fa
Feedback
Blu Kitchen / laphto Cafe

Blu Kitchen / laphto Cafe

رفتن به کانال در Telegram

Vibrant Food Court That's brings together the best of international and Local cuisines "Global Flavor Local Love"

نمایش بیشتر
186
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-930 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #LaphtoChewata #ComingSoon #CinemaExperience #AddisEntertainme
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #LaphtoChewata #ComingSoon #CinemaExperience #AddisEntertainment #MovieLovers #CinemaAddis #EthiopiaEvents #EntertainmentHub #FilmLovers

መልካም የፋሲካ በዓል!! ከብሉ ኪችን (Blu Kitchen) ጋር በደስታ ያክብሩ! በላፍቶ ሞል ለሚገኙ ተከራዮች፣ ለጎብኝዎቻችን እና ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ የቀረበ ልዩ ማስታወቂያ ለበዓል ድምቀ
+1
መልካም የፋሲካ በዓል!! ከብሉ ኪችን (Blu Kitchen) ጋር በደስታ ያክብሩ! በላፍቶ ሞል ለሚገኙ ተከራዮች፣ ለጎብኝዎቻችን እና ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ የቀረበ ልዩ ማስታወቂያ ለበዓል ድምቀት የሚሆኑ ልዩ ልዩ ቶርታዎቻችንን እና ኩኪሶቻችንን ዛሬውኑ ይዘዙ! ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ልዩ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! መልካም የፋሲካ በዓል!!

photo content
+1

photo content
+3

በብሉ ኪችን (Blu Kitchen) የተዘጋጀው የብራይድ ቱ ቢ (Bride-to-be)ፕሮግራም በዲኮሩ ብቻ ሳይሆን በአፋችን ውስጥ በሚቀልጡ ልዩ ምግቦች እና ማራኪ ጣፋጮች ደምቆ ውሏል። እያንዳንዱ ምግ
+9
በብሉ ኪችን (Blu Kitchen) የተዘጋጀው የብራይድ ቱ ቢ (Bride-to-be)ፕሮግራም በዲኮሩ ብቻ ሳይሆን በአፋችን ውስጥ በሚቀልጡ ልዩ ምግቦች እና ማራኪ ጣፋጮች ደምቆ ውሏል። እያንዳንዱ ምግብ የተዘጋጀበት ጥበብ እና የቀረበበት መንገድ ለዝግጅቱ የተለየ ግርማ ሰጥቶታል። ስለ ምርጥ መስተንግዶ እና የማይረሳ ጣዕም ካሰብን ምርጫችን ሁሌም ብሉ ኪችን ነው! ለሙሽራችንም መልካም የትዳር ዘመን እንመኛለን። Beyond the beautiful decor, Blue Kitchen truly wowed us with their melt-in-your-mouth dishes and stunning desserts. The presentation was pure art! For the best hospitality and unforgettable tastes, Blue Kitchen is always the answer. Wishing our bride-to-be a wonderful journey ahead! 💍✨ #addisfoodie #foodphotography #EthiopianCuisine #buffetinfantil #አዲስአበባ

+3

A chic, feel good Bride-to-Be experience at Blu Kitchen, Laphto Mall, curated for unforgettable moments 💫

ውድ ተከራዮች በሞላችን ዋና መግቢያ በር ወደ ውስጥ ለመግባት ባለው አዲስ ሎቢ ቦታ ላይ ሊቀመጥ የሚችል ምስል ሰሌዳ (ባክ ዳሮፕ) እየተዘጋጀ በመሆኑ ሎጎ (ምልክት) ካለዎት እባክዎ ከዚህ በታች ቢያስቀምጡልን Dear Tenants, we are designing a backdrop banner to be placed at the entrance. Kindly share your logo here if it is available

ውድ ተከራዮች፣ በገቢያችን ወደ ውስጥ ለመግባት ቦታ ላይ ሊቀመጥ የሚችል ምስል ሰሌዳ (ባክ ዳሮፕ) እንዲዘጋጅ ነው። ሎጎ (ምልክት) ካለ እባክዎ ከዚህ በታች ያስተላልፉ። Dear Tenants, we are designing a backdrop banner to be placed at the New Lobby entrance, Kindly share your logo here if it is available