Gold hunter 🏆
رفتن به کانال در Telegram
4 390
مشترکین
-224 ساعت
-267 روز
-15030 روز
آرشیو پست ها
4 390
I agree👌
ሕይወታችሁን ለመለወጥ ከፈለጋችሁ . . .
ሕይወታችሁን ለመለወጥ ከፈለጋችሁ ምርጫችሁን ለውጡ፡፡ ምርጫ ሳይለወጥ ሕይወት አይለወጥም፡፡
• የምትውሉበት አካባቢ ስትለውጡ ሕይወታችሁ መለወጡ አይቀርም፡፡
• የምታዩትን ማሕበራዊ ሚዲያ ስትለውጡ ሕይወታችሁ መለወጡ አይቀርም፡፡
• የምትይዙትን የቅርብ ጓደኛ ስትለውጡ ሕይወታችሁ መለወጡ አይቀርም፡፡
• የምታነቡትን መጽሐፍ ስትለውጡ ሕይወታችሁ መለወጡ አይቀርም፡፡
• በየቀኑ በመደጋገም የምታደርጓቸውን ልማዶች ስትለውጡ ሕይወታችሁ መለወጡ አይቀርም፡፡
ራሳችሁ የማይሆን ምርጫ እየመረጣችሁ የማይሆን ሕይወት ውስጥ ስትገቡ ብትነጫነጩ ምንም አታመጡም፡፡
ምርጫችሁን አስተካክሉ! ትክክለኛን ነገር ምረጡ!
😊ለመፈላሰፍ አደለም። ሞቲቬት ለማረግነው👌
ደግሞ ተጨናነቁ አሉ
ኧረ ፈታ በሉ😆
4 390
Trader እረፍት እንዴት እያለፈ ነው ሁላችሁም በbacktest እንደተተመዳችሁ👌 100k funded account ገዝቻለው ከመጀመርያው ጀምሮ እስከ payout request ያለውን እማሳዉቃችሁ ሲሆን ከpayout በማገኘው ብር በየ ሳምንቱ ለ2 ሰው 10k funded account give away ይኖረናል::መልካም ሰንበት
Keep going gung never give up be strong all
4 390
+3
ፋም ዛሬ ቅዳሜ አደል ዛሬ ዶላር በቅናሽ ልሽትላችሁ
1usdt=160አጥብ
የምሸጥላችሁ ግን ትክቶክ አካዉንቴን follow ላደረገ ብቻ ነው
Inbox:-
@goldhunter_support1
@goldhunter_support1
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
