cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

✍የሱና መድረሳ🌷

አላህ መልካም የሻለትን ሰው ሁሉ ድኑን ያሰገነዚበዋል

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
200
مشترکین
+124 ساعت
-27 روز
-330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailable
✍   አንደበቱ ጣፋጭ  ንግግሩ እውነት፣ ያስደስታል በጣም ልጅ ሲቦርቅ ከቤት። ሲኮላተፍ ሲስቅ  ሲራመድ ሲያወራ፣ ሲጫወት ሲያለቅስ  ሲተኛ ሲፈራ፣ አለም አይደል እንዴ  መኖር ከልጅ ጋራ!!??              Copy      
نمایش همه...
👍 1
የማትሰግድ ሴት ለትዳር አትሆንም ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። ✅ የማትሰግድ ሴት፦ ➲ከዝሙተኛ ➲ከሰራቂና ➲ከኸምር ጠጪ የበለጠ መጥፎ ናት። 📚‏جامع المسائل 4_142 ምክንያቱም ሶላት ያለመስገድ ከእስልምና የሚያስወጣ ኩፍር ሲሆን ዝሙት፣ ስርቆት፣ ኸምርና መሰል ወንጀሎች ግን አላህ ከሻ ከመጀመርያውኑ የሚምራቸው ካልሻ ደሞ የጥፋቱን ያክል የሚያስቀጡ እንጂ ኩፍር ደረጃ የሚደርሱ አይደሉም። Copy        .............⇣🌸🌹🌹🌸⇣...............
نمایش همه...
👑 ሀያዕ የኢማን መመዘኛ 👑

📚📚የሰለፍዮች መድረክ 📚📚 مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ኾኖ መልካም የሰራ ሰው فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً መልካም ኑሮን በእርግጥም እናኖረዋለን፡፡

https://t.me/+qnCP8nn8ad4yYjVk

👍 1
ቁርኣን የልብ ብርሀን ነው ጋበዝናችሁ📚
መልካም ለይል
t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2 t.me/Abdu_shikur_Abu_fewzan2
نمایش همه...
4_718947383269917623.mp35.38 MB
➣🌺ሰኞና ሀሙስን መፆም🌺 💎አቡ ሁረይራ [رضي الله عنه‌‎ ] እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ [صلى الله عليه وسلم] የሚከተለውን ብለዋል፡- 💎“የጀነት በሮች ሰኞና ሐሙስ ይከፈታሉ፡፡ ወንድሙ ጋር የተኳረፈ ሰው ብቻ ሲቀር ከአላህ ጋር ምንም ነገር ለማያጋራ እያንዳንዱ (የአላህ) ባሪያ ይቅርታ ይደረግለታል። “💎እነኝህ ሁለቱን እስኪታረቁ ድረስ አቆዩአቸው፡ ፡ 🌺እነኝህን ሁለቱን እስኪታረቁ ድረስ አቆዩአቸው፡፡ 💎እነኝህን ሁለቱን እስኪታረቁ ድረስ አቁዩአቸው፡፡” (በተደጋጋሚ) ሶስት ጊዜ ይባላል፡፡” በሌላ ሀድስ👇👇 وعن أَبي هريرة رضي الله عنه عن رسول الله صلى الله عليه وسلم قَالَ: ((تُعْرَضُ الأَعْمَالُ يَومَ الاثْنَيْنِ وَالخَمِيسِ، فَأُحِبُّ أنْ يُعْرَضَ عَمَلِي وَأنَا صَائِمٌ)) رواه الترمذي، 🌺አቢ ሁረይራ ባወሩት ሀዲስ ረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፦ 🌺«በሰኞ  እና በሀሙስ ቀናት  ስራዎች ወደ አላህ ይወጣሉ፣ እኔ ፆመኛ ሁኜ ስራዬ ወደ አላህ እንዲወጣ እወዳለሁ» ቲርሚዚይ ዘግበውታል። 🌺ኢንሻ አላህ ውዶች ነገን መፆም አንርሳ ካልቻልን ራሱ ሌሎችን እናስታውስ 🍒🍒🍒 «أدال على الخير كفاعله» أو كما قال رسول. «🌺ወደ ኸይር አመላካች ልክ እንደሰሪው ነው» ረሱል እንዳሉት። {ሙስሊም፣ ማሊክና አቡ ዳዉድ ዘግበውታል} 🌺ነገሰኞ ነው🌺 👇👇👇👇
نمایش همه...
ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ Channel ኢስላማዊ ሴቶችን በተመለከተ የሚቀርብበት ሲሆን በተጨማሪም፦ ☞ፈትዋዎች ☞ዳዕዋዎች ☞ግጥሞች ☞የፅሁፍ ትምህርቶች ☞ታሪኮች ☞ጥያቄና መልሶች

  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
🌺 እውነተኛ ወዳጆች ( ጓደኞች )         እንዲህ ናቸው!!
نمایش همه...
8.18 KB
መልእክት ለወንዶች (1).mp38.83 KB
#የምሽት_ስንቅ 2⃣1⃣6⃣ {قَالَ رَبِّ إِنِّي وَهَنَ الْعَظْمُ مِنِّي وَاشْتَعَلَ الرَّأْسُ شَيْبًا وَلَمْ أَكُن بِدُعَائِكَ رَبِّ شَقِيًّا} 🌹ልባችንን በቁርአን እናሳረፋት 🌱 📖 من سورة.مَرْيَم🍃 🎙القارئ.محمد المهنا☘☘ #ቁርአን_ብቻ_የሚለቀቅበት ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ 👉@quran_becha 👉@quran_becha 🌺#ሼር⤴️🍀#join⤴️ 🚫ሊንኩ እንዲቆረጥ አንፈቅድም።
نمایش همه...
فواتح سورة مريم.mp36.94 MB
Photo unavailable
ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ሐቅ እንደተነጠረ ንፁህ ወርቅ ነው፤ በተፈተነ ቁጥር ጥራቱ ይጨምራል። ባጢል ደግሞ እንደ አርቲፊሻል ወርቅ ነው፤ በተፈተነ ቁጥር ግድፈቱ ይጎላል።» 📚 ۞ الجواب الصحيح 【1/88】۞
نمایش همه...
Photo unavailable
ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ሐቅ እንደተነጠረ ንፁህ ወርቅ ነው፤ በተፈተነ ቁጥር ጥራቱ ይጨምራል። ባጢል ደግሞ እንደ አርቲፊሻል ወርቅ ነው፤ በተፈተነ ቁጥር ግድፈቱ ይጎላል።» 📚 ۞ الجواب الصحيح【1/8 *https://t.me/hooral_ayn*
نمایش همه...
Photo unavailable
ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ሐቅ እንደተነጠረ ንፁህ ወርቅ ነው፤ በተፈተነ ቁጥር ጥራቱ ይጨምራል። ባጢል ደግሞ እንደ አርቲፊሻል ወርቅ ነው፤ በተፈተነ ቁጥር ግድፈቱ ይጎላል።» 📚 ۞ الجواب الصحيح【1/8*
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.