fa
Feedback
ΑℓPHA TRADES 📈

ΑℓPHA TRADES 📈

رفتن به کانال در Telegram

​⚡ Navigation for the Financial Markets. Providing institutional Forex insights, risk management, and trading psychology to build consistently profitable traders📈 ➡️የአማርኛ መጽሀፍቶችን 📚 ለማግኘት @Ethio_Coinn25

نمایش بیشتر
8 376
مشترکین
-1924 ساعت
-537 روز
-19330 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+14
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+85
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+130
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+112
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+270
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+654
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+1 140
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+494
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+693
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+839
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+1 043
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+1 317
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+698
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+295
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+492
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+432
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+646
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+309
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+825
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
08 سپتامبر0
07 سپتامبر0
06 سپتامبر+2
05 سپتامبر+3
04 سپتامبر+1
03 سپتامبر+1
02 سپتامبر+7
01 سپتامبر0
پست‌های کانال
👍በአንድ ጀምበር የሚቀየር ህይወት የለም ​ብዙ ሰው ገበያው ላይ ሲገባ በ3 ወር ወይም በ6 ወር ውስጥ ሚሊየነር መሆን ይፈልጋል ነገር ግን እውነታው ያለው ሂደቱ ውስጥ ነው 1 ዓመት፣ 2 ዓመት፣ ምናልባትም 5 ዓመት ሊወስድብህ ይችላል 📌​ዋናው ነገር ግን፦ በራስህ እና በሂደቱ ላይ ያለህን እምነት አለማጣት ነው ​ዛሬ የሳምንቱ መጀመሪያ ሰኞ ነው የቀደሙት ቀናት ያላሳኩትን ለማሳካት አዲስ ዕድል አለህ ጥረቱን አታቁም፣ ታገስ፣ መጨረሻ ላይ የሚመጣው ውጤት በእርግጥ ይገባሃል 📈🔥 ዛሬ ለምንጀምረው የሳምንቱ Trade Analysis ዝግጁ ናችሁ? @Ethio_Coinn25

2
ሳምንቱ እንዴት ነበር ?
1 268
3
🚀 የ INSTAGRAM 😀ገፅዎን ወደ ትልቅ ቢዝነስ ይቀይሩት! 👍 ለፐርሰናል ብራንድዎ፣ ለፎሬክስ ትሬዲንግዎ ወይም ለቢዝነስዎ... ታማኝ እና እውነተኛ (Active) የሆኑ የኢንስታግራም ተከታዮች
🚀 የ INSTAGRAM 😀ገፅዎን ወደ ትልቅ ቢዝነስ     ይቀይሩት! 👍 ለፐርሰናል ብራንድዎ፣ ለፎሬክስ ትሬዲንግዎ ወይም ለቢዝነስዎ... ታማኝ እና እውነተኛ (Active) የሆኑ የኢንስታግራም ተከታዮችን ማፍራት ይፈልጋሉ?        👍 እኛ OPL MEDIA ነን❗️ በአጭር ጊዜ ውስጥ የ IG ገፅዎን (Followers & Likes) በማሳደግ፣ የቢዝነስዎን ተዓማኒነት (Trust) 100🛍 እንጨምርልዎታለን! 📈       ✅ High-Quality IG Followers (እውነተኛ የሚመስሉ ተከታዮች)       ✅ Active IG Accounts for Sale (ቀድመው ያደጉ አካውንቶች ሽያጭ)       ✅ ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ከማንም ያነሰ ምርጥ ዋጋ! 💰 ✉️ ለማዘዝ እና የዋጋ ዝርዝር ለማየት አሁኑኑ ያናግሩን               @OPL_EX✅
693
4
ADS 📣
632
5
NEW WEEK, NEW OPPORTUNITIES ↗️ ➡️ market opens soon Stay focused follow your plan, and trade with discipline @Bmwvi6✅
NEW WEEK, NEW OPPORTUNITIES ↗️ ➡️  market opens soon Stay focused follow your plan, and trade with discipline @Bmwvi6✅
2 115
6
https://vt.tiktok.com/ZS4oLGjWs/
2 214
7
✔️Trading in the Zoneን ሳነብ ሁሌም ከሚገርሙኝ የMark Douglas ሀሳቦች ይህ ከላይ ያስቀመጥኩላቹ ጥቅስ ነው 👍 ብዙዎቻችን ጀማሪ ትሬደር እያለን Consistently Profitab
✔️Trading in the Zoneን ሳነብ ሁሌም ከሚገርሙኝ የMark Douglas ሀሳቦች ይህ ከላይ ያስቀመጥኩላቹ ጥቅስ ነው 👍 ብዙዎቻችን ጀማሪ ትሬደር እያለን Consistently Profitable ያለመሆናችንን ምክንያት ከMarkerኡ እንፈልጋለን ብዙ Strategyኦችን እንማራለን, ብዙ Modelኦችን እንሞክራለን, ብዙ ጊዜያችንንም ማርኬቱ ላይ ስህተታችንን በመፈለግ እናጠፋለን 📌 ግን በየማርኬቱ ስንፈልገው የነበረው Consistency ጭንቅላታችን ውስጥ እንጂ Marketኡ ውስጥ አልነበረም የነበረው ለዚህም ነው ከStrategyው እኩል የTrading Psychologyአችን ላይ መስራት ያለብን               ✔️TRADING IN THE ZONE ሙሉውን መጽሀፍ በአማርኛ ለማግኘት✔️        ✉️@Ethio_Coinn25
2 596
8
Happy Weekend Traders! ☕️📉 ገበያው ተዘግቷል! ዛሬ ቻርት (Chart) ማየት፣ ስለ ኪሳራም ሆነ ስለ ትርፍ መጨነቅ አያስፈልግም! እውነተኛ እና ስኬታማ ትሬደር መቼ መስራት እንዳለበት ብቻ ሳይሆን፣ መቼ ማረፍ (Unplug) ማድረግ እንዳለበትም ጠንቅቆ ያውቃል። 🧘‍♂️ ✅ ዛሬ አእምሮዎን ያሳርፉ። ✅ ከቤተሰብ እና ከወዳጆችዎ ጋር ጊዜ ያሳልፉ። ✅ የሳምንቱን ስህተቶችዎን ነገ (እሁድ) በእርጋታ ይገመግማሉ! ለዛሬው አእምሮዎን "Reset" ያድርጉ! መልካም የዕረፍት ቀን! ✨ @Ethio_coinn25
1 910
9
ሳምንቱ እንዴት ነበር ?
1 826
10
🛡️ የስኬታማ ትሬደሮች ሚስጥር — ዲስፕሊን! "Discipline is my edge" — በምስሉ ላይ የምታዩት ይህ አረፍተ ነገር ዝም ብሎ አባባል አይደለም፤ የትርፋማነት ብቸኛው ቁልፍ እንጂ! 🔑�
🛡️ የስኬታማ ትሬደሮች ሚስጥር — ዲስፕሊን! "Discipline is my edge" — በምስሉ ላይ የምታዩት ይህ አረፍተ ነገር ዝም ብሎ አባባል አይደለም፤ የትርፋማነት ብቸኛው ቁልፍ እንጂ! 🔑📈 ዛሬ አርብ ነው! 🏁 የገበያው ሳምንታዊ ጉዞ ሊያበቃ ጥቂት ሰዓታት ቀርተውታል። እንደ ባለሙያ ትሬደር፣ ከመኝታህ በፊት እነዚህን 3 ወሳኝ ጥያቄዎች ለራስህ መልስ፦ 1️⃣ እቅዴን አክብሬያለሁ? 📝 ትርፍም ይሁን ኪሳራ፣ ትሬድ ያደረከው በፕላንህ መሰረት ነው? (Plan vs Action) 2️⃣ ስሜቴን ገዝቻለሁ? 🧠🔥 ዛሬ በፍርሃት (Fear) ወይስ በስግብግብነት (Greed) ተመርተሃል? ስሜቱን የገዛ፣ ገበያውን ይገዛል! 3️⃣ ምን አዲስ ትምህርት አገኘሁ? 📚✨ የዛሬው ስህተት የነገው ትርፍ መሠረት ነው። ካልተማርክበት ኪሳራ ነው፤ ከተማርክበት ግን ኢንቨስትመንት ነው! ⚠️ የአርብ ማስጠንቀቂያ (Friday Alert): የሳምንቱን ኪሳራ በደቂቃዎች ውስጥ እመልሳለሁ ብለህ Revenge Trading ውስጥ እንዳትገባ! 🚫 ገበያው ዛሬ ካልተመቸህ፣ እጅህን ሰብሰብ አድርግና በሰላም ውጣ። በሚቀጥለው ሳምንት ገበያው አይጠፋም! 🧘‍♂️💤 ሳምንቱን በትርፍ የጨረሳችሁ Congratulations! 🎉 በኪሳራ ላላችሁ ደግሞ — ነገ የተሻለ ቀን ነው። ስህተታችሁን አርሙና በዲስፕሊን ተመለሱ! 💪✨   @Ethio_coinn25
1 547
11
Good Morning Traders! ☀️📉 ዛሬ የሳምንቱ የመጨረሻው የትሬዲንግ ቀን (Friday) ነው! ገበያው ከፍተኛ መዋዠቅ (Volatility) ሊያሳይ ስለሚችል በጥንቃቄ እንድትንቀሳቀሱ እናሳስባለን። 🎯 የዛሬው ትልቁ የትሬዲንግ ህጋችን፦ "ያለ Plan አትግቡ፣ ያለ Discipline አትውጡ!" ዛሬ ማታ ለሳምንቱ መጨረሻ የሚሆን በጣም ወሳኝ የሆነ የትሬዲንግ ስነ-ልቦና (Mindset) ፖስት ይዘንላችሁ እንመጣለን... ጠብቁን! 🔥 መልካም የትርፍ ቀን ይሁንላችሁ! 💸
1 636
12
Trading is not a Get Rich Quick' scheme. It’s a Get Rich with Discipline journey. 📈💡 ብዙ ጀማሪዎች ፎሬክስ ላይ ቶሎ ብር ለማግኘት ይቸኩላሉ፤ ነገ
Trading is not a Get Rich Quick' scheme. It’s a Get Rich with Discipline journey. 📈💡 ብዙ ጀማሪዎች ፎሬክስ ላይ ቶሎ ብር ለማግኘት ይቸኩላሉ፤ ነገር ግን እውነተኛው ትርፍ የሚመጣው ትዕግስት፣ ትክክለኛ ስነ-ልቦና (Mindset) እና Risk Management ሲኖርዎት ብቻ ነው! 📉 ዛሬ የተሳሳተ ትሬድ (Loss) አጋጥሞዎት ሊሆን ይችላል፣ ነገር ግን እውነተኛው ኪሳራ ተስፋ ቆርጦ ማቆም ነው! 🕯 ስህተትዎን ይገምግሙ፣ ስትራቴጂዎን ያስተካክሉ፣ እና በስርዓት (Discipline) ይቀጥሉ! እርስዎስ በዚህ ይስማማሉ? ከተስማሙ ከታች (🔥) ወይም (👍) ሪአክት በማድረግ ያሳውቁን! @Ethio_Coinn25✅
1 737
13
Trading is not a 'Get Rich Quick' scheme. It’s a 'Get Rich with Discipline' journey. 📈💡 ብዙ ጀማሪዎች ፎሬክስ ላይ ቶሎ ብር ለማግኘት ይቸኩላሉ፤
Trading is not a 'Get Rich Quick' scheme. It’s a 'Get Rich with Discipline' journey. 📈💡 ብዙ ጀማሪዎች ፎሬክስ ላይ ቶሎ ብር ለማግኘት ይቸኩላሉ፤ ነገር ግን እውነተኛው ትርፍ የሚመጣው ትዕግስት፣ ትክክለኛ ስነ-ልቦና (Mindset) እና Risk Management ሲኖርዎት ብቻ ነው! 📉 ዛሬ የተሳሳተ ትሬድ (Loss) አጋጥሞዎት ሊሆን ይችላል፣ ነገር ግን እውነተኛው ኪሳራ ተስፋ ቆርጦ ማቆም ነው! 📊 ስህተትዎን ይገምግሙ፣ ስትራቴጂዎን ያስተካክሉ፣ እና በስርዓት (Discipline) ይቀጥሉ! እርስዎስ በዚህ ይስማማሉ? ከተስማሙ ከታች (🔥) ወይም (👍) ሪአክት በማድረግ ያሳውቁን!
25
14
#Breaking_News ብሄራዊ ባንክ ባወጣው ማስጠንቀቂያ ማንኛውም Digital Asset መላላክ መግዛት በሱ መገበያየት ሆነ በተለያዩ Exchanges ማስቀመጥ የተከለከለ ነው ብሏል።በፊት p2p ብ
#Breaking_News ብሄራዊ ባንክ ባወጣው ማስጠንቀቂያ ማንኛውም Digital Asset መላላክ መግዛት በሱ መገበያየት ሆነ በተለያዩ Exchanges ማስቀመጥ የተከለከለ ነው ብሏል።በፊት p2p ብቻ የተከለከለ ሲሆን አሁን አንደነ ባንናንስ ያሉ exchanges መጠቀም እሱ ላይ የተለያዩ assets ማስቀመጥ ህገ ወጥ ተግባር ነው ሲል ትላንት ባወጣው መግለጫ አስገንዝቧል።ወደፊት ኢትዮጵያ ውስጥ Exchanges የመዘጋታቸው ነገር ከፍ እያለ መቷል ለዚህ ቻናል ቤተሰብ ጥንቃቄ አድርጉ በየትኛውም ሁኔታ ስልካቹ ሊፈተሽ ስለሚችል እነዚህ exchanges ፊት ለፊት አለመሆናቸውኝ አረጋግጡ ነገሩ በፊህ የሚቀጥል ከሆነ Trade ማድረግ ራሱ ሊቆም ይችላል።የቀረው ሀሳብ ከላይ ተያይዟል። ምን ትላላችሁ?
2 255
15
​🧠 መገመት አቁም! ቻርቱ ራሱ የሚነግርህን ቋንቋ አንብብ... ✅​አብዛኛው ሰው ትሬድ ሲያደርግ የሚጨነቀውና ገንዘቡን የሚያጣው ገበያውን ስለማያውቀው ሳይሆን፣ ቻርቱ ላይ የሚታየውን እንቅስቃሴ (P
​🧠 መገመት አቁም! ቻርቱ ራሱ የሚነግርህን ቋንቋ አንብብ... ✅​አብዛኛው ሰው ትሬድ ሲያደርግ የሚጨነቀውና ገንዘቡን የሚያጣው ገበያውን ስለማያውቀው ሳይሆን፣ ቻርቱ ላይ የሚታየውን እንቅስቃሴ (Price Action) በተረጋገጠ ህግ ማንበብ ስለሚከብደው ነው 👍​የገበያውን ምስጢር በአፍ መፍቻ ቋንቋህ (በአማርኛ) ፍንትው አድርጎ የሚያሳየው 8ቱ የPDF መጽሐፍት ጥቅል ይሄውልህ! ​🎯 ምን ይለውጥልሃል? ✅​ቻርቶችን ያለ ግራ መጋባት በእርግጠኝነት ታነባለህ። ​መቼ መግባት (Buy) እና መውጣት (Sell) እንዳለብህ በራስ መተማመን ትወስናለህ ​⚠️ ስለ ዋጋው (አስቸኳይ ማሳሰቢያ)፦ ዛሬ 8ቱንም PDF በ700 ብር ብቻ ታገኛለህ! ነገር ግን መጽሐፉን በየጊዜው በአዳዲስ የትሬዲንግ ስትራቴጂዎች ስለምናዘምነው ይህ የ700 ብር ቅናሽ በቅርቡ ያበቃል (ዋጋው በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራል) ​🤝 ያለስጋት ግዛ፦ አንብበኸው በ1 ወር ውስጥ ትሬዲንግህ ላይ ለውጥ ካላመጣ፣ ሙሉ ገንዘብህን እንመልሳለን! ​⏳ ዋጋው ከመጨመሩ በፊት አሁኑኑ የራስህ አድርግ 👇 📩 ለማዘዝ፦ @Ethio_Coinn25✅
2 508
16
https://vt.tiktok.com/ZSXjgHTej/
2 072
17
የዚህ ሳምንት ወሳኝ የገበያ ሁኔታዎች Good morning Traders! ☀️ ወደ ቻርቱ ከመግባታችሁ በፊት፣ የዚህን ሳምንት Economic Calendar (ኢኮኖሚያዊ ዜና) ማየት እንዳትረሱ። ገበያው
የዚህ ሳምንት ወሳኝ የገበያ ሁኔታዎች Good morning Traders! ☀️ ወደ ቻርቱ ከመግባታችሁ በፊት፣ የዚህን ሳምንት Economic Calendar (ኢኮኖሚያዊ ዜና) ማየት እንዳትረሱ። ገበያው ድንገት ሲንቀሳቀስ "ምን ተፈጠረ?" ከማለት፣ ቀድሞ መዘጋጀት ይሻላል። ⚠️ ማስታወሻ: ዛሬ ገበያው ትንሽ ቀርፋፋ (Slow) ሊሆን ይችላል። Setup ከሌለ በግድ አትግቡ። Stay safe & Protect your capital! 🛡️
2 167
18
ሳምንቱ እንዴት ነበር ? Fam Profit😎 Lose 🫡 Practice ❤️ Out of trading 👍
ሳምንቱ እንዴት ነበር ? Fam Profit😎 Lose 🫡 Practice ❤️ Out of trading 👍
2 274
19
የድካምህ ውጤት... 🏙 ​all those nights of backtesting finally paid off 🗿 🗿 ​እሁድ ጠዋት ስትነቃ ይህንን ምስል በጥንቃቄ ተመልከተው ዛሬ ሰዎች ያንተን ስኬት፣
የድካምህ ውጤት... 🏙 ​all those nights of backtesting finally paid off 🗿 🗿 ​እሁድ ጠዋት ስትነቃ ይህንን ምስል በጥንቃቄ ተመልከተው ዛሬ ሰዎች ያንተን ስኬት፣ ያንተን ትርፍ ወይም የምትደርስበትን ትልቅ ቦታ ብቻ ሊያዩ ይችላሉ ነገር ግን ከዚህ ውብ እይታ በስተጀርባ ያሉትን ስፍር ቁጥር የሌላቸውን ሌሊቶች የሚያውቀው አንተ ብቻ ነህ 😠 ​ሌሊቱን ሙሉ እንቅልፍ አጥተህ ቻርት ላይ የነበሩትን ሰዓታት... 😵‍💫​የገበያውን ታሪክ ወደ ኋላ እየመለስክ ስልትህን የሞከርክበትን (Backtesting) ድካም... 👍​ያለማንም አጋዥ እችለዋለሁ ብለህ ለራስህ የገባኸውን ቃል... ​ትሬዲንግ ዝም ብሎ በአጋጣሚ የሚገኝ እድል አይደለም፤ በጨለማ ውስጥ የምታፈስሰው ጥረት በብርሃን ላይ የሚከፈልበት ድንቅ ስራ ነው 🎖️ ዛሬ የምትደክመው ድካም ሁሉ ነገ ዋጋ አለው ​ዛሬ እሁድ ነው፤ አእምሮህን ለሳምንቱ አዲስ እቅድ አዘጋጅ ያሳለፍካቸው አስቸጋሪ ሌሊቶች ሁሉ ወደ ስኬት እየመሩህ እንደሆነ አትርሳ! 🚀 ​#AlphaTrades #SundayInspiration #Backtesting #ForexEthiopia
2 358
20
👑​ወጥነት (Consistency) ያሸንፋል! 🎯 🎖️​ቀስ እያለ በስልትና በስነ-ስርዓት የሚጓዝ ሰው፣ ቶሎ ለመድረስ ያለ እውቀት የሚሮጠውን ሰው ሁሌም ይቀድመዋል ​በትሬዲንግ ውስጥ በቀን 💵5
👑​ወጥነት (Consistency) ያሸንፋል! 🎯 🎖️​ቀስ እያለ በስልትና በስነ-ስርዓት የሚጓዝ ሰው፣ ቶሎ ለመድረስ ያለ እውቀት የሚሮጠውን ሰው ሁሌም ይቀድመዋል ​በትሬዲንግ ውስጥ በቀን 💵5 ዶላር ቋሚና ህጋዊ ትርፍ ማግኘት፣ በአንድ ቀን 💵100 አትርፎ በሳምንቱ አካውንቱን ሙሉ በሙሉ ከሚያጠፋ (Blow ከሚያደርግ) ሰው በብዙ እጥፍ የተሻለና ፕሮፌሽናል ነው ⛔️ ነገ እሁድ ነው፣ ለአዲስ ሳምንት እቅድ አውጡ! @Ethio_Coinn25✅
1 973