Real Pro Hub
رفتن به کانال در Telegram
🔥 For promotion 🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://telega.io/?r=KGmIeSCz ✅ YouTube channel subscribe now https://youtube.com/@nebiyuyt
نمایش بیشتر4 853
مشترکین
-524 ساعت
-707 روز
-25430 روز
آرشیو پست ها
4 852
🔄PAWS UPDATE
#PAWS በ አንዳንድ UPDATEኦች ምክንያት DISTRIBUTE ተደርጎ የነበረው TOKEN ተመልሷል በቅርቡም ELIGIBLE የሆነና ያልሆነ እንዲሁም የተሳሳተ ALLOCATION የደረሰው (ጨምሮ/ቀንሶ) ተስተካክሎ RE-DISTRIBUTE ይደረጋል
🔹ከዚህ ቀደም ተልኮ ከነበረው የ ALLOCATION ለውጥ ይኖራል ይህ የ UPDATEኡ አንድ አካል ነው
🔹PAWS ባወጣው የ ELIGIBLE USER LIST ላይ ተንተርሶ በቅርቡ RE-DISTRIBUTION ይደረጋል
🔹EEU (EU COUNTRIES) ሀገራት ተጠቃሚዎችም UN-ELIGIBLE እንደሆኑ ይቆያሉ (እንደሚታወቀው EU ሃገራት በ MICA regulations ሕግ ምክንያት RISTRICTED ሃገራት LIST ውስጥ ናቸው
©PICO
4 852
😭 ነገ Trump መግለጫ ይኖረዋል አሁንም tariff የሚጥል ከሆነ Marketu እደገና ይወርዳል ተብሎ ይጠበቃል ይህ ማለት ደሞ ለ Paws አስጨጋሪ የ List ቀን ነው የሚሆንበት እዲሁም መልካም ዜና ከሆነ በተቃራኒ ይሆናል የናተን ሀሳብ comment ላይ አስቀምጡ Neba ነኝ አመሰግናለሁ : :
4 852
✅bybit በአጠቃላይ ለ 749,952 users pawsን አከፋፍሎ ጨርሷል😒 ልክ እንደ እኔና አድሚን abuki ዋናው አካውንታቹ ያልተላከላቹ ከ 1-2$ የሚያወጣ $SOL በማዘጋጀት on-chain claim ማረግ ትችላላቹ🙏
bitget ቤቲ ❌
Bybit ቤቲ ✅
4 852
💥እስኪ ስለ paws የሆነ ነገር ልበላችሁ
>-paws እንግዲህ ከተጀመረ አንስቶ ብዙ ሲወራለት የነበረ እና እነሱም ብዙ ያሉለት በሚስጥር የተሞላ Airdrop ነው ስለ Binancem ወደ Bnbchain 2k token ከመላክ ጀምሮ ብዙ ነገር ብለውናል እስካሁን ግን ምንም ነገር የለም በእርግጥ ከዚህ ብሀላ የሆነ ነገር ሊፈጠር ይችላል። ነገር ግን ስለ priceu እናውራ ብንል
>-በእግጠኝነት እንዲ የተወራለት እና እራሱን ከTonblockchain ያገለለው community ለማስደሰት እና የsolana Blockchainን ይበልጥ ለማሳደግ ነው እናም ይሄን ክብሩን ለማስቀጠል ያስቀይመናል ብዪ አላስብም ያው ሚሆነው ባይታወቅም
>-በጣም አነሰ ተብሎ 100m marketcup ሚያቅተው አይመስለኝም በዚህም መሰረት 0.002 አካባቢ ይመጣል priceu። ከዚህም በላይ ሊሆን ይችላል።
4 852
✅እስካሁን በ bitget ሆነም በ bybit ያልገባላቹ distribution አላለቀም ስለዚ ታገሱ ይገባል
👉የኔም በ bybit የላኩት ትልቁ Account አልገባም
4 852
በተመሳሳይ multi ወደ bitget የላካችሁ እየገባ ነው claim ሲደረግ በሰአቱ risk ወስዳችሁ የላካችሁ ጥሩ ነው risk ያልወሰዳችሁ ግን 1$ የሚያወጣ solana አዘጋጁ Claim ለማድረግ
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
