪዎቹ በተደጋጋሚ በAI-generated data ላይ ማሰልጠን የመጀመሪያውን የመረጃ ልዩነት እንደሚያሳንስ አሳይተዋል። ይህም AI በጣም ያልተለመዱ እና አስደናቂ ምሳሌዎችን በመጨረሻ እንዲያጣ ሊያደርገው ይችላል። ይህ ችግር በChatGPT ብቻ አይወሰንም፤ በተለያዩ የGenerative AI ሞዴሎች ላይም ሊከሰት ይችላል። 🌐 ስለዚህ የሰው የተፈጠረ እውነተኛ ዳታ ወደፊት ለAI እጅግ ዋጋ ያለው ሀብት ሊሆን ይችላል።

+3
የቴሌግራም ጥቅል ትገዙ እና ለሁሉም SOCIAL MEDIA
👉𝘈𝘱𝘱 👉 𝐃𝐀𝐑𝐊 𝐓𝐔𝐍𝐍𝐄𝐋 👉𝘌𝘹𝘱𝘪𝘳𝘦 𝘥𝘢𝘵e  = 𝟽  𝗱𝗮𝘆 👉SIM -|>𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗧𝗘𝗟𝗘𝗖𝗢ꪑ 
ምናልባት አንዱ 𝐅𝐈𝐋𝐄 እምቢ ቢል ሌላኛውን ቀይራቺሁ መጠቀም አትርሱ🔥
𝐑𝗲𝗮𝗰𝐓 አድርጉ ተው ወገን 🫩

+3
🌐HTTP INJECTOR APP 📱 Telegram 📌 Package ካላቹ ይሄን ፋይል በመጠቀም ሁሉንም Social Media 🎮 መጠቀም ትችላላችሁ⁉️

FlexNet v2.1 🚀 🛡 Security patches 🐛 Bug fixes ⚡️ Performance boosts 🎨 UI polish 🔋 Battery optimization 📶 Better connectivity ⚙️General stability Next Flex Filoch በዚህ ነወወ ሚሰሩት Update አድርጉ አፓቹን ሰርቨሮቹን አስተካክለን File እንለቃለን ✌️

+5
በ Ethio Telecom Sim ብቻ 🚀 🔥Fast SSH Servers 👍 በ HTTP INJECTOR 🔥በሁሉም Ip ይሰራል 🌐 🔥የተለያዩ Serverኦች ናቸው 🔥አማርጣችሁ ፈታ በሉልኝ ⏳Expire ➺ 30 Day File

+2
በ Ethio Telecom Sim ብቻ 🚀 🔥Fast SSH Servers 👍 በ HTTP INJECTOR 🔥በሁሉም Ip ይሰራል 🌐 🔥የተለያዩ Serverኦች ናቸው 🔥አማርጣችሁ ፈታ በሉልኝ ⏳Expire ➺ 7 Day File

🇪🇹🔔ሰላም ቤተሰብ👋👋👋 አዲስ ተጠቃሚ ከሆናቹህ(አጠቃቀሙ ላልገባቹህ )በዚህ መሰረት online update በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ 😏😏😏 ⚡️ SSH ⚡️Ovpn ✅ ⚡️Super Son
+1
🇪🇹🔔ሰላም ቤተሰብ👋👋👋 አዲስ ተጠቃሚ ከሆናቹህ(አጠቃቀሙ ላልገባቹህ )በዚህ መሰረት online update በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ 😏😏😏 ⚡️ SSH ⚡️Ovpn ✅ ⚡️Super Sonic ✅ ⚡️SSL ✅ 🌟xRay ሌሎችም ሰርቨሮች እየመጡ ነው 🔥🔥🔥 Time add በማድረግ ምርጥ ጊዜ አሳልፉ🕐 እናንተም የኛን VPN ለሌሎች በማጋራት አብሮነታቹህን አሳዩን🤤🤤🤤🤗 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=co.strongteam.ospro Telegram Channel https://t.me/artunnelvpn https://t.me/artunnelvpn

+2
⚡️አረ ምድነው እየፈጠንን ስንለቅ እኮ ቪው እና ሪያክት ይመታብኛል እና የፈጠነ እንድንለቅ ጠቅ ጠቅ ሪያክት ! ⚡️ ፍጥነቱ እኮ ይለያል ቤተሰብ💪 🔥APP INJECTOR አውርድ

Tcx Tunnel Plus ይባላል ። ያለ ምንም file unlimited data ተጠቀሙ💯 ። በጣም ፈጣን ቪፒኤን ነው🥶🥶🥶፣ በሁሉም ip ላይ ይሰራል። ethio free internet ከጎግል ፕ
+1
Tcx Tunnel Plus ይባላል ። ያለ ምንም file unlimited data ተጠቀሙ💯 ።       በጣም ፈጣን ቪፒኤን ነው🥶🥶🥶፣ በሁሉም ip ላይ ይሰራል። ethio  free internet ከጎግል ፕሌይ ስቶር ( goggle Play store) ያውርዱት 👇 [https://play.google.com/store/apps/details?id=org.tcx.tunnel.plus] ለተጨማሪ ነፃ የኢንተርኔት መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ @tunnelcoreplusvpn"       ማስታወቂያ አይደለም

+4
በ Ethio Telecom Sim ብቻ 🚀 🔥Fast SSH Servers 👍 በ HTTP INJECTOR 🔥በሁሉም Ip ይሰራል 🌐 🔥የተለያዩ Serverኦች ናቸው 🔥አማርጣችሁ ፈታ በሉልኝ ⏳Expire ➺ 7 Day File