ET VPN & CRYPTO FX
🚀 ET FREE Your source for: ✅ Free Internet Files ✅ VPN Config Updates ✅️ Crypto News ✅ Airdrop hunting ✅ Market Updates Buy ads: https://telega.io/c/ETHfreecrypto Daily new updates ⚡ Join and stay updated!
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام ET VPN & CRYPTO FX
کانال ET VPN & CRYPTO FX (@ethfreecrypto) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 26 847 مشترک است و جایگاه 4 848 را در دسته فناوری و برنامهها و رتبه 1 271 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 26 847 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 26 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 223 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -70 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 8.61% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.87% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 2 313 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 771 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 11 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“🚀 ET FREE
Your source for:
✅ Free Internet Files
✅ VPN Config Updates
✅️ Crypto News
✅ Airdrop hunting
✅ Market Updates
Buy ads: https://telega.io/c/ETHfreecrypto
Daily new updates ⚡
Join and stay updated!”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 27 اوت, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامهها تبدیل کردهاند.
እንደዚ ነው በቃ ወይ ከፍተኛ አምጥተ ታሪክ ማስራት ወይ ዝቅተኛ አምጥተ ጉድ ማስባል ታያላችሁ ለዚ ሰው ትልቅ የስራ ዕድል ይፈጠርለታል 😁
የ 12ኛ ክፍል ውጤታችሁን ካያችሁ በኋላ ልታውቋቸው የሚገቡ 5 ነገሮች! 1,አልበርት አንስታይን፦በ16 ዓመቱ ወደ ዙሪክ ፖሊቴክኒክ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የተፈተነውን አጠቃላይ የመግቢያ ፈተና ወድቆ ነበር። ነገር ግን ያ ውድቀት ዓለምን የለወጠውን የአንጻራዊነት ሕግ (Relativity) ከመፍጠር አላገደውም። 2, ጃክ ማ ፦ የቻይናውን አገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ሁለት ጊዜ ሙሉ በሙሉ ወድቋል። ዛሬ ግን በቢሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር ባለቤት እና የዓለማችን ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ የሆነው የአሊባባ መሥራች ነው። 3,ቶማስ ኤዲሰን፦በተደጋጋሚ ጊዜ የተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ላይ በመድከሙና በመውደቁ ከትምህርት ቤት ተባሮ ነበር። እሱ ግን በውጤቱ ሳይወሰን የኤሌክትሪክ መብራትን ፈጥሮ ዓለምን አስደምሟል። 4,ሊዮ ቶልስቶይ፦ይሄ የዓለማችን ድንቅ ደራሲ፤ በካዛን ዩኒቨርሲቲ የተፈተነውን የኮርስ ፈተና ሙሉ በሙሉ ወድቆ መምህራኑ ምንም ዓይነት የመማር ችሎታ የለውም ብለው አሰናብተውት ነበር።። እርሱ ግን በሚለዮን ኮፒ የሸጡ መጽሐፎችን ፅፏል። 5,ማርክ ትዌይን፦ የ12 ዓመት ልጅ እያለ ትምህርት አቋርጦ የወጣው ይህ ደራሲ፤ በዓለም ላይ ካሉ ታላላቅ ጸሐፊዎች አንዱ በመሆን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ፈተና የሚፈተኑባቸውን ታዋቂ መጽሐፎች ፅፏል። እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት በትምህርት ቤት ፈተና ወድቀው ዛሬ ላይ ትልቅ ደረጃ ላይ የደረሱ ሳይንቲስቶችና ባለሀብቶች ናቸው።ስለዚህ እናንተም ውጤት ቢመጣላችሁም ባይመጣላችሁም በየቀኑ ራሳችሁን ለማሻሻል ጥረት አድርጉ፤አዳዲስ ክህሎቶችን ተማሩ፤ከምንም በላይ ደግሞ በውስጣችሁ ያለው ፍላጎት ላይ ያለማቋረጥ ስሩ።
ውጤት እንደተለቀቀ በፍጥነት ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል.➡️Share @daily_free_internet @daily_free_internet
የቴሌግራም ጥቅል ትገዙ እና ለሁሉም 𝘴𝘰𝘤𝘪𝘢𝘭 𝘮𝘦𝘥𝘪𝘢 (ለሁሉም 𝘢𝘱𝘱 ) መጠቀም ትቺላላቺሁ 🔥❒ 𝗔𝗣𝗣 ➠ 𝗛𝗧𝗧𝗣 𝗜𝗡𝗝𝗘𝗖𝗧𝗢𝗥 ❒ 𝗘𝗫𝗣𝗜𝗥𝗘𝗗 𝗗𝗔𝗧𝗘 ➠ 𝗔𝗨𝗚 𝟮𝟰 ❒ 𝗠𝗢𝗥𝗘 𝗙𝗜𝗟𝗘 𝗝𝗢𝗜𝗡 ➠ ⟬𝗩𝗜𝗣⟭
ለ 𝟯 ቀን ነዉ ለተሻለ SPEED 𝗙𝗶𝗹𝗲 መቀያየር አትርሱ!!
