fa
Feedback
Tech+Ethiopia

Tech+Ethiopia

رفتن به کانال در Telegram

⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Tech+Ethiopia

کانال Tech+Ethiopia (@techpluset) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 31 689 مشترک است و جایگاه 4 158 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 1 072 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 31 689 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 22 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -558 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -27 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 19.94% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.48% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 6 324 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 2 055 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 11 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 23 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

31 689
مشترکین
-2724 ساعت
-1567 روز
-55830 روز
آرشیو پست ها
አውሮፕላንን መብረቅ ለምን አይጎዳውም? በየአመቱ እያንዳንዱ አውሮፕላን ቢያንስ አንድ ጊዜ በመብረቅ ይመታል። ነገር ግን ተጓዦችም ሆኑ ውስጣዊ ሲስተሞች ምንም አይሆኑም። ሚስጥሩ Faraday Cage
አውሮፕላንን መብረቅ ለምን አይጎዳውም? በየአመቱ እያንዳንዱ አውሮፕላን ቢያንስ አንድ ጊዜ በመብረቅ ይመታል። ነገር ግን ተጓዦችም ሆኑ ውስጣዊ ሲስተሞች ምንም አይሆኑም። ሚስጥሩ Faraday Cage የሚባለው የ Physics ህግ ነው። የአውሮፕላኑ ውጫዊ አካል ከ Aluminum የተሰራ ስለሆነ፣ መብረቅ ሲመታው Electric charge ወደ ውስጥ ሳይገባ በውጭኛው ገፅታ ላይ ብቻ ተሰራጭቶ በክንፉ ወይም በጅራቱ በኩል ይወጣል። በዚህም ውስጣዊ ክፍሉ ሙሉ በሙሉ ይጠበቃል። ይህ Faraday Cage ቴክኖሎጂ Data centers እና Microwave ውስጥም አላስፈላጊ ሞገድን ለመከላከል በስፋት ጥቅም ላይ ይውላል። 👇 ይህንን መረጃ ለሌሎችም Share አድርጉላቸው! 📲 👉 @techpluset

$8 እየተሸጠ ነው 1 MEC 10 ሰው invite በማድረግ $8 ማግኘት ትችላላችሁ እንደት ?? ሙሉአሰራሩ የ 5 ደቂቃ ቪድዮ ሰርቻለሁ ከታች ያለውን ቪደዮ ተመልከቱ 👇👇

Fayda ያላስተሳሰራችሁ All banks link https://id.et/connect

በ WordPress ላይ WP2Shell የተባለ አዲስ የ Security ክፍተት ተገኝቶ Hackers በስፋት ጥቃት እያደረሱበት ይገኛል። ይህ ክፍተት Hackers ያለ ምንም Password ወደ Websi
በ WordPress ላይ WP2Shell የተባለ አዲስ የ Security ክፍተት ተገኝቶ Hackers በስፋት ጥቃት እያደረሱበት ይገኛል። ይህ ክፍተት Hackers ያለ ምንም Password ወደ Website በመግባት የፈለጉትን ኮድ እንዲያዘዙ የሚያስችል አደገኛ ክፍተት ነው። መፍትሄው 🛠፦ Website ያላችሁ አሁኑኑ ወደ አዲሱ Version Update አድርጉ! በተጨማሪም የምትጠቀሟቸውን Plugins እና Themes ማዘመናችሁን አረጋግጡ። 👇 Website ያላችሁ ጓደኞቻችሁ ይህ አደጋ ከመድረሱ በፊት መረጃው እንዲደርሳቸው Share አድርጉላቸው! 📲 @techpluset

🚨 ቻይና በአዲስ የኢንተርኔት ፍጥነት የዓለምን ሪከርድ ሰበረች! (51.3 Tbps) 🤯 51.3 Tbps ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታውቃላችሁ? በአንድ ሰከንድ ውስጥ ብቻ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ባ
🚨 ቻይና በአዲስ የኢንተርኔት ፍጥነት የዓለምን ሪከርድ ሰበረች! (51.3 Tbps) 🤯 51.3 Tbps ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታውቃላችሁ? በአንድ ሰከንድ ውስጥ ብቻ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ባለከፍተኛ ጥራት (4K) ፊልሞችን Download አድርጎ መጨረስ ማለት ነው! አስቡት... አውርድ ብላችሁ Click ስታደርጉት አብሮ ያልቃል። 😂 ወደ እኛ ሀገር ስንመጣ ደግሞ... ቻይና በዚህ አስገራሚ ፍጥነት አለምን ስታስገርም፣ እኛ ቴሌግራም ላይ የተላከልንን ፎቶ ለማየት ክብ እየሰራ ሲሽከረከር ስቃያችንን እያየን "ፍርዬ (ኢትዮ ቴሌኮም) ተይ በዳይኖሰር ጊዜ አታኑሪን!!" እያልን እንገኛለን። በስልካችሁ ብቻ ዶላር የምትሰሩበትን App MEpass እስካሁን ካልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ! የአንድ MEC ኮይን ዋጋ $8.5 ደርሷል። ✅ 10 ሰው በሊንካችሁ ስትጋብዙ 1 MEC ($8.5) ታገኛላችሁ። 100% ይሰራል እኔ እየሰራሁበት ነው ✅ 10 ሰው እስኪሞላ ሳትጠብቁ፣ 1 ሰው ብቻ ብትጋብዙም ያገኛችሁትን ክፍያ ወዲያውኑ ማውጣት ትችላላችሁ! 🚀 እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ የሚያሳይ ቪዲዮ ከላይ ፒን ተደርጓል። App link 👇 👉 @techpluset

የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ በምን ቴክኖሎጂ እየታገዘ እንደሆነ ታውቃላችሁ? ⚽️ ተራ የኳስ ጨዋታ ብቻ አይምሰላችሁ፤ ሜዳው በ AI (አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ) ተሞልቷል! ጥቂቶቹን እንመልከት፦ ⚽️ ስማር
የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ በምን ቴክኖሎጂ እየታገዘ እንደሆነ ታውቃላችሁ? ⚽️ ተራ የኳስ ጨዋታ ብቻ አይምሰላችሁ፤ ሜዳው በ AI (አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ) ተሞልቷል! ጥቂቶቹን እንመልከት፦ ⚽️ ስማርት ኳስ: ኳሷ ውስጥ ማይክሮ-ቺፕ ተገጥሟል። በሰከንድ 500 ጊዜ መረጃን ለኮምፒውተር ይልካል። (ኳሷ መስመር ማለፏን እና ማን እንደነካት በቅፅበት ይታወቃል!) 🤖 AI ዳኝነት በስታዲየሙ ጣሪያ ያሉ 12 ካሜራዎች የእያንዳንዱን ተጫዋች 29 የሰውነት ክፍሎች ይከታተላሉ። ኦፍሳይድ መግባቱን AI በራሱ አውቆ በ3D ያሳያል። 📱 በስልክ : ደጋፊዎች ስታዲየም ውስጥ ስልካቸውን ሜዳው ላይ በመጠቆም ብቻ፣ የተጫዋቾችን ፍጥነት እና የጨዋታውን ዳታ ቀጥታ (Live) ስክሪናቸው ላይ ያያሉ። 👇 ቴክኖሎጂው የእግር ኳስን ውበት አበላሸው ወይስ አዘመነው? አስተያየት መስጫው ላይ እንወያይ! 📲 Share to your friends 👉 @techpluset

Repost from Tech+Ethiopia
$8 እየተሸጠ ነው 1 MEC 10 ሰው invite በማድረግ $8 ማግኘት ትችላላችሁ እንደት ?? ሙሉአሰራሩ የ 5 ደቂቃ ቪድዮ ሰርቻለሁ ከታች ያለውን ቪደዮ ተመልከቱ 👇👇

🔥 ALL P2P BOT 🔥 📱USDT ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ፈጣን፣ ቀላል እና ዘመናዊ መንገድ እየፈለጉ ነው⁉️ እንጊድያውስ ALL P2P BOT እኔ አለው ይላቹሀል 🎉 ✔️ ALL P2P BOT �
+1
🔥 ALL P2P BOT 🔥 📱USDT ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ፈጣን፣ ቀላል እና ዘመናዊ መንገድ እየፈለጉ ነው⁉️      እንጊድያውስ ALL P2P BOT እኔ አለው ይላቹሀል 🎉 ✔️ ALL P2P BOT 📱Telegram ላይ የሚሰራ ዘመናዊ P2P የግብይት መድረክ ሲሆን ገዢዎችን እና ሻጮችን በቀላሉ ያገናኛል🔗 ፈጣን የUSDT ግዢ እና ሽያጭ ቀላል እና ለሁሉም ተጠቃሚ ምቹ አጠቃቀም 24 ሰዓት / 7 ቀን ተደራሽነት ግልጽ እና የተደራጀ የግብይት ሂደት ዘመናዊ የTelegram Bot ቴክኖሎጂን ያካተት 👀እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ ደንንቶ ተጠበቆ በቀልጣፍ እና በታመኝን ተስተናግደው ህይወቶን አይቀሉም💵🤌     All P2P ሁሌም ታማኝ አሁን $ ባይኖራቹህም ለወደፊት ይጠቅማቹሀል ተቀላቀሉ😎   🔥👇 👇🔥
🔗platform Link:  https://t.me/Allp2pbot  💻More info:  http://allp2p.com 📱Telegram Channel: https://t.me/AllP2POfficial1 📱Telegram Group: https://t.me/allp2p_official

🚨 አለም በቴክኖሎጂ የት ደርሳለች? እኛስ የት ነን? 😅 አለም በቴክኖሎጂ ማመን ወደሚያቅት ደረጃ ደርሷል! ጥቂቶቹን እንመልከት፦ 🚗 BMW: አዲሱን X5 መኪና በ5 አይነት ሀይል (በነዳጅ፣ በና
🚨 አለም በቴክኖሎጂ የት ደርሳለች? እኛስ የት ነን? 😅 አለም በቴክኖሎጂ ማመን ወደሚያቅት ደረጃ ደርሷል! ጥቂቶቹን እንመልከት፦ 🚗 BMW: አዲሱን X5 መኪና በ5 አይነት ሀይል (በነዳጅ፣ በናፍጣ፣ በኤሌክትሪክ፣ በሀይብሪድ እና በሀይድሮጂን) እንዲሰራ አድርጎ አቀረበ። 🌐 ቻይና: በሰከንድ 51Tbs የሚጓዝ እጅግ ፈጣን ኢንተርኔት አምጥታለች። 🛡 አሜሪካ እና እስራኤል: ከሰማይ የሚመጣን ጥቃት የሚመክት ግዙፍ የሌዘር ጋሻ (Dome) ሰርተዋል። 😂 የእኛ ሀገር እውነታ፦ ይሄ ሁሉ የቴክኖሎጂ ታምር በአለም ላይ እየተሰራ፣ እኛ ግን ቴሌግራም ላይ የተላከልንን አንድ ፎቶ ዳውንሎድ አድርገን ለማየት 5 ደቂቃ እስኪከፍትልን እንጠብቃለን! 😭 👇 የዛሬው የኢንተርኔት ፍጥነታችሁስ እንዴት ነው? አስተያየት መስጫው ላይ እየሳቅን እንወያይ! 📲 Share @techpluset

🚨 የአስር አመት እስራትን በአምስት ደቂቃ ውስጥ የሚያስጨርሰው አዲሱ የቴክኖሎጂ ሀሳብ! 🧠 (አስደንጋጭ መግቢያ)፦ ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ተፈርዶባቸው ለዓመታት እስር ቤት ከሚንገላቱ፣ ማረሚያ ቤት
+1
🚨 የአስር አመት እስራትን በአምስት ደቂቃ ውስጥ የሚያስጨርሰው አዲሱ የቴክኖሎጂ ሀሳብ! 🧠 (አስደንጋጭ መግቢያ)፦ ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ተፈርዶባቸው ለዓመታት እስር ቤት ከሚንገላቱ፣ ማረሚያ ቤት ሳይገቡ በአምስት ደቂቃ ውስጥ ተፀፅተው እና ታርመው ወደ ማህበረሰቡ ቢቀላቀሉስ? (ሚስጥሩ)፦ 'ኮግኒፋይ' (Cognify) የተባለ እጅግ አስገራሚ አዲስ የሳይንስ ሀሳብ ይፋ ሆኗል። ይህ ቴክኖሎጂ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን በመጠቀም፣ ወንጀለኞች ያጠፉትን ጥፋት እና በሌሎች ላይ ያደረሱትን ጉዳት ልክ እውን እንደሆነ አድርገው በአዕምሯቸው እንዲያዩት ያደርጋል። በዚህም በደቂቃዎች ውስጥ የዓመታት የስነ-ልቦና ለውጥ እና ጥልቅ ፀፀት እንዲሰማቸው አድርጎ አዲስ ሰው ይፈጥራቸዋል ተብሎ ይታሰባል። (ተግባራዊ እይታ 🛠)፦ ይህ ስርዓት እስካሁን በየትኛውም ሀገር መንግስት ተግባራዊ አልተደረገም፤ ገና በሀሳብ ደረጃ ያለ ነው። ነገር ግን ይህ የሚያሳየን የሰው ልጅ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን በመጠቀም ከስልክ እና ከኮምፒውተር አልፎ፣ የሰውን ልጅ ስሜት እና ትውስታ (ሚሞሪ) እስከመቀየር እየደረሰ መሆኑን ነው። 👇 እናንተስ ይህ ቴክኖሎጂ እውን ቢሆን ትደግፋላችሁ ወይስ የሰውን አዕምሮ መቆጣጠር አደገኛ ነው ብላችሁ ትቃወማላችሁ? ሀሳባችሁን አስተያየት መስጫው ላይ ፃፉልኝ! ይህንን አስገራሚ መረጃ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ! 📲 Join @techpluset

⚡ Qualcomm አዲስ Snapdragon ቴክኖሎጂ እያመጣ ነው! 📱 Qualcomm በቀጣይ smart phone processer ላይ የተሻለ አፈጻጸም፣ የAI ችሎታ እና የኃይል ቁጠባ ለማምጣት እየሰራ
⚡ Qualcomm አዲስ Snapdragon ቴክኖሎጂ እያመጣ ነው! 📱 Qualcomm በቀጣይ smart phone processer ላይ የተሻለ አፈጻጸም፣ የAI ችሎታ እና የኃይል ቁጠባ ለማምጣት እየሰራ ነው። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄  @techpluset 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @techpluset

📱🔥 iPhone አዲስ ዘመን ሊጀምር ነው! Apple በሚቀጥለው የiPhone generation ላይ የተሻሻሉ የAI feuther፣ Strong አፈጻጸም እና የተሻለ ካሜራ ቴክኖሎጂ ለማምጣት አና የተ
📱🔥 iPhone አዲስ ዘመን ሊጀምር ነው! Apple በሚቀጥለው የiPhone generation ላይ የተሻሻሉ የAI feuther፣ Strong አፈጻጸም እና የተሻለ ካሜራ ቴክኖሎጂ ለማምጣት አና የተሻለ battrey እየሰራ ነው። 👇 እናንተስ የምትመርጡት ምንደነው? 🍎 iPhone ወይስ 🤖 Android? Comment ላይ 👇 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄  @techpluset 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @techpluset

𝐖𝐀𝐇𝐃𝐀 𝐀𝐏𝐏 🫴 ስልካችሁን በመጠቀም ብቻ ከ$5-$20 በትንሹ መስራት የምችሉበት ገራሚ Application ⭕ 𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐭𝐚𝐬𝐤 በመስራት ⭕ 𝐩𝐚𝐫𝐭𝐲(𝐦𝐢𝐜
𝐖𝐀𝐇𝐃𝐀 𝐀𝐏𝐏 🫴 ስልካችሁን በመጠቀም ብቻ ከ$5-$20 በትንሹ መስራት የምችሉበት ገራሚ Application ⭕ 𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐭𝐚𝐬𝐤 በመስራት ⭕ 𝐩𝐚𝐫𝐭𝐲(𝐦𝐢𝐜) በመግባት ⭕ 𝐠𝐚𝐦𝐞 በመቻወት ⭕ ሰው በ መጋበዝ አና ልክ አንደገባችሁ ማድረግ ያለባችሁ ነገር 𝐅𝐀𝐂𝐄 𝐕𝐈𝐑𝐈𝐅𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ማድረግ ነው። የሰራቹበትንም ገንዘብ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐛𝐢𝐫𝐫,𝐂𝐛𝐞, 𝐀𝐰𝐚𝐬𝐡, 𝐁𝐨𝐚 በ dollar ደግም 𝐁𝐢𝐧𝐚𝐧𝐜𝐞 ወይም ደግሞ በ ፈለጋችሁ curency system መቀበል ትችላላችሁ። 🛑ልክ አንደገባችሁ 𝟒.𝟓𝐃𝐎𝐋𝐋𝐀𝐑 ይሰጣቹአል 𝟓𝐃𝐎𝐋𝐋𝐀𝐑 ሲሞላ 𝐖𝐈𝐓𝐇𝐃𝐑𝐀𝐖 ማድረግ ነው። አና ዋናው ነገር ምንደነው አንዴት ነው ገንዘብ ምንሰራው step by step ላሳያችሁ 🔹𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐭𝐚𝐬𝐤 ይህ ማለት አዛ ላይ የሚገኙትን task ሰርታችሁ TICKET ታገኛላችሁ ማለት ነው። ለምሳሌ chat in a room ይህ ማለት የ አንድ ሰው party ላይ ገብታችሁ chat ስታደርጉ ይሰጣቹአል ማለት ነው። ቀን በ ቀን አንዲ አያደረጋችሁ TICKET ታገኛላችሁ። 🔹𝐩𝐚𝐫𝐭𝐲(𝐦𝐢𝐜) ለ 10 ደቂቃ mic on አርጋችሁ አንድ party ላይ ብትቀመጡ TICKET ይሰጣል ማለት ነው ። ሌላኛው አዢው party lay mic on በ ማድረግ በ ቀን አስከ 5000 crystal ወይም ደሞ 0.5$ ማለት ነው ይህ ማለት ለ 20 ቀን ወትራችሁ ከሰራችሁ 100,000 crystal ወይም 10$ ማለት ነው ወይም ደሞ ለ 10 ቀን ወትራችሁ ብትሠሩ 5$ ማለት ነው። ይህንን application ከታች ባለው link download አድርጋችሁ መጀመር ትችላላችሁ። ካልገባችሁ ደሞ በ ቀጣይ post video አለከላቹአለው። 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 𝐀𝐏𝐏👉👉👉 https://os8.me/jFKYmj @techpluset @techpluset

ቃል በገባነው መሰረት 🫡 40 ከ ገባ ብለን ነበር አሳክተነዋል 🙌 👇 ለ 𝐈𝐍𝐒𝐓𝐀𝐆𝐑𝐀𝐌 ተጠቃሚዎች ስልካችሁ ላይ ሊኖር የሚገባ አንድ ገራሚ 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ል
ቃል በገባነው መሰረት 🫡 40 ከ ገባ ብለን ነበር አሳክተነዋል 🙌 👇 ለ 𝐈𝐍𝐒𝐓𝐀𝐆𝐑𝐀𝐌 ተጠቃሚዎች ስልካችሁ ላይ ሊኖር የሚገባ አንድ ገራሚ 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ልጠቁማችሁ የዚ 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ስም 𝐓𝐎𝐏 𝐅𝐎𝐋𝐋𝐎𝐖 𝐓𝐀𝐆𝐒 ይባላል ጥቅሙም ለ 𝐈𝐍𝐒𝐓𝐀𝐆𝐑𝐀𝐌 አካዉንታችሁ ያለምንም ክፍያ 𝐅𝐎𝐋𝐋𝐎𝐖𝐄𝐑 መጨመር እንድችሉ የሚያደርጋችሁ 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ነዉ ለአጠቃቀምም በጣም ቀላል ሲሆን ወደ 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 እንደገባችሁ 𝐈𝐍𝐒𝐓𝐀𝐆𝐑𝐀𝐌 𝐔𝐒𝐄𝐑𝐍𝐀𝐌𝐄 እና 𝐈𝐍𝐒𝐓𝐀𝐆𝐑𝐀𝐌 𝐏𝐀𝐒𝐒𝐖𝐎𝐑𝐃 እንድታስገቡ ይጠይቃችዋል ታስገቡለታላችሁ ከዛ ከላይ 𝐀𝐍𝐓𝐈 𝐁𝐀𝐍 የሚል አለ እሱ እናተ ጋር 𝐎𝐅𝐅 ከሆነ 𝐎𝐍 ታረጋላችሁ ካላበራችሁ account ban ይሆናል እና ከታች 𝐒𝐓𝐀𝐑𝐓 የሚል አለ እሱን ትነኩታላችሁ ከዛ በራሱ መቁጠር ይጀምራል በየ መሀሉ እየገባችሁ 𝐒𝐓𝐀𝐑𝐓 ማለት እንዳትረሱ ስለሚቆም ማለት ነው ከዛ 𝟖𝟎𝟎 𝐂𝐎𝐈𝐍 እንደደረሳችሁ 𝟏𝟎𝟎 𝐅𝐎𝐋𝐋𝐎𝐖𝐄𝐑𝐒 የ 𝐈𝐍𝐒𝐓𝐀𝐆𝐑𝐀𝐌 አካዉንታችሁ ላይ ማስጨመር ትችላላችሁ።አንደፈለጋችሁ መጨመር ትችላላች ። ከዛ በ 1 ጊዜ 2000 coin ወይም ደሞ 500 follower በ 1 ጊዜ ምታገኙበት መንገድ አነግራቹአለው ይህም የሚሆነው አሁንም 40 reaction 🫴 ይሄን 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃 ማድረግ ከፈለጋችሁ 𝐏𝐋𝐀𝐘 𝐒𝐓𝐎𝐑𝐄 ላይ በመሄድ 𝐓𝐎𝐏 𝐅𝐎𝐋𝐋𝐎𝐖-𝐓𝐀𝐆𝐒 ብላችሁ 𝐒𝐄𝐀𝐑𝐂𝐇 በማድረግ 𝐃𝐎𝐖𝐍𝐋𝐎𝐀𝐃  ማድረግ ትችላላችሁ:: 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ethuotech133 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @ethiotech133

ለ 𝐈𝐍𝐒𝐓𝐀𝐆𝐑𝐀𝐌 ተጠቃሚዎች ስልካችሁ ላይ ሊኖር የሚገባ አንድ ገራሚ 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ልጠቁማችሁ ነው ያለምንም ክፍያ 𝐅𝐎𝐋𝐋𝐎𝐖𝐄𝐑 መጨመር እንድችሉ የሚያደርጋችሁ 𝐀𝐏𝐏𝐋𝐈𝐂𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 ነዉ የምነግራቹ ይህም የሚሆነው 🫡 ይህ reaction 40 ከገባ የምለቅላችሁ ይሆናል 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄  @techpluset 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @techpluset

💻 Microsoft በWindows 11 ላይ አዲስ AI feuther አስተዋወቀ! Microsoft በWindows 11 ላይ AI የተመሰረቱ አዳዲስ feuther በማስተዋወቅ የተጠቃሚዎችን የሥራ ፍጥነት፣
💻 Microsoft በWindows 11 ላይ አዲስ AI feuther አስተዋወቀ! Microsoft በWindows 11 ላይ AI የተመሰረቱ አዳዲስ feuther በማስተዋወቅ የተጠቃሚዎችን የሥራ ፍጥነት፣ ቀላልነት እና ምርታማነት ለማሳደግ አዳዲስ መፍትሄዎችን አቅርቧል። 🔹 AI Search – ፋይሎችን፣ ፎቶዎችን እና ሰነዶችን በተፈጥሯዊ ቋንቋ በፍጥነት መፈለግ ያስችላል። 🔹 Click to Do – ጽሑፎችን ማጠቃለል፣ መተርጎም እና ማስተካከልን በAI ያቀላጥፋል። 🔹 Improve writing – AI የተለያዩ ሥራዎችን በፍጥነት በማከናወን የተጠቃሚዎችን ምርታማነት ያሳድጋል። 📢 ይህ ማሻሻያ ለWindows 11 ተጠቃሚዎች በደረጃ እየተለቀቀ ነው። ይሄ post ምን ያህል ጠቃሚ ነው አስቲ በ reaction 👍 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄  @techpluset 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @techpluset

📱 Samsung Galaxy Unpacked 2026 july 22 ይካሄዳል! Samsung በመጪው Galaxy Unpacked ፕሮግራም አዲስ የሚያስተዋውቃቸው rotates phone • 𝐆𝐀𝐋𝐀𝐗𝐘
📱 Samsung Galaxy Unpacked 2026 july 22 ይካሄዳል! Samsung በመጪው Galaxy Unpacked ፕሮግራም አዲስ የሚያስተዋውቃቸው rotates phone • 𝐆𝐀𝐋𝐀𝐗𝐘 𝐙 𝐅𝐎𝐋𝐃 𝟖 𝐔𝐋𝐓𝐑𝐀 • 𝐆𝐀𝐋𝐀𝐗𝐘 𝐙 𝐅𝐋𝐈𝐏 𝟖 • 𝐆𝐀𝐋𝐀𝐗𝐘 𝐖𝐀𝐓𝐂𝐇 𝟗 𝐒𝐄𝐑𝐈𝐄𝐒 ስልኮችን ከተሻሻሉ AI feuther ጋር ያስተዋውቃል ተብሎ ይፋ ተደርጉአል 📢 በጣም ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን በየቀኑ አናቀርብላቹአለን 𝐉𝐎𝐈𝐍 አያደረጋችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ‼️ 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄  @techpluset 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @techpluset