fa
Feedback
Tech+Ethiopia

Tech+Ethiopia

رفتن به کانال در Telegram

⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Tech+Ethiopia

کانال Tech+Ethiopia (@techpluset) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 32 440 مشترک است و جایگاه 4 231 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 1 041 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 32 440 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 16 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -505 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -38 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 21.60% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 7.04% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 7 012 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 2 285 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 9 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 17 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

32 440
مشترکین
-3824 ساعت
-3077 روز
-50530 روز
آرشیو پست ها
P2P ተዘጋ 😂😂 መፍትሄ አለ አታስቡ መሸጥ መግዛት ከፈለጋችሁ DM @yitbareeek

MEpass ላይ ሰርታችሁ MEC 0.1 ብላይ ካላችሁ እየገዛሁ ነው dm @yitbareeek መስራት ያልጀመራችሁ አሰራሩ pin ያደረኩት ቪዲዮ አለ ጀምሩ invite እያደለጋችሁ በ 1 ሰው ከ 100 በ
MEpass ላይ ሰርታችሁ MEC 0.1 ብላይ ካላችሁ እየገዛሁ ነው dm @yitbareeek መስራት ያልጀመራችሁ አሰራሩ pin ያደረኩት ቪዲዮ አለ ጀምሩ invite እያደለጋችሁ በ 1 ሰው ከ 100 በላይ አግኙ

👁️ አይናችንን በመቃኘት ብቻ (Eye Scan) የአእምሮ በሽታዎችን ከዓመታት በፊት መለየት የሚያስችል አዲስ ቴክኖሎጂ! አብዛኛውን ጊዜ እንደ አልዛይመር እና ፓርኪንሰን የመሳሰሉ ከባድ የአእምሮ ነ
👁️ አይናችንን በመቃኘት ብቻ (Eye Scan) የአእምሮ በሽታዎችን ከዓመታት በፊት መለየት የሚያስችል አዲስ ቴክኖሎጂ! አብዛኛውን ጊዜ እንደ አልዛይመር እና ፓርኪንሰን የመሳሰሉ ከባድ የአእምሮ ነርቭ መበላሸት በሽታዎች የሚታወቁት፣ በታካሚው ላይ አካላዊ ምልክቶች በግልጽ መታየት ሲጀምሩ ነው። በዚህ ደረጃ ደግሞ በሽታውን ለመቆጣጠር አዳጋች ይሆናል። ነገር ግን በኳታር በሚገኘው(Weill Cornell Medicine) ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር ራያዝ ማሊክ ያዳበሩት አዲስ ቴክኖሎጂ ይህንን የህክምና አካሄድ ሙሉ በሙሉ የሚቀይር ነው። 🔬 ቴክኖሎጂው እንዴት ይሰራል? ይህ Corneal Confocal Microscopy (CCM)የተሰኘው እጅግ ረቂቅ ቴክኖሎጂ፣ የሰውን አይን የፊት ክፍል (ኮርኒያ) ከፍተኛ ጥራት ባለው ስካነር ይቀርጻል። በመቀጠልም በ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) አልጎሪዝሞች አማካኝነት ምስሎቹን በሰከንዶች ውስጥ በመተንተን፣ በአእምሯችን ውስጥ ሊከሰት የሚችለውን የነርቭ መጎዳት (Nerve damage) መጠን በፍጥነት እና በከፍተኛ ትክክለኛነት ያሰላል። 💡 የዚህ ፕሮፌሽናል ቴክኖሎጂ ትልቁ ፋይዳ፦ ቅድመ-ትንበያ AI እና የስካን ቴክኖሎጂው በመተባበር በሽታው ምንም አይነት አካላዊ ምልክት ከማሳየቱ ከዓመታት በፊት አስቀድሞ መለየት ይችላሉ። አካልን የማይጎዳ (Non-Invasive): ምርመራው መርፌ መውጋት ወይም ቀዶጥገና ሳያስፈልግ፣ በቀላሉ በአይን ቅኝት ብቻ የሚከናወን ዘመናዊ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ሂደት ነው። የመከላከያ ህክምና በሽታው ጉዳት ከማድረሱ በፊት አስቀድሞ ህክምና ለመጀመር ትልቅ እድል ይፈጥራል። ቴክኖሎጂ ስራን ማቅለል እና መረጃን ማቀበል ብቻ ሳይሆን፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይወት አስቀድሞ መታደግም ጭምር ነው! ይህ ነው የዘመናችን ቴክኖሎጂ ውበት! 🔄 ይህንን አስገራሚ እና ተስፋ ሰጪ የቴክኖሎጂ ግኝት ለወዳጅ ዘመድዎ እና ለስራ ባልደረቦችዎ አሁኑኑ Share 📤 በማድረግ መረጃውን ያካፍሉ! በየቀኑ አዳዲስ፣ የተረጋገጡ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ያድርጉ! 👇 👉 @techpluset 🚀 Have a good day

BREAKING: Conso is officially teaming up with OKX DEX 📱 Conso’s on-chain market data infrastructure is now fully integrated
+1
BREAKING: Conso is officially teaming up with OKX DEX 📱 Conso’s on-chain market data infrastructure is now fully integrated in Telegram groups, evolving from a long-term TON ecosystem builder and market data into a complete trading gateway for the TON ecosystem. 📱 https://x.com/Eyuel88/status/2054414125195788802

የቴክኖሎጂ አሸናፊዎች ሚስጥር! 📅 Day 100 🇪🇹 ከ Tech+Ethiopia 🇪🇹 👋 ሰላም የ Tech+Ethiopia ስማርት ቤተሰቦች! "ስማርትSharp) የመሆን ሚስጥር! በየቀኑ አዳዲስ
የቴክኖሎጂ አሸናፊዎች ሚስጥር! 📅 Day 100 🇪🇹 ከ Tech+Ethiopia 🇪🇹 👋 ሰላም የ Tech+Ethiopia ስማርት ቤተሰቦች! "ስማርትSharp) የመሆን ሚስጥር! በየቀኑ አዳዲስ AIዎች፣ አዳዲስ አፖች እና ክሪፕቶዎች ይፈጠራሉ። ይህን ሁሉ ተምሮ መጨረስ አይቻልም። በቴክኖሎጂው ዓለም ሁሌም አሸናፊ የሚያደርጋችሁ ግን አስተሳሰባችሁ (Mindset) ነው፦ 1. ተጠቃሚነትን ወደ ፈጣሪነት ቀይሩ አብዛኛው ሰው ስልኩን የሚጠቀመው ቪዲዮ በማየት (Scroll በማድረግ) ጊዜ ለማጥፋት ነው። እናንተ ግን ቴክኖሎጂውን ችግር መፍቻ፣ ገቢ ማመንጫ እና ሀሳባችሁን ለዓለም ማሳወቂያ መሳሪያ አድርጋችሁ ተጠቀሙበት! 2. ከለውጥ ጋር በፍጥነት ተላመዱ (Adaptability):"AI ስራዬን ይወስደዋል" ብላችሁ አትፍሩ። ከቴክኖሎጂ ጋር የሚጣላ ሰው ሁሌም ይሸነፋል። በምትኩ አዲሱን ቴክኖሎጂ ፈጥኖ ለመማር እና ለመጠቀም ብሩህ እና ሹል (Sharp)አእምሮ ይኑራችሁ። 3. መሳሪያው እናንተን አይቆጣጠራችሁ:ስልክ፣ AI እና ኢንተርኔት የእናንተ አገልጋዮች እንጂ ጌቶቻችሁ አይደሉም። እናንተ ናችሁ የምትቆጣጠሯቸው! የ 100 ቀናት የቴክኖሎጂ እና የክሪፕቶ ቻሌንጅ (Challenge) ዛሬ በተሳካ ሁኔታ አጠናቀናል! 🎉 ላለፉት 100 ቀናት ሳትሰለቹ አብራችሁኝ ስለተማራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ! ግን እንዳትሳሳቱ... መማራችንን በጭራሽ አናቆምም! 🚫 የ 100 ቀናት ጉዟችን ቢያበቃም፣ የ Tech+Ethiopia ራዕይ መቼም አያቆምም! የእኛ ብቸኛ እቅድ እናንተን በቴክኖሎጂው ዓለም እጅግ ብልህ (Smart) እና የነቃችሁ (Sharp)አድርጎ ማሳደግ ነው። ስለዚህ ከነገ ጀምሮ፦ * አዳዲስ እና ወሳኝ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን፣ * ስራን የሚያቀሉ አፕሊኬሽኖችን እና የ AI ሚስጥሮችን፣ * እንዲሁም የዲጂታል ዓለም እውቀቶችን ማጋራታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን! ለጓደኞቻችሁ Share 📤 and React አድርጉ 👉 @techpluset🚀

የሰውን ልጅ የሚመስሉ ሮቦቶች 📅 Day 99: 🤖የሰውን ልጅ የሚመስሉ ሮቦቶች (Humanoid Robots) ዘመን! 🚶‍♂️ 👋 ሰላም የ Tech+Ethiopia ስማርት ቤተሰቦች! 🤖 1. ሁማኖይ
የሰውን ልጅ የሚመስሉ ሮቦቶች 📅 Day 99: 🤖የሰውን ልጅ የሚመስሉ ሮቦቶች (Humanoid Robots) ዘመን! 🚶‍♂️ 👋 ሰላም የ Tech+Ethiopia ስማርት ቤተሰቦች! 🤖 1. ሁማኖይድ (Humanoid) ሮቦት ምንድነው? እስካሁን የምናውቃቸው ሮቦቶች ፋብሪካ ውስጥ መኪና የሚገጥሙ ወይም ከባድ እቃ የሚያነሱ ትላልቅ ማሽኖች ነበሩ። "ሁማኖይድ" ሮቦቶች ግን ልክ እንደ ሰው ሁለት እግር፣ ሁለት እጅ፣ እና ጣቶች ያሏቸው... የሰውን ልጅ አካላዊ እንቅስቃሴ ለመተካት እና እኛ በምንኖርበት አካባቢ በቀላሉ ለመንቀሳቀስ የተሰሩ ናቸው። 🧠 2. AI አእምሮ ሆኗቸዋል (The Brain meets the Body): ከዚህ በፊት ሮቦቶች የሚንቀሳቀሱት ሰው ኮድ (Code) ጽፎ ካዘዛቸው ብቻ ነበር። አሁን ግን እንደ ChatGPT ያሉ AIዎች የሮቦቶቹ አእምሮ ሆነዋል! ለምሳሌ Figure 01 የተባለው ሮቦት ከ OpenAI ጋር በመዋሃዱ፣ ሮቦቱ ልክ እንደ ሰው አይቶ፣ ሰምቶ፣ እና አስቦ ውሳኔ ይወስናል። ቡና ያፈላል፣ እቃ ያስተካክላል፣ ያወራል! 🏭 3. ታዋቂዎቹ ሮቦቶች እነማን ናቸው? Tesla Optimus: በኢሎን ማስክ እየተሰራ ያለው ይህ ሮቦት፣ ዋና አላማው አሰልቺ፣ ተደጋጋሚ እና አደገኛ የሆኑ የጉልበት ስራዎችን ከሰው ልጅ ትከሻ ላይ ማንሳት ነው። Boston Dynamics (Atlas):ይህ ሮቦት በጉልበቱ እና በአስገራሚ እንቅስቃሴው (እንደ ጅምናስቲክ መዝለል በመቻሉ) ይታወቃል። 🏠 4. መቼ ወደ ቤታችን ይገባሉ? ብዙ የቴክኖሎጂ አዋቂዎች እንደሚገምቱት በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ውስጥ፣ ልክ አሁን መኪና እንደምንገዛው ሁሉ... ቤት የሚያጸዳ፣ እቃ የሚገዛ፣ እና አረጋውያንን የሚንከባከብ የግል ሮቦት (Personal Robot) በየቤታችን ይኖረናል ተብሎ ይጠበቃል። AI አእምሮ (Brain) ሆኗል፣ ሮቦቲክስ ደግሞ አካል (Body) እየሆነው ነው። የሰው ልጅ ከባድ የጉልበት ስራዎችን ለሮቦቶች ሰጥቶ... በፈጠራ፣ በስነ-ጥበብ እና በማሰብ ላይ ብቻ የሚያተኩርበት ዘመን እውን እየሆነ ነው! ይህን ፖስት Share 📤 በማድረግ ቤተሰቦቻችንን አሳውቁ! 👉 @techpluset🚀

MEpass ላይ ሰርታችሁ MEC 0.1 ብላይ ካላችሁ እየገዛሁ ነው dm @yitbareeek መስራት ያልጀመራችሁ አሰራሩ pin ያደረኩት ቪዲዮ አለ ጀምሩ invite እያደለጋችሁ በ 1 ሰው ከ 100 በ
MEpass ላይ ሰርታችሁ MEC 0.1 ብላይ ካላችሁ እየገዛሁ ነው dm @yitbareeek መስራት ያልጀመራችሁ አሰራሩ pin ያደረኩት ቪዲዮ አለ ጀምሩ invite እያደለጋችሁ በ 1 ሰው ከ 100 በላይ አግኙ

📅 Day 98: 🧠 አእምሮን ከኮምፒውተር ጋር ማገናኘት — የ "Neuralink" (ኒውራሊንክ) አስገራሚ ቴክኖሎጂ! 💻 🇪🇹 ከ Tech+Ethiopia 🇪🇹 የ 100 ቀናት የቴክኖሎጂ ጉዟችን
📅 Day 98: 🧠 አእምሮን ከኮምፒውተር ጋር ማገናኘት — የ "Neuralink" (ኒውራሊንክ) አስገራሚ ቴክኖሎጂ! 💻 🇪🇹 ከ Tech+Ethiopia 🇪🇹 የ 100 ቀናት የቴክኖሎጂ ጉዟችንን ለመጨረስ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውናል! ትላንት ከምድራችን ወጣ ብለን ስለ UFOዎች አውርተን ነበር፤ ዛሬ ደግሞ ወደ ውስጣችን ተመልሰን የዘመናችንን እጅግ አስገራሚ ፈጠራ... የሰው ልጅ አእምሮን ከኮምፒውተር ጋር ስለሚያገናኘው ቴክኖሎጂ (Brain-Computer Interface - BCI)እንማራለን! 👇 🧠 1. ኒውራሊንክ (Neuralink) ምንድነው? በታዋቂው የቴክኖሎጂ ፈጣሪ በኢሎን ማስክ (Elon Musk) የተመሰረተው ይህ ኩባንያ፣ ከሰው ልጅ ፀጉር በብዙ እጥፍ የሚያንሱ እጅግ ረቂቅ የሆኑ ገመዶችን (ቺፕ) በሰው አእምሮ ውስጥ በመትከል አእምሯችንን ቀጥታ ከስልክ እና ከኮምፒውተር ጋር የሚያገናኝ ቴክኖሎጂ ነው። 🎮 2. አሁን የት ደርሷል? (ከምናብ ወደ እውን): ይህ ቴክኖሎጂ ፊልም መሆኑ ቀርቶ በተግባር እየሰራ ይገኛል! ከወራት በፊት ኒውራሊንክ የመጀመሪያውን ቺፕ ከአንገት በታች በሚሰቃይ አንድ ታካሚ አእምሮ ውስጥ በተሳካ ሁኔታ ተክሏል። አሁን ይህ ግለሰብ ምንም አይነት የሰውነት እንቅስቃሴ ሳያደርግ፣ በሀሳቡ ብቻ (Just by thinking)የኮምፒውተር ማውዝ (Mouse) በማንቀሳቀስ ቼዝ (Chess) እና የቪዲዮ ጌሞችን እየተጫወተ ይገኛል! 🚀 3. የነገው ራዕይ (Telepathy & AI Symbiosis): ቴሌፓቲ (Telepathy):ወደፊት ቴክኖሎጂው ሲያድግ፣ እኔ እና እናንተ ጽሁፍ መተየብ ወይም ድምፅ ማውጣት ሳያስፈልገን... በሀሳባችን ብቻ (ልክ እንደ ብሉቱዝ) መልእክት መላላክ እንችላለን። ከ AI ጋር መዋሃድ:ኢሎን ማስክ እንደሚለው "AI ከሰው ልጅ አእምሮ በብዙ እጥፍ እየፈጠነ ስለሆነ፣ ወደፊት ሰዎች በ AI እንዳይበለጡ እኛም የራሳችንን አእምሮ ከኮምፒውተር ጋር በማገናኘት ማፍጠን (Upgrade ማድረግ) አለብን!" 🏥 4. ትልቁ የህክምና ተስፋ: ከመዝናኛው እና ከ AIው ውጪ፣ ይህ ቴክኖሎጂ ማየት ለተሳናቸው ሰዎች እይታን ለመመለስ፣ እንዲሁም የነርቭ እና የአከርካሪ ጉዳት (Paralysis) ያለባቸው ሰዎች መልሰው መንቀሳቀስ እንዲችሉ ትልቅ የህክምና ተስፋ ይዞ መጥቷል። እስካሁን ቴክኖሎጂን የምንጠቀመው በእጃችን ስክሪን በመንካት እና በድምፃችን በማዘዝ ነበር። የወደፊቱ ቴክኖሎጂ ግን መሳሪያዎችን የምናዝዘው በአእምሯችን (በሀሳባችን) ብቻ ይሆናል! ይህን የነገውን ዓለም አስገራሚ ቴክኖሎጂ ዛሬውኑ ለጓደኞቻችሁ Share 📤 አድርጉላቸው! 👉 @techpluset🚀

photo content

Gunners Efuuuu Let’s cheers 🥂
Gunners Efuuuu Let’s cheers 🥂

🌺Happy Mother's Day y'all 🌸 @techpluset
🌺Happy Mother's Day y'all 🌸 @techpluset

🛸 ዩፎ (UFO) ወይስ ሌላ ሚስጥር? የሳይንስ እና የቴክኖሎጂ አዲስ አቅጣጫ በአየር ላይ! 👽 🇪🇹 ከ Tech+Ethiopia 🇪🇹 ባለፉት ቀናት በስፋት ስለ AI ስንማር ቆይተናል። ዛሬ ደግ
🛸 ዩፎ (UFO) ወይስ ሌላ ሚስጥር? የሳይንስ እና የቴክኖሎጂ አዲስ አቅጣጫ በአየር ላይ! 👽 🇪🇹 ከ Tech+Ethiopia 🇪🇹 ባለፉት ቀናት በስፋት ስለ AI ስንማር ቆይተናል። ዛሬ ደግሞ ከምድራችን ወጣ ብለን... ሳይንቲስቶችን እና የዓለም መንግስታትን እያነጋገረ ስላለው ምስጢራዊ ጉዳይ፣ ስለ ዩፎዎች (UFOs) እና የዘመናችን ቴክኖሎጂ በጉዳዩ ላይ እያመጣ ስላለው አስገራሚ ለውጥ እናወራለን! 👇 🛸 1. ስሙ ተቀይሯል (The Rebrand - UAP): እስካሁን "UFO" (Unidentified Flying Object) ወይም "የባዕድ ፍጡራን መንኮራኩር" እያልን ስንጠራው የነበረውን ጉዳይ፣ አሁን የሳይንስ እና ወታደራዊ ተቋማት UAP (Unidentified Anomalous Phenomena ያልታወቁ ያልተለመዱ ክስተቶች) ብለው ሰይመውታል። ትኩረታቸው ከ "ኤሊያን" (Aliens) ይልቅ፣ በአየር፣ በባህር እና በጠፈር ላይ ወደሚታዩት እና የፊዚክስ ህግጋትን ወደሚጥሱ ያልታወቁ እንቅስቃሴዎች ዞሯል። 🚨 2. መንግስታት ሚስጥሩን እያወጡ ነው የአሜሪካ መከላከያ (Pentagon) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የባህር ሀይል አብራሪዎች በራዳር የቀረጿቸውን ቪዲዮዎች ይፋ አድርጓል። እነዚህ ቪዲዮዎች የሚያሳዩት አንዳችም የሞተር ድምፅ ወይም ጭስ ሳያወጡ፣ ከሰው ልጅ የቴክኖሎጂ አቅም በላይ በሆነ ፍጥነት በአየር ላይ የሚምዘገዘጉ እና በሰከንዶች ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ጫማዎችን ወደ ታች የሚወርዱ አስገራሚ ነገሮችን ነው። 🚀 3. የ NASA እና የጠፈር ምርምር ውጥረት: የሰው ልጅ እንደ አርጤምስ (Artemis) ባሉ ፕሮግራሞች ወደ ጨረቃ እና ማርስ ሰፊ ጉዞ ለማድረግ እየተዘጋጀ ባለበት በዚህ ወቅት፣ የራሳችንን የምድር ሰማይ ደህንነት ማረጋገጥ ወሳኝ ሆኗል። ለዚህም ነው የጠፈር ምርምር ተቋሙ ናሳ (NASA) እነዚህን ያልታወቁ ክስተቶች በሳይንሳዊ መንገድ ለማጥናት የራሱን ልዩ የባለሙያዎች ቡድን ያቋቋመው። 🧠 4. የ AI ትልቁ ሚና (The Tech Solution): እነዚህን ምስጢራዊ ክስተቶች ለመፍታት አሁን ትልቁ መሳሪያ የሆነው አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ነው። AI በሳተላይት እና በራዳር የሚሰበሰቡ በሚሊዮን የሚቆጠሩ መረጃዎችን (Data) በመመርመር፣ የትኛው ተራ የአየር ንብረት ክስተት ወይም ድሮን እንደሆነ፣ እና የትኛው ደግሞ እውነተኛ "ያልታወቀ ቴክኖሎጂ" እንደሆነ እየለየ ይገኛል። አብዛኛዎቹ የ UFO (ወይም UAP) ሪፖርቶች ተራ ድሮኖች፣ የአየር ንብረት ሁኔታዎች ወይም ፊኛዎች ሆነው ቢገኙም፣ አሁንም በሳይንስ ሊብራሩ ያልቻሉ እና ከዘመናችን ቴክኖሎጂ የረቀቁ ጥቂት ምስጢሮች አሉ። ቴክኖሎጂ እያደገ ሲመጣ የዩኒቨርሳችንን ሚስጥሮችም አብረን እየፈታን እንሄዳለን! ይህን አጓጊ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ መረጃ ለጓደኞቻችሁ ዛሬውኑ Share 📤 አድርጉላቸው! 👉 @techpluset🚀

ይሄን Bot ተጠቅማችሁ ከ$5 እስከ $10 መስራት ትችላላችሁ በቀላሉ እዚ Bot ላይ ገንዘብ የምትሰሩባቸዉ መንገዶች 2 ናቸዉ የመጀመርያው የተለያዩ ነገሮችን ሰርች በማድሰግ ገንዘብ መስራት ትችላላች
ይሄን Bot ተጠቅማችሁ ከ$5 እስከ $10 መስራት ትችላላችሁ በቀላሉ እዚ Bot ላይ ገንዘብ የምትሰሩባቸዉ መንገዶች 2 ናቸዉ የመጀመርያው የተለያዩ ነገሮችን ሰርች በማድሰግ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ ሁለተኛው ደግሞ ሰዉ በመጋበዝ መስራት ትችላላችሁ በ1 ሰዉ እስከ $0.1 ድረስ ይሰጣችዋል "ያልጀመራቹ ጀምሩ" 👉 https://t.me/goodsearchabot?start=340226808

ቻይና በኤሌክትሪክ እና በነዳጅ የሚሰራውን አውሮፕላን በስኬት አበረረች። ይህ አውሮፕላን የመጀመሪያ በረራውን በኤሌክትሪክ እና በነዳጅ ጥምረት ያከናወነ ሲሆን ይህም የዓለም አቀፉን የአቪዬሽን ኢንዱስ
ቻይና በኤሌክትሪክ እና በነዳጅ የሚሰራውን አውሮፕላን በስኬት አበረረች። ይህ አውሮፕላን የመጀመሪያ በረራውን በኤሌክትሪክ እና በነዳጅ ጥምረት ያከናወነ ሲሆን ይህም የዓለም አቀፉን የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ስኬት ሆኖ ተመዝግቧል። ይህ እጅግ ዘመናዊ አውሮፕላን ሦስት ቶን የሚመዝን የመነሻ ክብደት ያለው ሲሆን እስከ 600 ኪሎ ግራም ጭነት የመሸከም ከፍተኛ አቅም አለው። በተጨማሪም በአንድ የበረራ ጉዞ እስከ 1 ሺህ ኪሎ ሜትር ርቀት የሚሸፍን ሲሆን ይህም በአሁኑ ወቅት በዓለም ላይ በሙከራ ላይ ካሉ በባትሪ ብቻ ከሚሰሩ መሰል አውሮፕላኖች ጋር ሲነጻጸር ረጅም ርቀት መጓዝ የሚችል ያደርገዋል። የኤሌክትሪክ እና የነዳጅ ኃይልን በአንድነት መጠቀሙ የበረራ ጊዜን ከማራዘሙ ባለፈ በከባድ ጭነትና በረጅም ርቀት ጉዞዎች ላይ የሚታየውን የኃይል እጥረት ስጋት ሙሉ በሙሉ የሚቀረፍ ይሆናል ተብሏል። የቻይናው ፒፕልስ ዴይሊ እንደዘገበው፣ አውሮፕላኑ እንደ ሄሊኮፕተር በቀጥታ ወደ ላይ መነሳትና ማረፍ የሚችል በመሆኑ ረጅም የመንደርደሪያ ሜዳ አያስፈልገውም፤ ይህም በትልልቅ ከተሞች ውስጥ የአየር ታክሲ አገልግሎትን ለማስፋፋትና ለከተማ ትራንስፖርት ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል። ቴክኖሎጂው ለአደጋ ጊዜ እርዳታ፣ ለሕክምና አገልግሎት፣ ለቱሪዝምና ለጭነት ማጓጓዣ ተስማሚ ሲሆን የካርቦን ልቀትንና የድምጽ ብክለትን በመቀነስ የአካባቢ ጥበቃን ታሳቢ ያደረገ ነው። ቻይና በአቪዬሽን ቴክኖሎጂ በፍጥነት እየገሰገሰች መሆኑን ያሳየው ይህ ፕሮጀክት የወደፊቱ የአየር ትራንስፖርት ይበልጥ ፈጣንና ዘመናዊ እንደሚሆን አመላካች ሆኗል። #HybridAircraft #China #FutureAviation Share @techpluset

ሰላም family👋 🤩ገራሚ እና አዳዲስ የ online ስራዎች የሚለቀቁበት አዲስ ቻናል ነው ዛሬ ማስተዋውቃቹ AB TECH ይባላል🔥🍸 🔥ማክሰኞ ማታ የ1000 ብር giveaway አዘጋጅተዋል �
ሰላም family👋 🤩ገራሚ እና አዳዲስ የ online ስራዎች የሚለቀቁበት አዲስ ቻናል ነው ዛሬ ማስተዋውቃቹ AB TECH ይባላል🔥🍸 🔥ማክሰኞ ማታ የ1000 ብር giveaway አዘጋጅተዋል 🎁 አሁንም እሁድ ማታ የ1000 ብር giveaway አለ🎉 ከናንተ ሚጠበቀው እዚ ቻናል join ብላቹ በቀን በትንሹ እስከ 1000 ብር መስራት ነው💵💵   👇Join Telegram channel 👇 https://t.me/+aIPzHAshMndiMTFk https://t.me/+aIPzHAshMndiMTFk https://t.me/+aIPzHAshMndiMTFk https://t.me/+aIPzHAshMndiMTFk https://t.me/+aIPzHAshMndiMTFk

TAKA ሞክሩት spin አድርጋችሁ cash out lay ከደረሳችሁ በ ብር ወጪ መደረግ ይችላል #Taka >> https://os8.me/MANJKA
TAKA ሞክሩት spin አድርጋችሁ cash out lay ከደረሳችሁ በ ብር ወጪ መደረግ ይችላል #Taka >> https://os8.me/MANJKA

🤖Claude Ai 📌 is finally in Ethiopia 🔥❤️ 🟢እሄ ካልሰራላቹ ከስር ለAndriod👩‍💻 ለiPhone🤍 ማውረጃ Link🔗 አስቀምጨላችዋለው 🟢ለAndriod👩‍💻 : https://play.google.com/store/apps/details?id=com.anthropic.claude&pcampaignid=web_share 🟢ለiPhone🫰 : https://apps.apple.com/us/app/claude-by-anthropic/id6473753684 ከጠቀማችሁ 👍❤️

በ AI ምክንያት ከፍተኛ አደጋ (ስጋት) ላይ ያሉ ስራዎች የትኞቹ ናቸው? 📉 Day 96: 🚨 ስራችሁ ኮምፒውተር ላይ ተቀምጦ፣ ተደጋጋሚ (Routine) የሆነ የዲጂታል መረጃን ማቀነባበር ከሆነ..
በ AI ምክንያት ከፍተኛ አደጋ (ስጋት) ላይ ያሉ ስራዎች የትኞቹ ናቸው? 📉 Day 96: 🚨 ስራችሁ ኮምፒውተር ላይ ተቀምጦ፣ ተደጋጋሚ (Routine) የሆነ የዲጂታል መረጃን ማቀነባበር ከሆነ... AI ከእናንተ በተሻለ ፍጥነት እና ርካሽ ዋጋ ሊሰራው ይችላል!"👇 ⚠️ 1. የዳታ ማስገባት እና ቀላል መዝገብ አያያዝ (Data Entry & Basic Bookkeeping): መረጃዎችን ከወረቀት ወደ ኤክሴል (Excel) መገልበጥ ወይም ደረሰኞችን መመዝገብ ከዚህ በኋላ የሰው ሀይል አይፈልግም። አሁን ያሉት AIዎች (እንደ Claude) በሺዎች የሚቆጠሩ የ PDF ገጾችን እና ደረሰኞችን በሰከንዶች አንብበው፣ አደራጅተው እና አስልተው ማስቀመጥ ይችላሉ። ⚠️ 2. የደንበኞች አገልግሎት (Basic Customer Service / Call Centers): ፓስዎርድ ረሳሁ እቃዬ የት ደረሰ?" ወይም "አገልግሎት አልሰራ አለኝ" ለሚሉ ተደጋጋሚ የደንበኞች ጥያቄ ሰውን ቀጥሮ ማሰራት አብቅቷል። ኩባንያዎች አሁን 24 ሰዓት ያለ እረፍት፣ በሁሉም ቋንቋዎች (በድምፅም ጭምር) ከሰው በማይለይ ትህትና የሚያወሩ የ AI ወኪሎችን (AI Agents) እየተጠቀሙ ነው። ⚠️ 3. መለስተኛ የጽሁፍ ትርጉም እና ኮፒራይቲንግ (Basic Translation & Copywriting): ከአንድ ቋንቋ ወደ ሌላ ቋንቋ ጽሁፎችን መተርጎም፣ ወይም አጫጭር የብሎግ ጽሁፎችን መጻፍ ብቻውን እንደ ሙያ መቀጠሉ አደጋ ላይ ነው። AI በሰከንዶች ውስጥ የተስተካከለ ሰዋሰው ያለው ጽሁፍ መጻፍ ስለሚችል፣ የትርጉም ስራዎች እና መደበኛ ጽሁፎች ሙሉ በሙሉ ወደ AI እጅ እየገቡ ነው። ⚠️ 4.(Entry-level Coders/Testers):ኮዲንግ (Coding) ከተማርኩ ስራ አላጣም" የሚለው አባባል አሁን እየተቀየረ ነው። እንደ GitHub Copilot ያሉት AIዎች ለሲስተም የሚሆኑ መሰረታዊ ኮዶችን ራሳቸው ይጽፋሉ፣ ስህተቶችንም (Bugs) ፈልገው ያርማሉ። ስለዚህ ጀማሪ ፕሮግራም አድራጊዎች (Junior Developers) ስራ ለማግኘት እጅግ ፈታኝ እየሆነባቸው ነው። ⚠️ 5. መደበኛ የግራፊክስ ዲዛይን (Basic Graphic Design): ቀላል ሎጎዎችን፣ የሶሻል ሚዲያ ፖስተሮችን ወይም የጀርባ ምስሎችን (Backgrounds) ለማስወገድ የግራፊክስ ባለሙያ መፈለግ ቀርቷል። እንደ Canva AI እና Midjourney ያሉት መሳሪያዎች ማንም ሰው የራሱን ዲዛይን በነጻ እንዲሰራ አስችለውታል። ስራችሁ ከላይ በተጠቀሱት ዘርፎች ውስጥ ከሆነ መደናገጥ አያስፈልግም፤ ነገር ግን ማደግ (Upskill ማድረግ)ግዴታ ነው! ከ "አድራጊነት" ወደ "አስተዳዳሪነት" መሸጋገር አለባችሁ። ለምሳሌ፦ ተራ ጽሁፍ ተርጓሚ ከመሆን፣ የ AIን ጽሁፍ አርትኦት (Edit) የሚያደርግ እና ስትራቴጂ የሚያወጣ ባለሙያ መሆን! ለስራ ባልደረቦቻችሁ ዛሬውኑ Share 📤 በማድረግ እንዲነቃቁ አድርጓቸው! 👉 @techpluset🚀

Repost from Tech+Ethiopia
MEpass ላይ ሰርታችሁ MEC 0.1 ብላይ ካላችሁ እየገዛሁ ነው dm @yitbareeek መስራት ያልጀመራችሁ አሰራሩ pin ያደረኩት ቪዲዮ አለ ጀምሩ invite እያደለጋችሁ በ 1 ሰው ከ 100 በ
MEpass ላይ ሰርታችሁ MEC 0.1 ብላይ ካላችሁ እየገዛሁ ነው dm @yitbareeek መስራት ያልጀመራችሁ አሰራሩ pin ያደረኩት ቪዲዮ አለ ጀምሩ invite እያደለጋችሁ በ 1 ሰው ከ 100 በላይ አግኙ