fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Aplus Hustler

Aplus Hustler

رفتن به کانال در Telegram

Buy ads: https://telega.io/c/AplusHustler For promotion @Aplus_info Referal Group @OnlineWorkersE NO investment 🔐 Crypto | 💰 Finance | 🔍 Investment Guides We break down the money game for the smart hustler.

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Aplus Hustler

کانال Aplus Hustler (@aplushustler) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 50 498 مشترک است و جایگاه 2 637 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 697 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 50 498 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 31 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 397 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -72 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 9.63% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.03% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 4 869 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 3 048 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 34 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“Buy ads: https://telega.io/c/AplusHustler For promotion @Aplus_info Referal Group @OnlineWorkersE NO investment 🔐 Crypto | 💰 Finance | 🔍 Investment Guides We break down the money game for the smart hustler.”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 01 نوامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

50 498
مشترکین
-7224 ساعت
-5167 روز
-1 39730 روز
آرشیو پست ها
በጥንቃቄ አዳምጡት😭 ኢትዮጵያ ውስጥ የግል ስራ መስራት ሀብታም አያደርግም መንገዱን ካላወቃችሁት።

በግል ስራም ቢሆን ጠንክረህ ስለሰራህ ሀብታም አትሁንም....ሁሉንም ነገር በብልሃት መስራት ያስፈልጋል

ብዙ ጊዜ ጠንክሮ መስራት ሀብታም እንደሚያደርግ ይነገራል ግን አንድ Gas Station , ወይ ስቶር ወይም የመንግስት ሰራተኛ ሆኖ የሚሰራ የትኛውም የወር ተከፋይ ሰው ጠንክሮ ስለሰራ እንዴት ነው ሀ
ብዙ ጊዜ ጠንክሮ መስራት ሀብታም እንደሚያደርግ ይነገራል ግን አንድ Gas Station , ወይ ስቶር ወይም የመንግስት ሰራተኛ ሆኖ የሚሰራ የትኛውም የወር ተከፋይ ሰው ጠንክሮ ስለሰራ እንዴት ነው ሀብታም የሚሆነው?😐😶 ይሄ rule የሚሰራው የግል ቢዝነስ ላላቸው ሰዎች ብቻ ነው እንጂ በጠዋት ከእንቅልፉ ተነስቶ ስራ ገብቶ ማታ ቢመለስ ወደ ቤቱ ተቀጣሪ ሰራተኛ ከሆነ የሚያሳድገው የተቀጠረበትን ድርጅት እንጂ እሱ አያድግም👌

የሰዎችን እምነት ማግኘት የከበደው ባይናንስ Withdraw በፈቀደ በሰዐታት ውስጥ ደንበኞች ያላቸውን ገንዘብ እያወጡ ነው። አንድ ግለሰብ ብቻ 300 ማሊዮን USDT Withdraw ማድረጉ ነገሩን አሳ
የሰዎችን እምነት ማግኘት የከበደው ባይናንስ Withdraw በፈቀደ በሰዐታት ውስጥ ደንበኞች ያላቸውን ገንዘብ እያወጡ ነው። አንድ ግለሰብ ብቻ 300 ማሊዮን USDT Withdraw ማድረጉ ነገሩን አሳሳቢ አድርጎታል። ባይናንስ አሁንም ደንበኞቻችን በእኛ እምነት አላቸው በማለት ነገሩን አጣጥሏል። @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

BREAKING: 🇺🇸🇰🇵 FBI በBinance ላይ የተፈጸመውን $6.3 billion crypto hack ሰሜን ኮሪያ እንደፈጸመችው አረጋግጧል።
+1
BREAKING: 🇺🇸🇰🇵 FBI በBinance ላይ የተፈጸመውን $6.3 billion crypto hack ሰሜን ኮሪያ እንደፈጸመችው አረጋግጧል።

photo content

እየመጡ ነው ❤📈📈 . Now, USDC, USDT, BNB Withdrawal Available....
እየመጡ ነው ❤📈📈 . Now, USDC, USDT, BNB Withdrawal Available....

Task በመስራት እና ሰው invite በማረግ ገንዘብ የምሰሩበት ገራሚ የቴሌግራም bot ነው✌️ https://t.me/FoxiTaskbot?start=ref_5695446227 Start ካላቹ በኃላ ከX አካውንታቹ ጋር bind አርጉ እና ብዙ task'ኦች አሉ እነሱን ስሯቸው👍 ሰው invite ስታረጉ ደሞ ለናንተ commission እንዲቆጥርላቹ task መስራት አለባቸው👨‍💻 Minimum withdraw $2 ነው✅ Start ፥ https://t.me/FoxiTaskbot?start=ref_5695446227 ⛓️Share ፥ @Hagere_crypto ⛓️Share ፥ @Hagere_crypto

Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇
Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇

photo content
+1

እንዴ ፍጥነት Binanace Deposit እየሰራ ነው ☝️☝️☝️ GmailOn በአንድ Gmail task ከ$0.3 እስከ $0.33 እየከፈለ ነው በተጨማሪም 100% referral commission ለመጀ
+1
እንዴ ፍጥነት Binanace Deposit እየሰራ ነው ☝️☝️☝️ GmailOn በአንድ Gmail task ከ$0.3 እስከ $0.33 እየከፈለ ነው በተጨማሪም 100% referral commission ለመጀመሪያው 30 ቀን ይሰጣል🗿 Start :  👇👇👇👇 https://t.me/gmailONbot?start=7998082895 Automatically 🕯📈

Binance Withdrawal Start Tomorrow (maybe)✅
Binance Withdrawal Start Tomorrow (maybe)✅

پیام صوتی00:08

ዲቪ ሎተሪ በፍርድ ቤት ታገደ‼ ​የአሜሪካ የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የDV-2027 ምዝገባ እንዲከፈት ተሰጥቶ የነበረውን የታችኛውን ፍርድ ቤት ውሳኔ በጊዜያዊነት አግዶታል። ​በዚህም ምክንያት ቀደም
ዲቪ ሎተሪ በፍርድ ቤት ታገደ‼ ​የአሜሪካ የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የDV-2027 ምዝገባ እንዲከፈት ተሰጥቶ የነበረውን የታችኛውን ፍርድ ቤት ውሳኔ በጊዜያዊነት አግዶታል። ​በዚህም ምክንያት ቀደም ሲል ለነገ እንዲከፈት ታዞ የነበረው የሎተሪ ምዝገባ በተያዘለት ጊዜ አይጀምርም። ክሱን የመሠረተው የሕግ ድርጅት መንግሥትን ለማስገደድ በቂ ሕጋዊ መብት የለውም ያለው ፍርድ ቤቱ፣ የሕግ ክርክሩ እስኪጠናቀቅ ድረስ ፕሮግራሙ እንደታገደ እንደሚቆይ አስታውቋል።

Multiple Account በ Family ስልክ በተለያየ Usdc Eth Adress መስራት

ቴሌግራም ቻናል ክፍያ አሁን ላይ ቀንሷል እንደ ዱሮው አደለም ምክንያቱም አብዛኛው ማስታወቂያ የሀበሻ ስለሆነ ነው። 👇👇👇 ከታች ያለው ማስታወቂያ በሱ ነው የሚከፍለን
ቴሌግራም ቻናል ክፍያ አሁን ላይ ቀንሷል እንደ ዱሮው አደለም ምክንያቱም አብዛኛው ማስታወቂያ የሀበሻ ስለሆነ ነው። 👇👇👇 ከታች ያለው ማስታወቂያ በሱ ነው የሚከፍለን

💰 አንድ ፀዴ App ላስተዋውቃችሁ HiFami ይሰኛል. 🔥 ስለተመዘገባችሁ ብቻ 0.1$ ይሰጣቸዋል እሱንም ወዲያው ማውጣት ትችላላችሁ በአንድ ሰው 0.3$ ይሰጣል 1$ ከደረሳችሁ መውጣት ትይችላላች
+1
💰 አንድ ፀዴ App ላስተዋውቃችሁ HiFami ይሰኛል. 🔥 ስለተመዘገባችሁ ብቻ 0.1$ ይሰጣቸዋል እሱንም ወዲያው ማውጣት ትችላላችሁ በአንድ ሰው 0.3$ ይሰጣል 1$ ከደረሳችሁ መውጣት ትይችላላችሁ. ለመመዝገብ ይህ ሊንክ ተጠቀሙ:- 🆓🆓🆓 https://s.hifamiapp.com/1/QZcAmAUEj invitation code : QZcAmAUEj ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ሙሉ መረጃውን በዚህ vedio ታገኙታላችሁ.👇👇🟥🟥

For Sell የፈጠነ @Aplus_info ወደ ባይናንስ ብቻ
For Sell የፈጠነ @Aplus_info ወደ ባይናንስ ብቻ

በነገራችን ላይ ከባይናንስ ወደ ባይናንስ በ አይዲ መላላክ ይቻላል

እንዳልኳችሁ እነዚህ ሁሉ መላ ምቶች ናቸው በቂ የሆነ ማስረጃ የሌላቸው Theories እውነት ይሁን አይሁን ከባለቤቱ በላይ የሚያውቅ የለም። Personally ከጠየቃችሁኝ Binance በጣም ትልቅ እና ታማኝነት ያለው Exchange ነው በዋናነት የምጠቀመውም እሱን ነው ግን በነገሮች ላይ ያለኝ ምልከታ ከJanuary 2025 በኋላ ተቀይሯል። ለምን ካላችሁኝ Crypto እንደ ምናስበው ከመንግሥት ሆነ ከሌላ ተቋማት ገለልተኛ አይደለም። ትራምፕ እና ሚስቱ ትልቅ የሀገር መሪዎች ብቻ በመሆናቸው ብዙ ሰዎችን በሚሊዮን ዶላርስ አክስረው እንደ ቀልድ ሲረሳላቸው አይተናል So ባለሀብቶች እና ትላልቅ ባለስልጣኖች Favour ቢሰራላቸው አይገርመኝም ምክንያቱም እንደምናስበው አሰራሱ Fair ስላልሆነ። ብቻ Binance ተዘረፈም አልተዘረፈም በቅርብ ቀናቶች ውስጥ ነገሮችን አስተካክሎ Withdraw እንደሚፈቅድ ተስፋ እናደርጋለን። መልካም ዕለተ ሰንበት Via 433