GOLDEN CRYPTO
🪙 Crypto & Airdrop ⚡ WEB AIRDROP | አንዳንድ አስገርሚ እውነታዎች ⭐ ዌብሳይት ጥቆማዎች በጥራትና በፍጥነት ያገኛሉ። BUY ADS : https://telega.io/c/EthioGoldenCrypto10 የቻናሉ አድሚኖች👇 @Z_Kaleab @EyobAndy @Lealfrv1 @EbbaG @AE1254
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام GOLDEN CRYPTO
کانال GOLDEN CRYPTO (@ethiogoldencrypto10) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 10 479 مشترک است و جایگاه 10 023 را در دسته رمزارزها و رتبه 3 194 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 10 479 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 11 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -68 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -11 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 6.04% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 3.83% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 633 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 401 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 14 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“🪙 Crypto & Airdrop ⚡ WEB AIRDROP | አንዳንድ አስገርሚ እውነታዎች ⭐ ዌብሳይት ጥቆማዎች በጥራትና በፍጥነት ያገኛሉ።
BUY ADS : https://telega.io/c/EthioGoldenCrypto10
የቻናሉ አድሚኖች👇
@Z_Kaleab
@EyobAndy
@Lealfrv1
@EbbaG
@AE1254”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 12 ژوئن, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته رمزارزها تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 12 ژوئن | +2 | |||
| 11 ژوئن | 0 | |||
| 10 ژوئن | +10 | |||
| 09 ژوئن | +6 | |||
| 08 ژوئن | +2 | |||
| 07 ژوئن | +4 | |||
| 06 ژوئن | +6 | |||
| 05 ژوئن | +2 | |||
| 04 ژوئن | +4 | |||
| 03 ژوئن | +3 | |||
| 02 ژوئن | 0 | |||
| 01 ژوئن | 0 |
| 2 | 💯 | 108 |
| 3 | 🕯 MARKET 🔼📈 | 147 |
| 4 | GM🙂 | 152 |
| 5 | የአንድ ነገር ዋጋ አንዳንድ ጊዜ የሚለካው በያዝከው ነገር ሳይሆን ያንን ነገር ለመያዝ በከፈልከው ዋጋ ነው።
ፍሬድሪች ኒቼ
Good night
🎲 GOLDEN CRYPTO 🎲 | 275 |
| 6 | 🤖 10 Best AI tools you cannot miss:
1. Vizologi.com - Business Planing Tool
2. Lovo.ai - AI Voice Generator
3. Krisp.ai - AI Meeting Assistant
4. Aiseo.ai - AI Writing Tool
5. Eightify.app - Summarize YouTube video
6. Gptgo.ai - Search engine with ChatGPT
7. Scribblediffusion.com - Turn sketch into Images
8. Cohesive.so - AI Content Generator
9. Ai.nero.com - AI Images Enhancer
10. 60sec.site - Create website in 60 seconds
🕊 Telegram 🌐 Instagram | 329 |
| 7 | 🔼የሚሸጥ ከ 1k - 2k crypto or technology content Telegram channel ካለ Inbox
@emgs_1 | 353 |
| 8 | Mn lilun felgew nw demo🥱 | 431 |
| 9 | #tech_tip
የwindows ተጠቃሚ ከሆናችሁ ኪቦርዳችሁ ላይ የሚገኘውን የwindow key ከሌሎች ቁልፎች ጋር አንድ ላይ በመንካት የምታገኟቸው shortcuts (part 2)
⚫Win + tab = task view ወይም እንደስልክ የተከፈቱ መተግበሪያዎችን ለማየት።
⚫Win + Ctrl + D= አዲስ virtual desktop ለመፍጠር።
⚫Win + Ctrl + Left/Right= የፈጠርናቸውን virtual desktops ለመቀያየር።
⚫Win + Ctrl + F4= የፈጠርነውን virtual desktop ለመዝጋት።
⚫Win + Print Screen=ኮምፒውተራችን ላይ screenshot ለማንሳት።
⚫Win + Arrow keys= ሁለትና ከሁለት በላይ ነገሮችን ስክሪናችን ላይ ለመክፈት እንጠቀምባቸዋለን። ሞክሯቸው!
⚫Win + Number (1-9)= taskbar (ከታች) pin የተደረጉ መተግበሪያዎችን ለመክፈት ለምሳሌ መጀመሪያ ላይ Microsoft store ከሆነ ያለው Win+1 ስንነካ Microsoft store ይከፈታል።
©bighabesha_softwares | 448 |
| 10 | 🕯 TODAY'S MARKET📈🔼 | 415 |
| 11 | ዛሬ ዓለም ዋንጫ በ ይፋ ይጀምራል 🔥
እንቅልፋቹን ለመሰዋት ተዘጋጁ 🤩 | 405 |
| 12 | 🔔የጭቃ ቤት ግንባታ ተከለከለ‼️
ለአዳዲስ የጭቃ ቤት ግንባታ ፈቃዶች መታገዳቸው ተገለጸ‼️
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ከተሞችን ዘመናዊ፣ ጽዱና ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር የሚስማሙ ለማድረግ አዳዲስ የጭቃ ቤት ግንባታ ፈቃዶች በማዘጋጃ ቤቶች በኩል እንዳይጸድቁ በይፋ አገደ።
የቢሮው ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ዘውዴ ዘታ ለዞን መዋቅሮችና ለከተማ አስተዳደሮች ባስተላለፉት መመሪያ መሠረት፣ እገዳው የደን መመናመንንና የተፈጥሮ አደጋዎችን ለመከላከል እንዲሁም የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግቦችን ለማሳካት ያለመ ነው። ከተሞች ይበልጥ እንዲዘምኑ ለማድረግ በማንኛውም ግንባታ ላይ ደረጃቸውን የጠበቁ የብሎኬት፣ የጡብና የዘመናዊ ሕንጻ ግብዓቶችን መጠቀም እንደሚገባ ተገልጿል።
ይህ አዲስ መመሪያ ደብዳቤው በይፋ ከወጣበት ሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በጥብቅ ተፈጻሚ የሚሆን ሲሆን፣ በማንኛውም ማዘጋጃ ቤት በኩል የጭቃ ቤት ግንባታ ፈቃድ ማጽደቅ ሙሉ በሙሉ የተከለከለ መሆኑ ታውቋል። | 384 |
| 13 | GM🙂 | 367 |
| 14 | እያንዳንዳችን ለዓለም የምናሳየው "ውጫዊ" ማንነት እና ማንም የማያውቀው "ውስጣዊ" ማንነት አለን። ትልቁ የሕይወት ስቃይ ሰዎች ውጫዊውን ብቻ አይተው በእኛ ላይ መፍረዳቸው ነው።
📕የተሰበሩ ክንፎች
Sorry for late I've been busy
Good Night ✋ | 393 |
| 15 | 1 የ አሜሪካ ዶላር 200 የ ኢትዮጵያ ብር እየተሸጠ ነው
ወደድንም ጠላንም የ ኢትዮጵያ ብር ዋጋው እየወረደ ነው ⛈ | 471 |
| 16 | አሁን ላይ P2P ያልተዘጋው Bingx ላይ ነው እና በ ስንት እየተሸጠ እንደሆነ ተመልከቱ 👑
ቅድም እንደውም 199 ነበር 🚨 | 456 |
| 17 | 🔔ያላቹን ማንኛዉንም Crypto መሸጥም መግዛትም ምትፈልጉ በኛ በኩል መጨረስ ትችላላቹ ✅
👉 💵Dollar መግዛት (መሸጥ )
👉 💎Ton መግዛት (መሸጥ )
👉 ⭐️Telegram Star መግዛት (መሸጥ )
👉 ⭐️Telegram Premium መግዛት 🤔
ብቻ ከሰው ዉጪ የትኛውንም ነገር መግዛትም መሸጥም ከፈልጉ በኛ በኩል ይጨርሱ ✅
በዚህ ያናግሩን 👉 @Z_kaleab | 498 |
| 18 | 🔥OneFootBall ~ Update Check | 506 |
| 19 | ትልቅ ማሻሻያ፡ የh173k Wallet አሁን አብሮ የተሰራ In-platform On-chain Messaging ይዟል!
የP2P ግብይት በክሪፕቶ ዓለም ውስጥ የፋይናንስ ነፃነት መሠረት ነው፤ ነገር ግን አሁን h173k Wallet ጨዋታውን ቀይሮታል። ዋለቱ አሁን On-chain in-platform messaging (በፕላትፎርሙ ውስጥ የሚደረግ የኦን-ቼይን መልእክት ልውውጥ) እና ሌሎችንም አዳዲስ አቅሞች በይፋ አካቷል!
በዚህ አዲስ ማሻሻያ ምን አገኙ?
In-platform On-chain Messaging: ከሻጭ ወይም ገዥ ጋር ለመነጋገር ከዋለቱ መውጣት አያስፈልግም። የሁለቱም ወገን መልእክቶች በቀጥታ በብሎክቼይን (On-chain) የሚለዋወጡ እና እጅግ የተጠበቁ ናቸው።
የማጭበርበር አደጋ ዜሮ ነው (MAD Protocol): በጋራ የተደራጀ የጥፋት ስልት (Mutually Assured Destruction) በመጠቀም ማጭበርበር ፈጽሞ የማይቻልበት የንግድ ስርዓት።
ሙሉ የፋይናንስ ነፃነት (No KYC & No Censorship): ምንም አይነት የግል መረጃ አይጠየቅም፤ መለያዎ ሊዘጋ፣ ሊታገድ ወይም በሳንሱር ሊገደብ አይችልም።
ቀላል እና ግልጽ በይነገጽ ($): ሁሉም ግብይቶች በዶላር ($) ዋጋ ስለሚታዩ ምንም አይነት ውስብስብ ስሌት አያስፈልግም።
ከGitHub ጋር 1:1 ግልጽነት: ዋለቱ በቀጥታ ከGitHub ኮድ ጋር የተገናኘ በመሆኑ ማንኛውም ተጠቃሚ የኮዱን ደህንነት በቀላሉ ማረጋገጥ ይችላል።
ተለዋዋጭነት (Phantom & Solflare Compatibility): የዋለቱ Seed Phrase ከPhantom እና Solflare ጋር ተኳሃኝ ነው።
🤝 የቴሌግራም ግሩፓችንን ለምን መቀላቀል አለብዎት?
አዲሱን In-platform Messaging እና የP2P Marketplace በመጠቀም ሙሉ ሉዓላዊነትን ለመጎናጸፍ ግሩፓችን ወሳኝ ነው።
ቀጥተኛ ድጋፍና መረጃ: አዲሱን የሜሴጅንግ ሲስተም እና የh173k ቴክኖሎጂን እንዴት በአግባቡ መጠቀም እንደሚችሉ ከባለሙያዎች ጋር ይወያዩ።
የታመኑ ነጋዴዎች ማህበረሰብ: በመድረኩ ላይ ንግድ የሚፈጽሙ ሰዎችን ያግኙ። በቴሌግራም ግሩፑ ውስጥ መገናኘት፣ የግብይት አቅርቦቶችን መወያየት እና በራስ መተማመን እንዲኖሮት ያደርጋል።
የቀጥታ ማሻሻያዎች: ስለ h173k Wallet አዳዲስ ዝመናዎች እና የቴክኖሎጂ ለውጦች ከመጀመሪያው ምንጭ ይወቁ።
የጋራ እውቀት: ግሩፑ ውስጥ በመገኘት ስለ ያልተማከለ የፋይናንስ ነፃነት መወያየት እና ጠንካራ ማህበረሰብ መገንባት ይችላሉ።
እንዴት ይጀመራል?
ቅናሾችን ይመልከቱ: የሚፈልጉትን ቅናሾች በቀጥታ በብሎክቼይን ላይ ይመልከቱ።
በመልእክት ይገናኙ: አዲሱን In-platform Messaging ተጠቅመው በቀጥታ ይነጋገሩ።
ያግኙና ይገበያዩ: ግብይቱን በደህንነቱ በተጠበቀው የMAD ኮንትራት ይፈጽሙ።
ግሩፑን ይቀላቀሉ: ለተጨማሪ መረጃ እና ማህበረሰብ ድጋፍ አሁኑኑ ግሩፑን ይቀላቀሉ፡
🔗https://t.me/+VFhhykoIAWg1YWE0 | 193 |
| 20 | MEXC OFFICIALLY ETB DELIST አድርጉአል 😀 | 484 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
