fa
Feedback
የሰለፍይ ሴቶች ከቀይወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

የሰለፍይ ሴቶች ከቀይወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል ዋና አላማው ከቁርአንና ሀድስ በተለያዩ ሰለፎች አረዳድ የተለያዩ ሙሀደራወች ዳእዋወች የሚለቀቅበት ነው

نمایش بیشتر
1 862
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+127 روز
+15730 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+15
در 3 کانال‌ها
اوت '26
+316
در 58 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+271
در 28 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+99
در 13 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+124
در 19 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+141
در 20 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+205
در 20 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+125
در 11 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+47
در 3 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+98
در 17 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+89
در 16 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+93
در 7 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+199
در 19 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+246
در 19 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+120
در 23 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+272
در 22 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+131
در 9 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '250
در 6 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+37
در 4 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+109
در 1 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
06 سپتامبر+1
05 سپتامبر+1
04 سپتامبر+7
03 سپتامبر+4
02 سپتامبر+2
01 سپتامبر0
پست‌های کانال
አንዳንዴ ጭልጥ ባለ እንቅልፍ ውስጥ ደስ ሚል ህልም እናያለን ስንነቃ ግን እናጣዋለን ዱኒያም የሆነ ጊዜ መታ የሆነ ጊዜ ሳናስበው ትሄዳለች። በእጃችን እያለች በመልካም ነገር እናውላት።

2
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُونُوا قَوَّامِينَ لِلَّهِ شُهَدَاءَ بِالْقِسْطِ ۖ وَلَا يَجْرِمَنَّكُمْ شَنَآنُ قَوْمٍ عَلَىٰ أَلَّا تَعْدِلُوا ۚ اعْدِلُوا هُوَ أَقْرَبُ لِلتَّقْوَىٰ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ (سورة المائدة الآية 8) አንዳንዴ ሰዎች ግን ሚድያ ሁሉነገር ካልተዘገበ ማለት ቢቀርባችሁስ? በፀብም በፍቅርም ዙርያ ያለውን ቤታችሁ ቢበቃችሁስ❓   የሚገርመው እንዳንድ ባለትዳር ወንዶች ሁለተኛ ማግባት ሲፈልጉ ሁለት አይነት ባህሪ አላቸው። አንደኛ ሚስት እንዳለው ይናገራል ግን ከላጤ የማይሻል ኖሮ እንደሚኖሩ ያክል ያስረዳታል ሁለተኛዋን ሌት ከቀን እሷን ከመጨቅጨቅ አያርፍም ምንም አይሰለችም ፍቅሩን ሲገልፅ አፍቅሮ የሚያውቅ አይመስልም እቤት ያለችውን ለእሷ ምንም ቦታ የሌለው አድርጋ ትስላታለች ከንግግር አንፃር ልክ እንደሰራተኛ ዝቅ አድርጋ እንድታስባት ያድርጋል አላህ ፈቅዶት ኒካህ ይታሰራል ሚስትዬ ስትስማ ሀገር ይያዝልኝ ስትል የሚገባበት ቀዳዳ ይጠፋዋል ውስጡ ይከዳዋል ያን ያሰደደበትን ጊዜ ይረሳና አታላኝነው ተሳስቸነው ወደሚለው ይንሸራተታል መጀመሪያ የጀግና ወንድ ባህሪ ይኑርህ ሴቶችዬ ከእንደዚህ ተልባ አይነት ወንድ ራሳችሁን ጠብቁ ❗️ يقول تعالى: فَانْكِحُوا مَا طَابَ لَكُمْ مِنَ النِّسَاءِ مَثْنَى وَثُلَاثَ وَرُبَاعَ فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا تَعْدِلُوا فَوَاحِدَةً [النساء:3] የማታስተካክሉ ከሆነ በአንዷ ተብቃቁ ማለት ሁለገብ ነው እሽ ነፈቃላይ ብቻ አይደለም ሀብታም ሆኖ ሁለት ሚስት መያዝ የማይችል አለ ድሀ ሆኖ ሁለትም ከዚህም በላይ የማስተዳደር ብቃት ያለው የሚከበር የሚያከብር የሚያስከብር ጀግና ወንድ አለ አንድቤት እየኖሩ ሚድያ ላይ ፍቅር የሚገላለፁ ሰዎች እመኝኝ እቤት እንኳን ፍቅር ሰላም የለም استوصوا بالنساء خيرا ሁለተኛው አይነት ወንድ ሚስትና የአብራኩ ክፋይ ልጆቹን ደብቆ ሁለተኛ ሚስት የሚፈልግ ሰውነው ይህሰው ተሳክቶለት ኒካህ ከታሰረ ሚስቱ የሰማች እለት ኒካህ ታስሮ ከሆነ ፈቶ ካልታሰረ አካውንቱን ቀይሮ ይጠፋል ይህ ታላቅ እህታችን ቢባል ምንም አይደል قال النبي ﷺ لمعاذ بن جبل رضي الله عنه: «اتقِ دعوة المظلوم؛ فإنها ليس بينها وبين الله حجاب». ይህንና መሰል ሀድሶች ትዝም አይሉትም ያኡኽቲ አልከሪማ አረብ ሀገር ሆነሽ ኢትዮጵያ አታግቢ ምክሬነው ሁሉም መፈተን የለበትም  እንዷ ከአንዷ ልትማር ይገባል የአረብ ሀገርን ሴት ጀግናዋ ፣ ትንሿ ፣አዋቂዋ ፣ ድነኛዋ ወዘት ብለው የሚያቆላምጡሽ ገንዘብ ሲፈልጉ ብቻነው ካልሆነ በእድሜ አባትሽ የሚሆን ወንድ ሁሉ እየተነሳ አሮጊት እብድ የለቀቀች ወዘተ ነው ስምሽ ስለዚህ የተቸገረ ችግር ማራገፊያ የሰው ኖሮ ገፊ አይደለሽም አረፈሽ ሰርተሽ ተለወጭ ቤተሰብሽን ለውጭ ሀገርሽ ገብተሽ አግቢ አኸተመ ምክሬን ስሪበት እንስራበት። https://t.me/yatalbatalelm
216
3
💦💦💦💦 رَبَّنَا هَبْ لَنَا مِنْ أَزْوَاجِنَا وَذُرِّيَّتِنَا قُرَّةَ أَعْيُنِ وَاجْعَلْنَا لِلْمُتَّقِينَ إِمَامًا
💦💦💦💦 رَبَّنَا هَبْ لَنَا مِنْ أَزْوَاجِنَا وَذُرِّيَّتِنَا قُرَّةَ أَعْيُنِ وَاجْعَلْنَا لِلْمُتَّقِينَ إِمَامًا
646
4
ኡስታዝ አቡል ሀሪስ አብደረህማን ቀጥሏል ዛሬ አድስ አበባወች ፏ እያደረጉን ነው
45
5
ቆመሽ ቅሪ እንጅ ኳስ አፍቃሪ ወንድ እዳታገቢ! የሚወደው ቡድን ሲሸነፍ አንችንም እንደኳስ ነው የሚጠልዝሽ እያነሳ እቃም አይኖርሽ በቤት ውስጥ ኢንተቢሂ!
ቆመሽ ቅሪ እንጅ ኳስ አፍቃሪ ወንድ እዳታገቢ! የሚወደው ቡድን ሲሸነፍ አንችንም እንደኳስ ነው የሚጠልዝሽ እያነሳ እቃም አይኖርሽ በቤት ውስጥ ኢንተቢሂ!
378
6
ተጀምሯል አይለፋችሁ
276
7
ሀያ ወዴ ሙራጅዓ
ሀያ ወዴ ሙራጅዓ
273
8
*ليلة جمعه* ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَ
*ليلة جمعه* ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ اللهم صل وسلم على نبينا محمد ﷺ اللهم صل وسلم على نبينا محمد ﷺ اللهم صل وسلم على نبينا محمد ﷺ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Abumahiasselefi
1 176
9
ሀያ ስጦታችንን ውሰዱ+2
ሀያ ስጦታችንን ውሰዱ
1
10
+6
بدون متن...
465
11
بدون متن...
405
12
بدون متن...
363
13
+1
بدون متن...
355
14
+5
بدون متن...
343
15
بدون متن...
309
16
+7
بدون متن...
354
17
+3
بدون متن...
369
18
+1
بدون متن...
411
19
ሀያ ስጦታችንን ውሰዱ ሸርር ስታደርጉ ከነሊንካችን እሸ 👇👇👇👇 https://t.me/daewaselefiya_desse https://t.me/daewaselefiya_desse+2
ሀያ ስጦታችንን ውሰዱ ሸርር ስታደርጉ ከነሊንካችን እሸ 👇👇👇👇 https://t.me/daewaselefiya_desse https://t.me/daewaselefiya_desse
437
20
+8
بدون متن...
438